cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Rahma street dawah in Ethiopia ራህማ የጎዳና ዳእዋ

☀️ይህ በ ሀበሻ ምድር የ ጎዳና ዳእዋ እና ሌሎች ስራዎች እየሰራ ያለው ራህማ ኢስላማዊ ድርጅት ዋና የ ቴሌግራም ቻናል ነዉ ::☀️ 🌅ኢስላም የ ልብ ብርሃን ነው ☀️ደስታም በተውሂድ ብቻ ነው ሚገኝው ለ ሃሳብ እና ጥቆማ 0991923566(ሚዲያ ክፍል )

Show more
Advertising posts
908
Subscribers
+1624 hours
+697 days
+29130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ኡስታዝ አቡ ሀይደር ስለ አደባባይ ላይ ዳዕዋ ያስተላለፈውን መልእክት በዩትዩብ ቻናላችን ላይ ይከታተሉ!! https://youtu.be/mQv8e6_Koek?si=T_jx6pO7KIfeE2Et
Show all...
👍 5
Show all...
የጎዳና ላይ ዳዕዋ ኡስታዝ አቡ ሃይደር ustaz abu hayder | Ethiopia | harun media | minber tv የኔ መንገድ yene menged

Show all...
የጎዳና ላይ ዳዕዋ ኡስታዝ አቡ ሃይደር ustaz abu hayder | Ethiopia | harun media | minber tv የኔ መንገድ yene menged

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለራህማ የጎዳና ላይ ዳዕዋ አባላት የተሰጠ ኮርስ ሙሉ ቆይታን በዩትዩብ ይመልከቱ!! https://youtu.be/ImlfUZ8JTJc?si=xz6Z6_KjjACIQ2AG
Show all...
🥰 2
💫 ኮርሱ ዛሬ ተጠናቀቀ!! 💫 ለራህማ ኢስላማዊ ድርጅት ዱዐቶች ለ2 ቀን እየተሰጠ የነበረው ኮርስ ዛሬ ተጠናቀቀ!! በአላህ መልካም ፍቃድ ብዙ ቁም ነገር ነበር የቀሰምንበት እናም ሳንፈልግም ነበር ያለቀብን። አላህ ኡስታዞቻችንን ይጠብቅልን ያቆይልንም......አላሁመ አሚን🤲🤲 ኮርሱን ሲሰጡ የነበሩ ኡስታዞች እና ትኩረት ያደረጉበት ርእስ በዋናነት ይህን ይመስላል:– 🔅#ኡስታዝ_ዑመር_ሮቤ (የድርጅቱ የቅርብ አማካሪ): በንፅፅር ዘርፍ 🔅#ኡስታዝ_ሙሀመድ_ኸድር: ስለ መፅሀፍት ጥብቅነት 🔅#ኡስታዝ_ሳዲቅ_ሙሀመድ (አቡ ሀይደር): ዱዐቶች መላበስ የሚገባቸው ባህሪያት 🔅#ኡስታዝ_ዩሱፍ_አህመድ (የድርጅቱ የቅርብ አማካሪ): በዳዕዋ ላይ መፅናት እና መታገስ ከሁሉም ጋር የጥያቄ እና መልስ ጊዜ ከማሳለፋችንም ባለፈ የማይረሳ እና ደስ የሚል ቆይታም አድርገናል!! የአላህ ፍቃድ ከሆነ ነገ እሁድ የነበረንን ሙሉ ቆይታ በአጭሩ በዩትዩብ አካውንታችን የምናጋራችሁ ይሆናል። 🔆የሶሻል ሚድያ አካውንቶቻችንን ይቀላቀሉ!!🔆 💫Telegram : ●|  https://t.me/rahma_street_daewa_eth |● 💫Facebook: ○| https://www.facebook.com/profile.php?id=61557022331281&mibextid=ZbWKwL  |○ 💫Tiktok: ◇|https://www.tiktok.com/@rahma_street_daewa_eth?_t=8lgD2furzQE&_r=1 |◇ 💫 Youtube : □|https://youtube.com/@Ethiostreetdaewa_rahma?si=_oFLODEcmnMnu27P |□ 💫 Instagram : ◇| https://www.instagram.com/raahemaaselaamaawimaahebare?igsh=eGUxMXdoeXVjaXJ0  |◇
Show all...
👍 7🥰 2 1🔥 1
Show all...
የ አላህ የተፈጥሮ መንክር || ሸይኽ ጣሀ ሙስጠፋ || አለም ባንክ || #ethioapp #haruntube2 #minbertv #sadatkemal