en
Feedback
ESS Study Tips

ESS Study Tips

Open in Telegram

Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot

Show more
3 211
Subscribers
-124 hours
-417 days
-9130 days
Posts Archive
ስለ ቅናሹ ምን ሃሳብ አላቹ?
Anonymous voting

በቃላችን መሰረት ለ 25 ተማሪዎች የ 50% ቅናሽ አድርገን 25 ተማሪ ገዝቶ ጨርሷል🙏 ብዙዎች ለነበራቹ ተነሳሽነት እናመሰግናለን👏 ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ዋጋው ወደ መጀመሪያው ተመልሷል 💰249 ብር
በቃላችን መሰረት ለ 25 ተማሪዎች የ 50% ቅናሽ አድርገን 25 ተማሪ ገዝቶ ጨርሷል🙏 ብዙዎች ለነበራቹ ተነሳሽነት እናመሰግናለን👏 ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ዋጋው ወደ መጀመሪያው ተመልሷል 💰249 ብር ገዝታቹ መጠቀም የምትፈልጉ በዚህ link ገብታቹ Hi በሉን

🚀 Crypto Update Telegram monetization just went next level 📊 Channels now earn per click using Ads Galaxy — no fake traffic
🚀 Crypto Update Telegram monetization just went next level 📊 Channels now earn per click using Ads Galaxy — no fake traffic, only real users 💯

በዚህ መልኩ ተማሪዎች እየከፈሉ በቅናሹ እየገዙ ይገኛሉ እርሶስ ምን ይጠብቃሉ ቅናሹ ዛሬ ማታ 6:00 ላይ ያበቃል መልካም እድል ይሁንላቹ🫡
+2
በዚህ መልኩ ተማሪዎች እየከፈሉ በቅናሹ እየገዙ ይገኛሉ እርሶስ ምን ይጠብቃሉ ቅናሹ ዛሬ ማታ 6:00 ላይ ያበቃል መልካም እድል ይሁንላቹ🫡

በዚህ ታላቅ የዒድ በዓል ምክንያት ለተማሪዎች ብቻ ልዩ 50% ቅናሽ አዘጋጅተናል! ይህ እድል ለ25 እድለኞች ብቻ የተወሰነ ስለሆነ ፈጥነው ይጠቀሙ። ⏳ የጊዜ ገደብ: ቅናሹ የሚቆየው ለሐሙስ እና አር
በዚህ ታላቅ የዒድ በዓል ምክንያት ለተማሪዎች ብቻ ልዩ 50% ቅናሽ አዘጋጅተናል! ይህ እድል ለ25 እድለኞች ብቻ የተወሰነ ስለሆነ ፈጥነው ይጠቀሙ። ⏳ የጊዜ ገደብ: ቅናሹ የሚቆየው ለሐሙስ እና አርብ ብቻ ነው። ጊዜ ሳይሰጡ እድሉን ይጠቀሙ! 📝 ናሙናውን ይመልከቱ: 👉 https://t.me/ess_study_tips/2409 ✅ እንዴት መጠቀም ይችላሉ? ቅናሹን ለመጠቀም እና እድለኛ ለመሆን አሁኑኑ ወደዚህ ቦት ይግቡና Hi ብለው ይላኩልን 👇 @ess_cbot @ess_cbot ይህንን የላቀ  እድል አያምልጥዎ! መልካም በዓል! 🌙🎉

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የኢድ-አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።🎊
Anonymous voting

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የኢድ-አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።🎊 ኢድ ሙባረክ! EID MUBARAK!
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የኢድ-አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።🎊 ኢድ ሙባረክ! EID MUBARAK!

የ welcome Message ስለነበረ ማን add እንዳደረገ አይታወቅም አሁን ስላስተካከልነው add ማድረግ ትችላላቹ

እስካሁን add ያደረገ ሰው የለም😱 1 ቢሆን ከፍተኛ ከሆነ በነፃ Pdf ያገኛል

በዚህ ታላቅ የዒድ በዓል ምክንያት ለተማሪዎች ብቻ ልዩ 50% ቅናሽ አዘጋጅተናል! ይህ እድል ለ25 እድለኞች ብቻ የተወሰነ ስለሆነ ፈጥነው ይጠቀሙ። ⏳ የጊዜ ገደብ: ቅናሹ የሚቆየው ለሐሙስ እና አር
በዚህ ታላቅ የዒድ በዓል ምክንያት ለተማሪዎች ብቻ ልዩ 50% ቅናሽ አዘጋጅተናል! ይህ እድል ለ25 እድለኞች ብቻ የተወሰነ ስለሆነ ፈጥነው ይጠቀሙ። ⏳ የጊዜ ገደብ: ቅናሹ የሚቆየው ለሐሙስ እና አርብ ብቻ ነው። ጊዜ ሳይሰጡ እድሉን ይጠቀሙ! 📝 ናሙናውን ይመልከቱ: 👉 https://t.me/ess_study_tips/2409እንዴት መጠቀም ይችላሉ? ቅናሹን ለመጠቀም እና እድለኛ ለመሆን አሁኑኑ ወደዚህ ቦት ይግቡና Hi ብለው ይላኩልን 👇 @ess_cbot @ess_cbot ይህንን የላቀ  እድል አያምልጥዎ! መልካም በዓል! 🌙🎉

