en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

GAT Tutorial Official

GAT Tutorial Official

Open in Telegram

This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants. Register : @GATtutorialbot Ask: @havanstudentsupport Discussion: @GATtutorialdiscussion YouTube ✔️

Show more
7 542
Subscribers
+224 hours
+117 days
+1430 days
Posts Archive
🔴 FAQ 1 What is the difference between NGAT, GAT, and NGAT/GAT when registering via the bot ❓ 🔷 NGAT stands for the National Graduate Admission Test, which is prepared by the Ministry of Education. It is required for graduate program admissions at public universities across Ethiopia (except AAU). 🔷GAT refers to the Graduate Admission Test administered specifically by Addis Ababa University (AAU) for its own graduate programs. 🔷 NGAT/GAT is the combined option for those who wish to prepare for both exams at the same time. 👉 Select the option that matches your goal: ✔️Choose NGAT if you're applying to universities under the Ministry. ✔️Choose GAT if you're applying only to AAU. ✔️Choose NGAT/GAT if you're applying to both AAU and other public universities. Share & Join: @GAT_Tutorial Register : @GATtutorialbot

Share & Join: @GAT_Tutorial Register : @GATtutorialbot

ለምን ጥቂት ተማሪዎች ብቻ ለድህረ ምረቃ ፕሮግራም ይታጫሉ? ከ 30 ሚልዮን በላይ የሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ በትምህርት ዘርፍ ውስጥ ነው ያለው። በየዓመቱ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የመጀምሪያ ድግሪ ማሪዎች ከተለያዩ ከመንግስት እና ከግል ከፍትኛ ተቋማት ይምረቃሉ። ይሁን እንጅ የሁለተኛና የሶስተኛ ድግሪ ምሩቃን እምብዛም ናቸው። ለምሳሌ በ2012 - በ2013 አካደሚክ ዓመት ላይ 6,353 የምያህሉ ማስተርስ ተማሪዎች ከተለያዩ ዩኒቨሪቲዎች እና ኮሌጆች ተመርቀዋሉ። ይሄ በ 2008-2009 ዓ.ም ከተመረቁ የሁለተኛ ድግሪ ምሩቃን ቁጥር (3,574) ጋር ሲነጻጸር 75% ዕድገት አሳይቷል። እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያሉ ከፍተኛ ደረጃ ት/ት ተቋማት በየዓመቱ ከ2000 በላይ የሁለትኛ ድግሪ ተማሪዎችን ያስመርቁ ነበሩ። የሶስተኛ ድግሪ ምሩቃን ቁጥር በሀገር አቀፍ ደረጃ እጅግ በጣም ዝቅተኛ ነው። ለምሳሌ በፈረንጆች 2020 ላይ ከ 3000 በላይ የሶስተኛ ድግሪ ተማሪዎችን የተለያዩ የት/ት ተቋምት ተቀብለዋሉ። በየዓመቱም ከ500 በላይ የዶክቴረት ድግሪ ምሩቃን ከተለያዩ ከፍተኛ ት/ት ተቋማት ይመረቃሉ። በፍረንጆች በ2023 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲት ከ 300 በላይ የሶስተኛ ድግሪ ተማሪዎችን አስመርቆ ነበር። በ2023 ለመጀመሪያ ጊዜ የብሂራዊ ድህረ ምረቃ ፕሮግራም መግቢኣይ ፈተና NGAT/GAT ከተመጀመረበት ጊዘ ጀምሮ ፈተናውን በተለያዩ ዙሮች ከሚወስዱት 5% ተማሪዎች ብቻ እንድምያልፉት መረጃዎች ይጠቁማሉ። ከNGAT/GAT ፈተና በኋላ በየዓመቱ ምን ያክል የሁለተኛ እና ሶስተኛ ድግሪ ተማሪ ሊመረቅ ይችላል የሚለውን ከዚህ ዓመት ጀምሬን አብረን የምናይ ይሆናል። ጥቂት ተማሪዎች ብቻ ስኬታማ ሆነው ወደሚገቡበት የድህረ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራም ለመግባት NGAT/GAT ማለፍ የግዴታ ሆኗል። ከስራ ገበታችሁ ሳትርቁ ፥ ካላችሁበት ሆናችሁ እጅግ በጣም ቀላል፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የGAT ቪድዮ ትምህርቶችን ፥ ሲሙዪለሽን እና የ NGAT/ GAT Solution በማግኘት በቀላሉ ማለፍ ትችላላችሁ። ሼር: @GAT_Tutorial 🙏 ለመምዝገብ : ⤵️ @GATtutorialbot

ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች 🙌 ዛሬም ምዝገባ እንደቀጠለ መሆኑን በድጋሜ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን። ከዚህ ሰዓት ጀምራችሁ ለመዘጋጀት በትንሹ ከአንድ ወር በላይ ጊዜ አላችሁ። በምዝገባ ወቅት ለሚያጋጥማችሁ ለማንኛው ጥያቄ @Dr_Hanuel ያናግሩን። ከዛ በተጨማሪ በ GAT info series ሁለተኛውን ክፍል ዛሬ የምንለቅ ይሆናል። ✅ ለመምዝገብ : @GATtutorialbot

Lecture 1 starts soon. GAT Tutorial Official | 2025 @GATtutoriaobot
Lecture 1 starts soon. GAT Tutorial Official | 2025 @GATtutoriaobot

ከዚህ ሳምንት ጀምሮ የከፍተኛ ት/ት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን የሚያስመርቁ ይሆናል። በ2016 ዓ.ም የድህረ ምረቃ ትምህርታቸውን ተከታትለው የተመረቁ ተማሪዎችን እንየው👇 ✅ AAU፣ Hawassa እና Civil Service University በሺዎች የሚቆጠሩ በድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ተማሪዎችን አስመርቀዋሉ። ✅ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2,269 ተማሪዎች አስመረቀ። ከእነዚህ ውስጥ ➭ በሦስተኛ ዲግሪ - 27 ➭ በሁለተኛ ዲግሪ - 2,120 ✅ አምቦ ዩኒቨርሲቲ 909 በሁለተኛ ዲግሪ፣ 6 በሦስተኛ ዲግሪ እንዲሁም 3 በህክምና ስፔሻሊቲ ✅ ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ 1,211 የሁለተኛ ዲግሪ፣ 38 የህክምና ስፔሻልቲ፣ 46 የዶክትሬት ዲግሪ ✅ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ 281 በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም አስመርቋል ✅ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ 64ቱ በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቀቁ ናቸው። ✅ ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ 103 ተማሪዎች በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቀቁ ናቸው፡፡ ✅ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ 122 ተማሪዎች በድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ✅ ወልቅጠ ዩኒቨርሲቲ 108 ተማሪዎች በድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ✅ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ 268 በድኅረ ምረቃ ✅ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በሁለተኛ ዲግሪ 366 ተማሪዎችን ✅ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ 446 በማስተርስ ዲግሪ ✅ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከ120 በላይ የሚሆኑት በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው፡፡ ✅ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከተመራቂዎቹ መካከል 85ቱ ዩኒቨርሲቲው ለመጀመሪያ ጊዜ በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም አሰልጥኖ ያስመረቃቸው መሆኑ ተገልጿል ✅ መቱ ዩኒቨርሲቲ 50 ተመራቂዎቹ በድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው። ✅ ASTU በሦስተኛ ዲግሪ - 32, በሁለተኛ ዲግሪ - 397 ተማሪዎችን አስመረቀ። ✅ ሰላለ ዩኒቨርሲቲ 238 ሁለተኛ ድግሪ 🔵 በ2017 ዓ.ም እና አብዘኞቹ በዚህ ዓመት የሚመረቁ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ምሩቃን የ GAT ፈተና ከመጀመሩ በፊት ትምህርታቸዉን የጀመሩ ናቸው። አሁን ከዚህ በኋላ በዚህ ልክ ይመረቅ ይሆን🤷‍♂️ ( NAGT/GAT Era ) ለNGAT/GAT Tutorial ምዝገባ : @GATtutorialbot share and Join @GAT_Tutorial

