cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የሕይወት መዓዛ (አቡነ ሺኖዳ)

በዚህ መንፈሳዊ ቻናል የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ በሕይወት ላይ ያተኮሩ ጽሑፎችና ሌሎች ኦርቶዶካሳዊ ትምህርቶች በጽሑፍና በድምጽ ይቀርብበታል

Show more
Advertising posts
8 735
Subscribers
-424 hours
+447 days
+78830 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/MsXeCVCPxX4 https://youtu.be/MsXeCVCPxX4 https://youtu.be/MsXeCVCPxX4
640Loading...
02
🟩🟨🟥በኢትዮጵያ ብቸኛው የኢ/ኦ/ተ/ቤ የቋሚ የጥያቄና መልስ የሚተላለፍበት ቻናል ሁሉም ሊቀላቀለው የሚገባ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ።
790Loading...
03
👌⛪️ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ከስር መሠረቱ የምትማሩበት ልዩ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ያሉ የተዋሕዶ ልጆች ተቀላቅለው በመማር ላይ ናቸው የቀራችሁት አንተ / አንቺ ናችሁ‼️ በቻናሉ ለምእመናን በሚገባ መልኩ በጽሑፍ ድንቅ የቤተክርስቲያን ትምህርቶች ይለቀቃሉ ገብታችሁ ተማሩ አናስከፍልም በነጻ የተሰጠንን በነጻ እንሰጣለን
710Loading...
04
❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ                    መልካም ዕድል!!!
930Loading...
05
🌏በዚያን ጊዜ ተጠንቀቁ 😭😭😭😭😭😭 ፍካሬ ኢየሱስ          ሰብል በደረሰ ግዜ አንበጣ፣ኩብኩባ የምድራቸውን ፍሬ የሚበላ መቅሰፍት ይልክባቸዋል በየሀገሩ ፀብ፣ክርክር ይነሳል እና የአባቶቻችን መልእክት........ ሙሉውን ለማንበብ
370Loading...
06
🤴  ስለ ንጉስ ቴዎድሮስ   🤴  🤴 🩸 ትንቢት የተነገረለትን ንጉስ የቴዎድሮስ የሚነሳበት አስደናቂና ምስጢራዊ ስፍራ 🩸 እውነት ትንቢት የተነገረለት ንጉስ ቴዎድሮስ ይመጣል ? 🩸 በፍካሬ ኢየሱስና በገድለ ፊቅጦር ስለ ትንቢታዊው ንጉስ ቴዎድሮስና ተጽፎ ይገኛል 🩸 የየረር ተራራ አስገራሚ ምስጢሮች ለእነዚህ ጥያቂዎች መልስ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ እዚህ ጋር ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN ➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN ➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN ➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
690Loading...
07
🔹 ✥● ከሚከተሉት ውስጥ ቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ከሚለው መጠርያ ስሟ ሌላ በየትኛው ትጠራ ነበር?? ✥●
680Loading...
08
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/MsXeCVCPxX4 https://youtu.be/MsXeCVCPxX4 https://youtu.be/MsXeCVCPxX4
1660Loading...
09
⛪️📚🙏 1, እመጓ 2, ዝጎራ 3, መርበብት 4, ዴርቶጋዳ 5, ዮራቶራድ 6, ዣንቶዣራ 7,መጽሐፈ ሄኖክ 8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ 9, ፍኖተ አእምሮ 9, አዳም እና ጥበቡ 10, ዝክረ መስቀል 11, ሰይፈ ሥላሴ 12, ፍትሐ ነገስት 13, መጽሐፈ መነኮሳት 14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና 16, ህግጋተ ወንጌል 17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን 18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል 19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ 20, ግድለ ተክለሃይማኖት 21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ 22, የወጣቶች ህይወት 23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት 24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት 25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ 📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖      ✝                      ይቀላቀሉን                    ✝
1620Loading...
