cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ውብ ታሪኮች™ 🖋

❣ እንኳን በደህና መጡ ❣ ✓ ይህ እንደ ስሙ ዉብ እና ማራኪ የሆኑ ታሪኮችን ለእናንተ ለተመልካቾቹ የሚያቀርብ የቴሌግራም ቻናላችን ነዉ! 💭 ፈጥነዉ ይቀላቀሉ ምርትና አገልግሎቶን ያስተዋውቁ 📩 @ABRoys

Show more
Advertising posts
11 464
Subscribers
No data24 hours
-177 days
+25830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
Show all...
❕ 10
❕ 0
❕ 100
❕ 20
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
Show all...
ማንችስተር ዩናይትድ
ማንችስተር ሲቲ
ቼልሲ
አርሰናል
ሊቨርፑል
ቶተንሃም
ባርሴሎና
ጁቬንቱስ
ሪያል ማድሪድ
ባየር ሙኒክ
ኤሲ ሚላን
ፒኤስጂ
ዛሬ የሚደረገወን የ36ዙር የኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ ከ ክርስትያን ፖላስ ጨዋታዉን በቀጥታ ለመመልከት LIVE 👇 https://t.me/+Uaiigrux6idlZjY0
Show all...
🎧 97.1 ስፖርት በኢትዮጵያ 🎧
Repost from N/a
😁 ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ #ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን  ለማግኘት ይቀላቀሉን 💛💛💛😍💛💛💛👇
Show all...
🌇 PROFILE PICTURES 🌄
💛 JOIN 💛
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Show all...
A. 1983
B.1997
C.1998
D.1999
ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ አቡበከር ናስር ለሰንዳውንስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ 👇👇 https://t.me/+oAmf0LbL48tlMjU0
Show all...
የአቡኪ ጎል 🔥
Repost from N/a
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🔤🔤🔤ዛሬ የሚደረገወን የ36ዙር የኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ ከ ክርስትያን ፖላስ ጨዋታዉን በቀጥታ ለመመልከት LIVE 👇 https://t.me/+th996X3Z3WJkNzNk
Show all...
Join
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Show all...
A. 1983
B.1997
C.1998
D.1999