Good Morning🌅 ዛሬ የቲቶሪያል ክላስ Lecture 1 የምንጀምር ይሆናል። በምዝገባ ሂደት ላይ ለሚገጥማችሁ ለማንኛው ጥያቄ @Dr_Hanuel አሳውቁን። GAT Tutorial Official integrated curriculum ስይስተም ይጠቀማል። ይሄ ማለት ዛሬ አሁን Lecture 1 ሲትማሩ መጀመሪያ የ ሌክቸር አንድ ቪድዮ ትማሩታላችሁ። ቪድዮው እጅግ በጣም አጭር፣ ቀላል፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆነ ነው። ከዛ በመቀጠል የቪድዮ ሌክቸሩ ኖት ይቀርባል። በቪድዮ ላይ የተነሱ ሃሳቦች NGAT/GAT ፈተናን መሠረት ባደረገ መልኩ እጥር ምጥን ሆነው በኖት ይቀርባል። then አሁን አጭር ቪድዮ አይታችኋል፣ ኖትንም አንብባችኋል የሚቀረው ጥያቄ መስራት ነው። so ከዛው ከራሱ ቪድዮ የወጡ ጥያቆዎች ከነማብራሪያቸው ጋር ይቀርባሉ። summery -Video -Note -Questions ✅ High retention Power አንድ ሰው ከሌክቸር አንድ ወደ ለክቸር 2 ከመሸጋገሩ በፊት በትንሹ እነዚህን ነገሮች እንዲያገኝ ይደረጋል። ከዛ በተጨማሪ Mentorship፣ weekly GAT analysis and prediction፣ Ai Chatbot፣ የራሳችሁን ኖት የሚትጽፉበት፣ የሚትወያዩበት ፕሮግራም/ስይስተም አለ። የተወሰነ ለክቸሮችን ካስተማርን በኋላ የጥያቄ exposure እንደጨምር ሲምዩለሽን የምንጀምር ይሆናል። ስምዩሌሽኑ exactly በአሰራሩ፣ በጥያቄ ይዘት፣ በአቀራረቡ፣ በሁሉም ነገሩ NGAT/GATን ይመስላል። ለተጨማሪ መረጃ: @GAT_Tutorial ለመመዝገብ: @GATtutorialbot እናመስግናለን!

Join and Share: @GAT_Tutorial

GAT Info Series 1.MP34.18 MB

☀️ ለማስታወስ ያክል 👉ሰኞ 16/2017 ዓ.ም  Officially የቱቶርያል ክላስ የምንጀምር ይሆናል። 🔥 እስካሁን በርካታ ተማሪዎች ተመዝገበዋል። ለሁሉም የተመዘገቡ ተማሪዎቻችን ዛሬ ማታ Orientation የምንሰጥ ሲሆን ነገ ደግሞ ክላስ የምትጀምሩ ይሆናል። ምዝገባው አሁንም አንደቀጠለ ነው ለመመዝገብ ⤵️ @GATtutorialbot Join us for more Telegram @GAT_Tutorial