10
💠መስቀሉን  ስትነኩት የሚወስዳችሁ ቻናል ለህይወታችሁ ጠቃሚ ስለሆነ መስቀሉን  ይጫኑ Join ይበሉት /Start                         🔳🔳                   🔳🔳          🔳🔳🔳🔳🔳🔳          🔳🔳🔳🔳🔳🔳                   🔳🔳                   🔳🔳                   🔳🔳                   🔳🔳          መስቀሉ አርማችን ነው።
750Loading...
11
💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን መጫን በቂ ነው።                ክፈት        ክፈት                               ክፈት        ክፈት                                                                    ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት                                                                                                                                                                                                                                                                                         ክፈት         ክፈት                              ክፈት         ክፈት
860Loading...
12
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/MsXeCVCPxX4 https://youtu.be/MsXeCVCPxX4 https://youtu.be/MsXeCVCPxX4
470Loading...
13
❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ                    መልካም ዕድል!!!
710Loading...
14
ቅዱስ ሲኖዶስ በግብረ ሰዶማዊነትና በተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ምን ወሰነ ?፦ ➛ በሕገ ተፈጥሮም ሆነ በሰው ልጅ የሰብዓዊ አኗኗር ፈጽሞ ተቀባይነት የሌለው፣ ➛ ፈጣሬ ዓለማት እግዚአብሔር መለኮታዊ ፈቃዱ በተገለጠባቸው ቅዱሳት መጻሕፍት ፈጽሞ #የተከለከለ፣ ➛ በቀኖናተ ቤተ ክርስቲያን፣ በፍትሕ መንፈሳዊና በፍትሐ ብሔር ድንጋጌዎች፣ በሥነ ልቦና ደንቦች የተወገዘ፣ ➛ ሥነ አእምሮዊ ሚዛንን የሚያዛባ፣ ➛ ግለሰባዊ ማንነትን፣ ቤተሰባዊ ሕይወትን፣ ማኅበራዊ ትሥሥርን የሚጎዳ ተግባር በመሆኑ ቅዱስ ሲኖዶስ አጥብቆ #እንደሚያወግዝ ገልጿል። #የተመሳሳይ_ጾታ_ጋብቻ እና #የግብረ_ሰዶማዊነትን ኃጢአት በተመለከተ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን አቋም በሚገልጽ መልኩ ራሱን ችሎ ዓለም አቀፋዊ ይዘቱን ባገናዘበ ሁኔታ ዝርዝር መግለጫ እንዲሰጥ ቅዱስ ሲኖዶስ ወስኗል።
4772Loading...
15
ቅዱስ ሲኖዶስ በግብረ ሰዶማዊነትና በተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ምን ወሰነ ?፦ ➛ በሕገ ተፈጥሮም ሆነ በሰው ልጅ የሰብዓዊ አኗኗር ፈጽሞ ተቀባይነት የሌለው፣ ➛ ፈጣሬ ዓለማት እግዚአብሔር መለኮታዊ ፈቃዱ በተገለጠባቸው ቅዱሳት መጻሕፍት ፈጽሞ #የተከለከለ፣ ➛ በቀኖናተ ቤተ ክርስቲያን፣ በፍትሕ መንፈሳዊና በፍትሐ ብሔር ድንጋጌዎች፣ በሥነ ልቦና ደንቦች የተወገዘ፣ ➛ ሥነ አእምሮዊ ሚዛንን የሚያዛባ፣ ➛ ግለሰባዊ ማንነትን፣ ቤተሰባዊ ሕይወትን፣ ማኅበራዊ ትሥሥርን የሚጎዳ ተግባር በመሆኑ ቅዱስ ሲኖዶስ አጥብቆ #እንደሚያወግዝ ገልጿል። #የተመሳሳይ_ጾታ_ጋብቻ እና #የግብረ_ሰዶማዊነትን ኃጢአት በተመለከተ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን አቋም በሚገልጽ መልኩ ራሱን ችሎ ዓለም አቀፋዊ ይዘቱን ባገናዘበ ሁኔታ ዝርዝር መግለጫ እንዲሰጥ ቅዱስ ሲኖዶስ ወስኗል።
280Loading...
16
Media files
5281Loading...
