en
Feedback
ESS Study Tips

ESS Study Tips

Open in Telegram

Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot

Show more
3 210
Subscribers
-1424 hours
-447 days
-9130 days
Posts Archive
ውድ ቤተሰቦች የመጀመሪያ የ youtube አካውንታችን በ youtube ስለታገደ እዚህ ላይ እየገባቹ Subscribe በማድረግ አበረታቱን🙏
ውድ ቤተሰቦች የመጀመሪያ የ youtube አካውንታችን በ youtube ስለታገደ እዚህ ላይ እየገባቹ Subscribe በማድረግ አበረታቱን🙏

ብዞቻቹ የፈተና አሰራር ዘዴዎች የሚለውን መፅሐፍ ምን ያህል ጠቃሚና እንደሚረዳ አልተረዳቹትም ግን አንብበው ከተጠቀሙት እንደዚህ አይነት መልዕክት ሲደርሰን ደስታችን እጥፍ ይሆናል እስካሁን ያልተጠቀማ
ብዞቻቹ የፈተና አሰራር ዘዴዎች የሚለውን መፅሐፍ ምን ያህል ጠቃሚና እንደሚረዳ አልተረዳቹትም ግን አንብበው ከተጠቀሙት እንደዚህ አይነት መልዕክት ሲደርሰን ደስታችን እጥፍ ይሆናል እስካሁን ያልተጠቀማቹት መጀመሪያ sample የተለቀቀ አለ እሱን አንብባቹ ወስኑ sample -

photo content

Install ስታደርጉ ካስቸገራቹ ይህን Step ተከተሉ
+1
Install ስታደርጉ ካስቸገራቹ ይህን Step ተከተሉ

ESS STUDY TIPS (version 1.0.0).apk28.52 MB

ውድ የ ESS Study Tips ቤተሰቦች ሙሉ በሙሉ በ offline የምትጠቀሙትና የ ጥናት ዘዴዎችን የያዘ App ሰርተን ልንጨርስ ነው ልክ መተግበሪያው እንዳለቀ እንለቅላቹሃለን በጣም እንደምትጠቀሙ
ውድ የ ESS Study Tips ቤተሰቦች ሙሉ በሙሉ በ offline የምትጠቀሙትና የ ጥናት ዘዴዎችን የያዘ App ሰርተን ልንጨርስ ነው ልክ መተግበሪያው እንዳለቀ እንለቅላቹሃለን በጣም እንደምትጠቀሙበት ተስፋ አደርጋለሁ🙏 🫵በትዕግስት ጠብቁን

photo content

Repost from ESS Study Tips
✅በፈተና ወቅት ግራ መጋባትና መጨነቅ ይበቃችኋል! ውጤታማ የሚያደርጉ ምርጥ የፈተና ስልቶችን የያዘው ኢ-ቡክ አሁን ተዘጋጅቶ ቀርቧል። ✅ሙሉውን ከመግዛታችሁ በፊት ይዘቱን እንድታዩ የተወሰኑ ገጾችን ጋብዣችኋለሁ። ናሙናውን አሁኑኑ ዳውንሎድ አድርጋችሁ ተመልከቱት!

ታውቃላቹ አንዳንዴ እንደለፋነው እንዳነበብነው ውጤታችን ላይሆን ይችላል ነገር ግን አንድ ነገር እንዳትረሱ የናንተ ልፋትና ጥረት በ 1 ፈተና እንደማይለካ። ስለዚህ በነገሮች ተስፋ ሳትቆርጡ ወደፊት ቀ
ታውቃላቹ አንዳንዴ እንደለፋነው እንዳነበብነው ውጤታችን ላይሆን ይችላል ነገር ግን አንድ ነገር እንዳትረሱ የናንተ ልፋትና ጥረት በ 1 ፈተና እንደማይለካ። ስለዚህ በነገሮች ተስፋ ሳትቆርጡ ወደፊት ቀጥሉልኝ🫡