🌺 የተማሪ  ፍቅር  🌺 。ክፍል ➎ መምህር  ከገባ  20ደቂቃ  አለፈ    ከቆዩ  በህዋላ  ስም  ጠሪያቸው  ዳሪክተሩ  እና  አቤል  ወደ  ክላስ  መጡ   ሲደርሱም  ሶፋንያስ  አቤልን  ውጪ  ቆየኝ እና  ና  ስልክ  ትገባለክ  ብሎት  ወደክላስ  ሶፋንያስ  በጣም  ወጣት  ነው  ከተማሪዎች ጋር  ይጫወታል  ይወያያል  ሁሉም  ይወዱታል  ሶፋንያስ  ዳሪክተር  ብቻ አደለም  የተማሪዎች  አማካሪ ጭምር  ነው እሱ የመከረው  ሰው  ሁሌም  አዲስ  ነው    የሚናገረው  ነገር  ከሜሬት  ጠብ  አይልም  ከተማሪዎች  በላይ  ላይብረሪ  አካባቢ  የሚታየው   ሶፋንያስ  ነው  የሚያነበው  ደሞ  ፍልስፍና  ነው  ሶፋንያስ  ወደ ክላስ  ሲገባ   ተማሪዎቹ  ፀጥ  አሉ  ለምን  እንደመጣ  የሚያቁት  መክሊት  ና  ሳሚ     ብቻ  ነበሩ  የዛሬ  ክላሳችን  ስለቀረ   ይቅርታ  እጠይቃለሁ  ግን  ደሞ  አንድ  የምስራች  አለ   ወድ  ተማሪያቹ  አቤል  ተመልስዋል  አቤል ግባ  አለው  ሶፋንያስ  አቤል  የናፈቁት  ተማሪዎች  በአይኑ  ሰላም  እያላቸው  ተማሪዎቹ  ቆመው  አጨበጨቡ  መሲ  በውስጥዋ  ሀሴት  ተሞላ  ደስታዋን ወደውጪ  ማውጣት  አልፈለገችም  ይልቅስ  እየተናደደች   ቆይ  ግን  እዚ  ት/ቤት  እንዴት  ነው  ምታስቡት   አንድ  ተማሪ  በሄደ  በመጣ  ቁጥር  ትምህርት  መቋረጥ  አለበት  ብሄራዊ  ተፈታኝ  እኮ  ነን  ግን  የኛን ውጤት  ማሻሻል  ላይ  ብታተኩሩት  ይሻላል   አለችና   ተቀመጠች  ተማሪዎቹ  ተገርመው  ያዳምጥዋታል  ሶፋንያስ  አንገቱን  ደፋ  አቤል  ተናደደ  ሶፋንያስ  እዛው  እያለ  ስልክ  ደወለ  አቤል እቃው ስለመለስ ትምህርቱን  ይቀጥል  አለ  አቤል  ክላሱን  ለቆ  ወጣ  ላይመለስ  ወደ  አዲሱ  ትምህርት  ቤት   መሲ  ማንም  ተማሪ  አያናግራትም የሚያዝንባት  እንጂ  የሚያዝንናል  የለም መክሊትና  ሳሚ ግን  ችግርዋን ስለሚያቁ  በድጋሚ  ቀረብዋት  መሲ  እያለቀሰች  ይቅርታ  ጠየቀቻት  መክሊትም  መሲን  ስለምቶዳት ከልብዋ  ይቅርታ  አረገችላት ሳሚ  መሲን  በርግጥ  ችግርሽ  ይገባናል   ነገር  ግን  መፍትሄው  ያለው  ባንቺ  እጅ  ነው   ሁሉንም ነገር  ማስተካከል  ትችያለሽ  አላት  አሁን  እኮ  ሁሉም ሰው  እርቆኝል  ሶፋንያስም  ጨምሮ  ሁሉንም  ሰው  አስከፈው  ሶፈንያስን  አስከፋው  እንዴት  ነው  እሱን  ማስተካከል  የምችለው  እናተ  ልክ  ነበራቹ  አቤልን  አፍቅሬዋለሁ   እኔ  ግን  ሽንፈት   መሰለኝ  ታድያ  እንዴት  ብሎ  ነው  አቤል  ይቅርታ  ሚያረግልኝ  እባካቹ  በፈጣሪ  ስም  አንድ  ነገር  ልለምናቹ  አንዴ  ብቻ  አቤልን  ላግኘው    እ  አንዴ  ብቻ  አላቻቸው   እሺ  አቤልን  ታገኚዋለሽ  ግን  ካሁን  በሁዋላ  እኛ  የምንልሽ  ነገር  ታረጊያለሽ  መጀመሪያ  ሶፋንያስ   ይቅርታ  በይው  መሲ  አቤልን  ያገኘችው መሰለት  እየሮጠች  ወደ  ቢሮ  ሄዳ  ሶፋንያስ  እግሩ  ስር  ወድቃ  ይቅርታ  አለችው  እሺ  