🔥 ለፈተና ዝግጅት ልዩ ዕድል እና የ Giveaway ውድድር! 🔥 ውድ ተማሪዎች፣ የ 50% ቅናሹ አሁንም ቀጥሏል! ከ 25ቱ የተወሰኑት ቀድሞውኑ እየገዙ ነው፤ ስለዚህ እድሉ ሳያመልጣችሁ አሁኑኑ ተጠቀሙ። ቀሪ ቦታዎችን በየጊዜው የምናሳውቃችሁ ይሆናል። 🎁 የ Giveaway ውድድር! 🎁 ለዛሬ እና ለነገ ብቻ ለሁለት እድለኞች መመሪያውን ሙሉ ለሙሉ በነፃ (Free) እናበረክታለን! በውድድሩ እንዴት ይሳተፉ? በቀላሉ ወደ ቴሌግራም ግሩፓችን ብዙ ሰዎችን በመጋበዝ (Add በማድረግ) ከፍተኛ ቁጥር ያስመዘገበው ተሳታፊ የዛሬው እና የነገው አሸናፊ ይሆናል። 👉 ለመጋበዝ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ: @ess_study_tipsG አሁኑኑ መጋበዝ ይጀምሩ እና ለፈተናዎ በነፃ ይዘጋጁ! መልካም ዕድል! 🫡

እንኳን ለዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ለፈተና የምትዘጋጁ ተማሪዎች! ለፈተና ስትቀመጡ የሚሰማችሁን ጭንቀት እና ግራ መጋባት በፈጠራ እና በዘመናዊ የፈተና አሰራር ዘዴዎች ይቀይሩ! 📚✨
እንኳን ለዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ለፈተና የምትዘጋጁ ተማሪዎች! ለፈተና ስትቀመጡ የሚሰማችሁን ጭንቀት እና ግራ መጋባት በፈጠራ እና በዘመናዊ የፈተና አሰራር ዘዴዎች ይቀይሩ! 📚✨ በዚህ ታላቅ የዒድ በዓል ምክንያት ለተማሪዎች ብቻ ልዩ 50% ቅናሽ አዘጋጅተናል! ይህ እድል ለ25 እድለኞች ብቻ የተወሰነ ስለሆነ ፈጥነው ይጠቀሙ። 🔥 ለምን ይህን PDF መጠቀም አለብዎት? • የፈተና ጭንቀትን በዘላቂነት ለመቀነስ • በብልሃት ለማንበብ እና ጊዜን ለመቆጠብ • በፈተና ሰዓት የሚገጥሙ ስህተቶችን ለማረም • ውጤትዎን ከፍ ለማድረግ 💰 ምን ያህል ይቆጥባሉ? ከዋናው ዋጋ ላይ ሙሉ 124 ብር ይተርፋል! ይህ ማለት ግማሽ ዋጋ ብቻ ይከፍላሉ ማለት ነው። ⏳ የጊዜ ገደብ: ቅናሹ የሚቆየው ለሐሙስ እና አርብ ብቻ ነው። ጊዜ ሳይሰጡ እድሉን ይጠቀሙ! 📝 ናሙናውን ይመልከቱ: 👉 https://t.me/ess_study_tips/2409 ✅ እንዴት መጠቀም ይችላሉ? ቅናሹን ለመጠቀም እና እድለኛ ለመሆን አሁኑኑ ወደዚህ ቦት ይግቡና Hi ብለው ይላኩልን 👇 @ess_cbot @ess_cbot ይህንን የላቀ እድል አያምልጥዎ! መልካም በዓል! 🌙🎉

Beeminor 🐝 Buy your bees, watch them work while you sleep, and turn their honey into real USDT
Beeminor 🐝 Buy your bees, watch them work while you sleep, and turn their honey into real USDT

ውድ ቤተሰቦች ምን ያህ ተማሪ እንደገዛና እንደቀረ በየጊዜው እናሳውቃቹኋለን ከናንተ የሚጠበቀው ቅናሹ ሳያልቅ ከ 25 ተማሪዎች መካከል አንዱ ሆናቹ መገኘት ነው። በተጨማሪ ዛሬና ነገ ነፃ ለ 2 ተማሪዎች giveaway እንሰጣለን በ giveaway ለመሳተፍ ከናንተ የሚጠበቀው በ Groupአችን ላይ ከፍተኛ ሰው add ላደረገ ለ 1 እድለኛ በነፃ ዛሬና ነገ እንሰጣለን አሁኑኑ add ማድረግ መጀመር ትችላላቹ መልካም እድል🫡