🎉 አስደሳች ዜና እና ድንቅ ስኬት! 🎓 ውድ የESS STUDY TIPS ቤተሰቦች ትላንት ማታ የፈተና አሰራር መጽሐፋችንን በመጠቀም ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (Entrance) ተፈትነው ውጤታቸውን
🎉 አስደሳች ዜና እና ድንቅ ስኬት! 🎓 ውድ የESS STUDY TIPS ቤተሰቦች ትላንት ማታ የፈተና አሰራር መጽሐፋችንን በመጠቀም ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (Entrance) ተፈትነው ውጤታቸውን ካዩ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ጋር አውርቼ ነበር። በፈጣሪ እርዳታና በናንተ ጠንክሮ መሥራት ያልጠበቅነው አስደናቂ ውጤት ተመዝግቧል! 📊ይህንን PDF መጽሐፍ ለአንባቢዎች ካቀረብን ገና አንድ ዓመት ሊሞላው ቀናት ብቻ የቀሩት ቢሆንም፣ ከ 2,000+ በላይ ተማሪዎች እየተጠቀሙበት ይገኛሉ። ከነዚህም ውስጥ፦ 🎯 530 የሚጠጉ የኢንትራንስ ተፈታኞች ሲሆኑ። 🌟 ከፍተኛው ውጤት: 510 ተመዝግቧል! 🚀 አብዛኛዎቹ ተማሪዎች: ቀጥታ ወደ ዩኒቨርሲቲ አልፈዋል። 📚 123+ ተማሪዎች: ሪሚዲያል (Remedial) ውጤት በማምጣት ወደሚቀጥለው ምዕራፍ ተሸጋግረዋል። ⚠️ 25 ተማሪዎች ብቻ ውጤት ሳያመጡ ቀርተዋል። ለተማሪዎቻችን ሁሉ የተሰማን ደስታ ከፍ ያለ ነው። ፈጣሪ ይባርካችሁ፤ በርቱ! ለቀጣይ ከ 1ኛ እስከ 11ኛ ክፍል ላላችሁ ተማሪዎችም ጊዜው አልረፈደም! 🎁 የኢንትራንስ ፈተና ውጤትን ምክንያት በማድረግ የፈተና አሰራር ዘዴዎችን ለቀጣይ 1 ሳምንት ብቻ የሚቆይ የ 20% ቅናሽ አድርገናል። 📱 ሙሉ በሙሉ በ PDF የተዘጋጀ ሲሆን በስልክም ሆነ በኮምፒዩተር በቀላሉ ማንበብ የሚቻል ሲሆን ይህንን እድል በመጠቀም አሁኑኑ መጽሐፉን በእጅዎ በማስገባት ለተሻለ ውጤት ይዘጋጁ! 👉 ለግዢ እና ለመረጃ አሁኑኑ ያግኙን! ለቀጣይ ስኬቶችዎ አብረን እንቆማለን!

🎉መልካም ዜና ለተማሪዎች 💎Gemini Pro የ 18 ወር ማግኘት ከፈለጋቹ ፍጠኑ እንደምትመለከቱት እኔ የራሴን ወስጃለሁ ፍጠኑ ፍጠኑ ⏳unlimited image and video የምትሰሩበት ከማለቁ
🎉መልካም ዜና ለተማሪዎች 💎Gemini Pro የ 18 ወር ማግኘት ከፈለጋቹ ፍጠኑ እንደምትመለከቱት እኔ የራሴን ወስጃለሁ ፍጠኑ ፍጠኑ ⏳unlimited image and video  የምትሰሩበት ከማለቁ በፊት ፍጠኑ https://t.me/hubxshop_bot?start=fwpzlf71

💬እንኳን ደስ አላችሁ!!ያለፋችሁ፤ ያላለፋችሁም እንኳን ደስ አላችሁ። ዩኒቨርስቲ የገባ ሁሉ አይመረቅም። ገና Exit Exam አለ የተመረቀ ሁሉ ስራ አይዝም። ስራ ያለው ሁሉ ደስተኛ ኑሮ አይኖርም... So my brother don't give up ! go forward and choose another option እቺ አለም አንድ ነገር ስትንጥቅህ አንደ ነገር ሰታህ ነው, ከ100 መንገድ አንዱ ነው የተዘጋብህ 99 ክፍት ብሮች አሉህ። Feel free and relax no one is a result of your happiness except yourself. ያለፋቹህ Congrats ደግሞ እዛ ሔዳቹ ዱላ ይዛቹ ዘረኛ እንዳትሆኑ😁... ያላለፋችሁም  Congrats የራሳችሁን ሴኬታማ ማንነት ለመፍጠር ለሌላ እድል ተሹማችኋል ። @QesemAcademy ❤️

🔔የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ከምሽቱ 01:00 ጀምሮ መታየት ይጀምራል ። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀ
+1
🔔የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ከምሽቱ 01:00  ጀምሮ መታየት ይጀምራል ። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች  ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ አሳውቋል።  በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ያሳውቃል።  ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- 📌በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et 📌ቴሌግራም፡ @MOE_RESULT_BOT 📌አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ 6284   @ess_study_tips