"መጭው የNGAT ፈተና ከሀምሌ 29-30 እንደሚሰጥ ይጠበቃል።" ይህ ማለት ለፈተና በትክክል አንድ ወር ከ 15 ቀን ገደማ ይቀራል አንደማለት ነው!! 💢እውነት ለመናገር ይሄ ጊዜ ለዚህ ፈተና ለመዘጋጀት በጣም በቂ ነው። ፈተናውንም በኮንፍደንስ ሰርቶ ሰቅሎ ማለፍም ይቻላል:: ግን አንድ ነገር አለ🤝እሱም ስለ ፈተናው በቂ መረጃ ማግኘት ፥ ምን ምን ኮንተንት አንዳለው ቀድሞ ማወቅ እሱም በቂ አይደለም ትክክለኛ የ ማንበቢያ materials, የመለማመጃ ጥያቄዎችን በትጋት መስራት እና exam Focus Area ለይቶ መዘጋጀት ይኖርባችኋል! እሺ እኔ ጊዜ ከሌለኝስ? 🔆ልክ ናችሁ ፥ ይሄን ሁሉ ዝግጅት ለማድረግ ጊዜ የሚባል ነገር ፣ በስራ Busy መሆን፣ ፈተናው በራሱ ያለው የክብደት መጠን፣ ባላልፍስ የሚል ስጋት በራሱ ተስፋ አስቆራጭ መስሎ ይታያል:: 🔆ዛሬ አንድ ህልማችሁን እውን ለማድረግ ፥ በሚያስፈልጋችሁ ነገር ሁሉ ከጎናችሁ ለመቆም ቆርጦ የተነሳ 💫GAT Tutorial Official💫 እናስተዋውቃችሁ። 💢ለሁሉም ጥያቄያችሁ መልስ አለው:: 💡ደስታችሁ ሙሉ ሆኖ ህልማችሁ እንድሰምር ደግሞ:-⤵️ ✍️በብቃት እና በጥራት ለፈተና እርስዎን ብቁ በሚያደርጉ አጫጭር ፣ ግልፅና ለመረዳት ምቹ በሆኑ ቪድዎች ጊዜ ቆጣቢ በሆነ መንገድ ትኩረት ሰጥቶ ያስተምራል ፣ ✍️GAT Focused የሆኑ ኖቶች ፣ 100% GAT የሚመስል ሲሙዩለሽን ስይስተም በመዘርጋት የ practice ብሎም ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ለናንተ ያቀርባል! ✍️ በተለይም one-to-one በሆነ መልኩ ሜንቶርሺፕ መደረግ ለሚፈልጉ ተማሪዎቹ በነፃ አገልግሎት በመስጠት ጭንቀታችውን ያቀላል:: ✍️በየሳምንቱ  የGAT ፈተና analysis እና የመጪው GAT ፈተና prediction ያቀራባል:: ( the golden service) 🎓ካሁን በፊት ካስተማራቸው 90% ተማሪዎችን ያሳለፈ በተጨማርም ለማንኛውም Committed learner 75%  Pass rate promise ያለው መሆኑን ዛሬውኑ ተቀላልቅለው ይመልከቱ:: 🔆በርካታ ተፈታኞች የድል ጉዟቸውን ለመጀመር እየተመዘገቡ ይገኛሉ!! ሰኞ 16/2017 ዓ.ም Officially የቱቶርያል ክላስ የሚጀምር ይሆናል። ምዝገባው አሁንም አንደቀጠለ ነው ለመመዝገብ ⤵️ @GATtutorialbot Join us for more: Telegram @GAT_Tutorial

📌 The smartest GAT preparation move you’ll make this year! You don’t have to stay up late at night after long hours of day work. You don’t have to sacrifice your family or leisure time. ✅ You just have to join us and follow through. You can count on us for any important GAT/NGAT related news. We guide you through all the necessary materials you have to prepare from. Enough wasting another week guessing over which materials to read. ✅ We bring you the most personalized and most comprehensive support and guidance you will ever get with just 500 birr. We have limited spots. We accept only a few of you and give each one of you the best service. Register now!⤵️ @GATtutorialbot