ይቅር  ብያሻለሁ  አላት  ነገር  ግን  ከዚ  በህዋላ  ማንኝውንም  ነገር  ከፈለግሽ  ከምክትል  ዳሪክተሩ  ጋር  ጨርሺ  እኔጋር  ምንም  የሚያመጣሽ  የለም  በተረፈ  መልካም  የትምህርት  ዘመን  ይሁንልሽ  ሲላት  አቤል  ግን  አለች አቤል  ምን  አንቺ  አይደብርሽም  እንዴ ልጁን  ምን አርግ  ነው  የምትይው  ብልዋት  ቢሮ  ለቆ  ወጣ መሲ  ክላስ  መግባት  ወደቤት  መሄድ  አቆመች  ትምህርት  ቤቱስጥም  ስለምታመሽ  ሳሚ  መሲን  መክሊት  ቤት  ወሰዳት  በንጋታውም  መክሊት ና ሳሚ   ሶፋንያስን   አስፈቅደው  አቤል  ለማነጋገር  ከተቻለ  ለማምጣት  እነ  አቤል  ት/ቤት  ሄዱ  ብዙ  ቢለምኑትም  አቤል  እንደማይሆን  ነገራቸው   ስለተደወለ  ትዋቸው     ወደ  ክላስ  ገባ  ሳሚ  ተናዶ ተከትሎት  ወደ  ክላስ  ከገባ  በህዋላ ባማያቁ  ተማሪ  ፊት  እንዴት  ባተ  ምክንያት  ሰው  እንዲጎዳ  ትፈቅዳለክ እኔ  ላንተ  ብዬ  ነው  እሺ  የዘላለም  ፀፀት  እንዳይሆንብክ   መሲ  ያላንተ  መኖር  አትችልም  ክላስም  ት/ቤት   መግባት  ትታለች  ለማንኛውም  አመሰግናለሁ  ብሎት  መክሊትን  ያዝዋት  ወጣ አቤል  ተከትልዋቸው  ሄዶ  እኔኮ  መሲን  እወዳታለሁኚ  መሲ  ግን  ብዙ  ነገር  ይቀራታል  መማር  አለባት  ሳሚ  የሰውን  ክፍተት  የሚሞላው  ሰው ነው  ማንም  ሙሉ  ሰው  አደለም  ስለዚ  ቀርበህ  ሙሉ  ሰው  አርጋት  አለው  አቤል  መሲን  በጣም  ይወዳታል እሺ  እንሂድ  ባቶደኛም  እያየዋት  ከናንተ  ጋር  እማራለሁ  አለ  መክሊት  ደውላ  ለሶፋንያስ  እንደተስማማ  ነገረችው  በጣም  ደስ  አለው  ነገ  4 ሰአት  ኑ  አላቸው  አቤል  አሁን  ካልሄድን  አለ  አቤል  ሳሚን   የመሲ  ፎቶ  ካለክ  ብሎ  ጠየቀው  መክሊት እየሳቀች ሰጠችው  ነገ    እስከሚደርስ  ድረስ  ምሽቱ  እረዘመበት   ሶፋንያስ  ከቢሮ ሲወጣ  መሲን  አገኝት  ነገ  ጠዋት  ስለ አቤል  የምነግርሽ  ነገር አለ አላት  አሁን  ግን  ሂጂ  አላት  መሲ  ደስ  አላት  ምነው  ነገ  ዛሬ  በሆነ  አለች  እንደምንም   ነጋ   🫧🔥 ክፍል ➅ ይቀጥላል 🔥🫧 SHEAR ➜ @Wuib_Tarikoch የመጨረሻ  ክፍል  ስለሆነ   የቀረው  like  አርጉ  ሼር አርጉ   አትርሱ  መልካም   ቅዳሜ  😘😘
Show all...

👍 25 13🥰 4🔥 3
🌺 የተማሪ  ፍቅር  🌺 。ክፍል ❹ የአንተ  መቅረት  ሁላችንንም  ይጎዳል  ለዛነው  ያስቀረንክ  እኔ  ነኝ  ሳትወስድ  ወስድዋል  ያልኩት  ግን  እኮ  አለ  አቤል  ህጋቹ  ላይ  ማንኛውም  ተማሪ  በመሸኛ  ሌላ  ት/ቤት  መማር  ይችላል   ዳሪክተሩ        በህግ  የማይገደቡ  ነገሮች  አሉ  ህግ  የሚያስፈልገው  ገደብ ላለው  ነገር  ነው  ፍቅር  ደሞ  ገደብ  የለውም  ህጎች  ሲወጡ  የልብ  