በዚህ ዓመት ለፈተና ከተመዘገቡ 563,960 ተማሪዎች ውስጥ 550,210 ተማሪዎች ፈተናቸውን ወስደዋል። ‎በአጠቃላይ በትምህርት ዘርፉ እየነተገበሩ ባሉ የሪፎርም እርምጃዎች የተሻለ ውጤት እየተመዘገበ መምጣቱን የዘንድሮው ውጤት ማሳያ መሆኑንም ክቡር ሚኒስትሩ አብራርተዋል።

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ከ 12.8 በመቶ ወይም 70, 544 ተማሪዎች የማለፊያ ወጤት ማምጣታቸው ተገለጸ። በዘንድሮው ፈተና ከ600 ከፍተኛ ውጤት 591.6
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ከ 12.8 በመቶ   ወይም 70, 544 ተማሪዎች የማለፊያ ወጤት ማምጣታቸው ተገለጸ። በዘንድሮው ፈተና ከ600 ከፍተኛ ውጤት 591.64 በተፈጥሮ ሳይንስ ሆኖ ተመዝግቧል። ----------------------------- // ------------------------------- ‎ ‎(ነሐሴ 16/2018 ዓ.ም) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤትን በማስመልከት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ከ 12.8 በመቶ   ወይም 70, 544 ተማሪዎች 50% እና በላይ ወጤት ማስመዝገባቸውን አብራርተዋል። ‎ ‎ባለፈው ዓመት በተሰጠው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 8.9 በመቶ ተማሪዎች ማለፋቸውን የገለጹት ሚኒስትሩ በዚህ ዓመት የማለፊያውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ቁጥር ከአምናው ጋር ሲነጻጸር ከ20 ሺህ በላይ ብልጫ እንዳለው ተናግረዋል። ‎ ‎በዚህ ዓመት ከ50 በመቶ በላይ ያመጡ ተማሪዎች በተፈጥሮ ሳይንስ 16.58 በመቶ እንዲሁም በማህበራዊ ሳይንስ 8.33 በመቶ መሆኑንም ተናግረዋል። ‎ ‎በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 ከፍተኛ ውጤት 591.64 በወንድ  ፤ 583.03  በሴት  ሆኖ የተመዘገበ  መሆኑን የገለጹት ሚኒስትሩ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ ከ600 ከፍተኛ በወንድ 576.25 በሴት 569.17 ሆኖ መመዝገቡን አብራርተዋል። ‎ ‎ በዚህ ዓመት ተማሪዎችን ካስፈተኑ ት/ቤቶች መካከል 88 ት/ቤቶች 100% ተማሪዎቻቸውን ማሳለፋቸውን እና 565 ትምህርት ቤቶች ደግሞ ምንም ተማሪ አለማሳለፋቸውን ተናግረው ከባለፈው ዓመት ምንም ካላሳለፉ 1232 ት/ቤቶች ጋር ሲነጻጸር የተሻለ መሆኑን ገልጸዋል።

ከ $600 በላይ በ አጭር ጊዜ ውስጥ የሰራሁበት ያበደ ጌም ነው። Smart Phone ካላቹ ማንም አይከለክላቹም ከ ስንፍና ውጪ። በዚህ VIDEO ያወጣሁትን ገንዘብና እንዴት እንደምትጀምሩ አሳያቹሃለው 👤ID - 95615108 📲App Link- https://play.google.com/store/apps/details?id=com.magiccar.android

ከ $600 በላይ በ አጭር ጊዜ ውስጥ የሰራሁበት ያበደ ጌም ነው። Smart Phone ካላቹ ማንም አይከለክላቹም ከ ስንፍና ውጪ። በዚህ VIDEO ያወጣሁትን ገንዘብና እንዴት እንደምትጀምሩ አሳያቹሃለው 👤ID - 95615108 📲App Link- https://play.google.com/store/apps/details?id=com.magiccar.android

Post የምታደርጉት እነዚህን ሟሟላት አለበት cover Image Title ትንሽ ጊዜ ስለሚወስድ እስከ ነገ ማታ 1:00 ድረስ መሞከር ትችላላቹ

የተባላቹት በራሳቹ Post አድርጋቹ link ላኩ ነው እንዴት Post እንደምታደርጉ Video ስላለ በሱ መሰረት POST አድርጉ