በዚህ ታላቅ የዒድ በዓል ምክንያት ለተማሪዎች ብቻ ልዩ 50% ቅናሽ አዘጋጅተናል! ይህ እድል ለ25 እድለኞች ብቻ የተወሰነ ስለሆነ ፈጥነው ይጠቀሙ።
በዚህ ታላቅ የዒድ በዓል ምክንያት ለተማሪዎች ብቻ ልዩ 50% ቅናሽ አዘጋጅተናል! ይህ እድል ለ25 እድለኞች ብቻ የተወሰነ ስለሆነ ፈጥነው ይጠቀሙ።

B
B

#BREAKING የዒድ አልፈጥር በዓል አርብ (ጁምዓ) ይውላል። ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ ባለመታየቷ 1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ከነገ ወዲያ አርብ (ጁምዓ) ተከብሮ ይውላል። ዒድ ሙባረክ !
#BREAKING የዒድ አልፈጥር በዓል አርብ (ጁምዓ) ይውላል። ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ ባለመታየቷ 1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ከነገ ወዲያ አርብ (ጁምዓ) ተከብሮ ይውላል። ዒድ ሙባረክ !

ስንተኛ ክፍል ናቹ?
Anonymous voting

Beeminor 🐝 Buy your bees, watch them work while you sleep, and turn their honey into real USDT
Beeminor 🐝 Buy your bees, watch them work while you sleep, and turn their honey into real USDT

💡 አዋጭ የንባብ ስልቶች ለ Entrance Exam ዝግጅት ( ውጤታማ ከሆኑ የግቢ ተማሪዎች ተሞክሮ) እና ከ Educational Psychology ጥናቶች አኩያ ! 1️⃣ Practice Testing
💡 አዋጭ የንባብ ስልቶች  ለ Entrance Exam ዝግጅት ( ውጤታማ ከሆኑ የግቢ ተማሪዎች ተሞክሮ) እና ከ Educational Psychology ጥናቶች አኩያ ! 1️⃣ Practice Testing ( የመለማመጃ ፈተናዎች) ጥያቄ መስራት የገባችሁን እና ያልገባችሁን ቦታ ለመለየት እድል ስለሚሰጣችሁ ፣ ግር ያላችሁ በነቂስ መርጣችሁ ጊዜ በመቆጠብ እንድታነቡ ያግዛችኋል። ምንም እንኳን በ ደን ውስጥ ስላለ ስለሆነ ቦታ ቢያወራም ፣ ከ Note የሚለየው ቦታው ጋር ልትሄዱበት የምትችሉበትን የተለያየ አቅጣጫ ማሳየት መቻሉ ነው። 2️⃣ Active Recall ( አብሪ ማስታወሻ) ልክ እያነበባችሁበት ባለበት ፣ የተለየ ሃሳብ ውስጥ የሚከታችሁ ነጥብ አለ አደል? ከዚህ በሗላ ምንድነበር ያለው የምትሉት?" ከዚህ ጋር አብሮ የሚመጡ ነገሮች ምንድናቸው 5 ነበሩ ብላችሁ"  አይምሯችሁ ላይ ሲያቃጭሉ የምታስቧቸው ! "ጣይቄው እንዲህ ሲሆን መከተል ያሉብን ሁለት ህጎች አሉ" ፣ ብላችሁ እንድታስቡ የሚያረጓችሁ ሃሳቦች እንደዛ አይነት ሁኔታ ውስጥ ስትሆኑ ፣ ሮጣችሁ ኖት ላይ ለማረጋገጥ አትሂዱ ፣ ራሳችሁን ገድቡት እና ሃሳቡ ሲመጣ አይምሯችሁን ፈትሹት ፣ አይምሯችሁን አስጨንቁት ፣ ይህንን ስንል 10 ደቂቃ ሙሉ የሆነ ነገር ሲከብዳችሁ አፍጥጣችሁ እያያችሁት እዘኑ ማለታችን አደለም። 9 Factors of this issue የሚል ነገር ስታዩ ለምን ዝርዝሩ ላይ ትሄዳላችሁ ፣ መጽሃፉን ከድናችሁ ፣ በአይምሯችሁ በማስታውስ ሁሉንም ለመዘርዘር መሞከር ከዛን ማስተያየት። ይህን ስታረጉ ኖታችሁን ቅይ ቀለም እየቀባችሁ ካነበባችሁት በላይ በቂ ዝግጅት ይኖራቹሃል ። Part 2 ይቀጥላል_