ትርታን  አያዳምጡም  ማንኛውም  የተፃፈ  ህግ  ኤክሰፕት  የሚል  ቃል  ታስፈልገዋለች  ህግ  ማለት  እንደ  እሪከሪድ  ነው  በየ  ጊዜው  የሚሻሻል  ነው  የአንተ  መሄድ  የሚጎዳው  ሰው  አለ  አንዱ  ገሎ  አንዱን  ከማዳን  ሁለቱንም  ማስታመም  ይሻላል   መምህራኖቹም  አቤልም  በዳሪክተሩ  ንግግር  ተደነቁ   አቤል  መሲ  ታፈቅርካለች  ከሄድ  ጀምሮ  ማንንም  አታናግርም  ስለዚ  እሺ  በለንና   እዚ  ከኛ  ጋር  ቀጥል  አለው  መምህራኖቹ  የአቤልን  መልስ  ይጠብቃሉ  በመሀል  በሩ  ተንኳኳ  መክሊት  አቤልን  ስታይ  እሮጣ  ተጠመጠመችበት   ከመምህራኖቹ  አንዱ  አንቺም አለ  መክሊት  ወሬውን  ለመሲ  ለመንገር   እየሮጠች  ወደ ክላስ  ሄደች  መሲ  ጋር ስትደርስ  መሲ ብቻዋን  ተቀምጣለች  ሁሉም  ይጫወታል  ይስቃሉ  መሲ  ግን  ተክዛ  ነበር  መሲን  አቅፋ  እንኳን  ደስ  አለሽ  አለቻት  መሲም ምን  ተገኘ  አለች  እግዚያብሄር ይወድሻል  አለቻት  መክሊት  ምንድነው  ንገሪኝ  እስኪ አለቻት  መክሊት  ድምፅዋን  አሰምታ  ከልብሽ  እንደምታፈቅሪው አውቆ  አቤል  ተመልሶ  መጥትዋል   ከዚ  በህዋላ  በፍቅር  መሰቃየት  የለም  እሺ  አለቻት  ነገር  ግን  መክሊት  ያሰበችው  ነገር አልገጠማትም  መሲ ታቅፈኝለች  ብላ  ስጠብቅ  መሲ  በጥፊ  ነበር  የመታቻት  ቻዋ ተማሪዎቹ  ተሰበሰቡ  መሲም  አቤል  የመጣው  እኔን  ፈልጎ  አደለም   የመጣው  እሺ  እኔ  ደሞ  በአቤል  አልተጎዳውም መቼም  አልጎዳም  እኔ  እንዳንቺ  መሰልኩሽ  እኔ  ለማንም  ልቤን  አልሰጥም   እሺ  ሳሚ  መክሊትን  ይዝዋት  ሄደ መክሊት  እያለቀሰች  ነበረ  ይሄውልሽ  መክሊት  መሲ  ችግሩስጥ  ናት  እንዳትፈርጂባት  እሺ  እሳ  የምታቀው  እወድሻለሁ  አፈቅርሻለሁ  መባል  ነው  እንጂ  እንደዚ  ሰው  ማፍቀር  መሸነፍ  ይመስላታል   ለዛነው  የተናደደችው  መክሊት  መልሳ  እኔ   ሚያሳዝኑኛ  ዳሪክተሩ  ሶፋንያስ  እና  አቤል  ነው ሶፋንያስ  ዋሽት  እኮ  ነው  ከት/ቤት  ያስጠራው  እስዋን  ለመጥቀም   እሺ  አቤልስ  እንዴት  ነው   ወደነበረበት  ት/ቤት  ሚመለሰው  ወይስ  እዚ  ሊማር  ነው  በዛ  ላይ  ዳሪክተሩ   ሶፋንያስ  መሲ  አቤልን  እንደምቶደው  ነግሮታል  እስዋ  ደሞ  አልወደውም  እያለች  ነው  ታድያ  አያሳዝንም  አለች  ሳሚ  ግራ  የተጋባ  ነገር  ነው  አለ  በመሀል  ተደውሎ  ወደ  ክላስ  ገብ  መክሊት  ቦርሳዋን  አንስታ  ሳሚ  አጠገብ  አረገችው መሲ  ብቻዋን  ሆነች  መምህር  ሳይገባ  20  .ደቂቃ  አለፈ  ስም ጠሪያቸው  ዳሪክተሩና  አቤል    አብረው  ወደ ክላስ  መጡ  ሲደርሱ.... 🫧🔥 ክፍል ➃ ይቀጥላል 🔥🫧 SHEAR ➜ @Wuib_Tarikoch
Show all...

👍 11 9🔥 2🥰 1