አንድ ደቂቃ ለተሻለ ውጤት ! ✔️ https://forms.gle/NFQAyE2Ep3V4vvb19

✅ በትንሽ ጊዜ ፥ ከፍተኛ ውጤት! የተሻለ ጥራት ያለውን ትምህርት ማግኘት ጊዜን ፣ ሃይልንና ለጉዳዩ የሚከፈለውን ዋጋ እጅጉን ከመቆጠቡ ባሻገር ትምህርቱን በሚማረው ሰው ህይወት ላይ የሚፈጠረውን ጭን
+1
✅ በትንሽ ጊዜ ፥ ከፍተኛ ውጤት! የተሻለ ጥራት ያለውን ትምህርት ማግኘት ጊዜን ፣ ሃይልንና ለጉዳዩ የሚከፈለውን ዋጋ እጅጉን ከመቆጠቡ ባሻገር ትምህርቱን በሚማረው ሰው ህይወት ላይ የሚፈጠረውን ጭንቀት፣ መረበሽ፣ ፍርሃት እና አሉታዊ ተጽዕኖችን በዘላቂነት የማጥፋት አቅሙ ወደር የለሽ ነው። ተማሪው በሚያመጣው ውጤት ላይም አዎንታዊ አስተዋጽኦ አለው። ከተወሰኑ ሳምንታት በኋላ የቀጣዩ ዙር NGAT/GAT ፈተና ደረሰ መባሉ አይቀረ ነው። በመሆኑም ከዚህ በፊት የነበረውን ከፈተኛ የሆነ የውድቀት መጠኑን ለመቀነስ በተሻለ መንገድ መዘጋጀት ተገቢ ነው። የተሻለ የዝግጅት ጊዜ እንድኖራችሁ እንዲሁም በሚጠበቅባችሁ ልክ መዘጋጀት እንድትችሉ ዘንድ የ1 ደቂቃ Survey አዘጋጅተንላችኋል። ሰርቬይን በትክክል በመሙላት እንደ ስጦታ የሚቀርብላችሁን የSpecial ክላስ ትቶሪያል ዕድለኛ መሆን ትችላላችሁ። ከ 20 ደቂቃ በኋላ የSurvey ሊንክ Share ይደረጋል። @GAT_Tutorial

Only two days left 🏃‍♂️ 🏃‍♀️ @GAT_Tutorial ለመመዝገብ: @GATtutorialbot

የGAT እና የNGAT ልዩነት ምንድን ነው? ✅  ማንኛውም የድህረ ምረቃ ትምህርቱን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መከታተል የሚፈልግ ተማሪ GAT(Graduate Admission Test) መውሰድ የሚጠበቅበት ሲሆን NGAT(Nationa Graduate Admission Test) መውሰድ አያስፈልገውም። ✅  ነገር ግን የድህረ ምረቃ ትምህርታቸውን ከአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ ውጭ በሌሎች ዩኒቨረሲቲዎች መከታተል የሚፈልጉ ተማሪዎች NGAT exam መውሰድ የሚጠበቅባቸው ሲሆን GAT exam መውሰድ አያስልጋቸውም። 👉 ከዚህ በዘለለ ሁለቱም በጣም ተቀራራቢ የሆነ የፈተና ይዘት አላቸው። በቀጣይ post ስለፈተና ይዘታቸው ጠቅለል አድርገን የምናቀርብላችሁ ይሆናል። ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ🙏 @GAT_Tutorial ለምዝገባ: @GATtutorialbot

How to Register for GAT Tutorial Use : @GATtutorialbot
+5
How to Register for GAT Tutorial Use : @GATtutorialbot

Some Features of the registration Bot 1. Referral for Discount: Users can refer someone they know to register through @GATtut
+2
Some Features of the registration Bot 1. Referral for Discount: Users can refer someone they know to register through @GATtutorialbot and receive a discount. The referred individual must Use the referrer's Link during registration to activate the discount. 2. Money Withdrawal: Users who earn money through referrals can request a withdrawal by messaging @GATtutorialbot. The bot will provide step-by-step instructions or direct support for the withdrawal process. @GATtutorialBot