17
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ፡፡ በመንፈስ ቅዱስ የሚመራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በቅዱሳን አበው ሐዋርያት ትውፊት በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 ቁጥር 164 በተደነገገው መሠረት ምልዓተ ጉባኤው የርክበ ካህናት መደበኛ ስብሰባውን ከግንቦት 21 እስከ ግንቦት 28 ቀን 2016 ዓ/ም ድረስ በርካታ አጀንዳዎችን በመቅረጽ ውይይት ሲያካሄድ ሰንብቷል፡፡ ምልዓተ ጉባኤው ለቤተ ክርስቲያናችን አንድነት፣ ለሐዋርያዊ ተልእኮ መስፋፋት፣ ለመንፈሳዊ ዕድገትና ለምእመናን ደኅንነት ትኩረት በመስጠት ለቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንና ለሀገራችን ጠቃሚ የሆኑ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ በዚሁ መሠረት፡- 1.በቅድስት ቤተ ክርስቲያንና በሀገራችን መንግሥት መካከል ሊኖር ስለሚገባው መልካም የሥራ ግንኙነት በቅዱስ ፓትርያርኩ መሪነት ከመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር የሚመካከር የብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ልዑክ ቅዱስ ሲኖዶስ ሰይሟል፤ 2.በመላው ሀገራችን በተፈጠሩ ግጭቶች፣ አለመግባባቶችና የሰላም ዕጦት በርካታ የሰው ሕይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት እንደቀጠለ መሆኑ ቅዱስ ሲኖዶስን በእጅጉ አሳዝኗል፡፡ ስለዚህ ጉዳዩ የሚመለከታቸው ሁሉም ባለድርሻ አካላት ከግጭትና ከጥፋት ድርጊት ተቆጥበው የተፈጠረውን አለመግባባትና ግጭት በውይይትና በምክክር እንዲፈቱ እና ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥ ቅዱስ ሲኖዶስ በአጽንኦት ጥሪውን ያቀርባል፤ 3.በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እየተከናወነ ባለው የኮሪደር ልማት ምክንያት ለፈረሱ የቤተ ክርስቲያናችን ይዞታዎች የከተማ አስተዳደሩ ምትክ ቦታ በመስጠትና ቤተ ክርስቲያናችን ወደ መልሶ ማልማት እንድትገባ ድጋፍ በማድረግ፤ በተለይም ክብርት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አበቤ በፈረሰው የጽርሐ ምኒልክ የቤተ ክርስቲያኒቱ ሕንፃ ምትክ በከተማ አስተዳደሩ ሙሉ ወጭ ተጨማሪ ምድር ቤትና የቦታ ስፋት ያለው B+G+4 ሕንፃ ገንብቶ ለማስረከብ ቃል በመግባትና የቤተ ክርስቲያናችን የበላይ ኃላፊ አባቶች በተገኙበት የመሠረት ድንጋይ እንዲጣል ማድርጋቸውን ቅዱስ ሲኖዶስ ከምስጋና ጋር የተቀበለው ሲሆን በተሰጠን ምትክ ቦታ ላይም የከተማው ፕላን በሚፈቅደው መሠረት የመልሶ ማልማት ሥራው እንዲከናወን ቅዱስ ሲኖዶስ ወስኗል፡፡ 4.የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከተቋቋመበት አዋጅ መረዳት እንደሚቻለው ባለድርሻ አካላትን ባሳተፈ ሁኔታ ሀገራዊ ችግሮችን በምክክርና በውይይት ለመፍታት የተቋቋመ መሆኑን ተረድተናል፡፡ ይሁን እንጅ ሀገረ መንግሥትን ከመመሥረት ጀምሮ በአስታራቂነትና በሰላም ግንባታ ግንባር ቀደም ተጠቃሽ ለሆነችው እናት ቤተ ክርስቲያን እስከአሁን ድረስ በይፋ የቀረበ የተሳትፎ ጥሪ ሳይኖር ኮሚሽኑ የተሳታፊ ልየታንና አጀንዳ መረጣ አጠናቆ ወደ ምክክር ትግበራ እየገባ መሆኑ ቅዱስ ሲኖዶስን ቅር አሰኝቷል፡፡ በመሆኑም የቤተ ክርስቲያኒቱ ተሳትፎና አጀንዳ የማቅረብ መብቷ እንዲረጋገጥ ከኮሚሽኑ ጋር በመነጋገር ጉዳዩን ተከታትሎ ለፍጻሜ የሚያበቃ ኮሚቴ ቅዱስ ሲኖዶስ ሰይሟል፡፡ 5.የብፁዓን አባቶች የዝውውርና የአህጉረ ስብከት ሥያሜን አስምልክቶ የቀረቡ ጥያቄዎችን ምልዐተ ጉበኤው ተመልክቶ ተገቢውን ውሳኔ አሳልፏል፤ 6.የሃይማኖት ጉዳዮች ረቂቅ አዋጅ ላይ ቅዱስ ሲኖዶስ በሰፊው ከተወያየ በኋላ በረቂቅ አዋጁ ሊሻሻሉ ይገባቸዋል ብሎ ያመነባቸውን የማሻሻያ ሐሳቦች በማዘጋጀት ለሚመለከተው መንግሥታዊ ተቋም እንዲላክና ረቂቅ አዋጁ ከመጽደቁ በፊት የተሰጡት የማሻሻያ ሐሳቦች በረቂቁ ስለመካተታቸው ክትትል የሚያደርግ ኮሚቴ ቅዱስ ሲኖዶስ ሰይሟል፡፡ 7.በቅዱሳት መጻሕፍት ላይ ተመሥርቶ አባታዊ ምክርና ተግሣጽ ማስተላለፍ ከቀድሞ ጀምሮ የነበረ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት ያለው መሆኑ ቢታወቅም በሀገራችን ኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተፈጠሩ አለመግባባቶች የተከሰቱትን ወቅታዊ ችግሮች አስመልክቶ እየተላለፉ ያሉ ቤተ ክርስቲያንን የማይወክሉ መልእክቶችን ቅዱስ ሲኖዶስ የማይቀበላቸውና በጥብቅ የሚቃወማቸው መሆኑን እየገለጸ ወደፊት እንዲህ ዓይነት ተመሳሳይ ድርጊት እንዳይፈጸም ለማድረግ ይቻል ዘንድ ወጥ የሆነ የመግለጫ አሰጣጥና የትምህርተ ወንጌል ተልእኮ ሕገ ደንብ ተዘጋጅቶ ለምልዐተ ጉበኤ እንዲቀርብ ቅዱስ ሲኖዶስ ወስኗል፤ 8.ግብረ ሰዶማዊነትና የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ በሕገ ተፈጥሮም ሆነ በሰው ልጅ የሰብዓዊ አኗኗር ፈጽሞ ተቀባይነት የሌለው፣ ፈጣሬ ዓለማት እግዚአብሔር መለኮታዊ ፈቃዱ በተገለጠባቸው ቅዱሳት መጻሕፍት ፈጽሞ የተከለከለ፣ በቀኖናተ ቤተ ክርስቲያን፣ በፍትሕ መንፈሳዊና በፍትሐ ብሔር ድንጋጌዎች፣ በሥነ ልቦና ደንቦች የተወገዘ፣ ሥነ አእምሮዊ ሚዛንን የሚያዛባ፣ ግለሰባዊ ማንነትን፣ ቤተሰባዊ ሕይወትን፣ ማኅበራዊ ትሥሥርን የሚጎዳ ተግባር በመሆኑ ቅዱስ ሲኖዶስ እያወገዘ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻና የግብረ ሰዶማዊነትን ኃጢአት በተመለከተ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን አቋም በሚገልጽ መልኩ ራሱን ችሎ ዓለም አቀፋዊ ይዘቱን ባገናዘበ ሁኔታ ዝርዝር መግለጫ እንዲሰጥ ቅዱስ ሲኖዶስ ወስኗል፤ 9.በደቡብ የሀገራችን ክፍል የቤተ ክርስቲያኒቱን አብነት ትምህርት ከማስፋፋትና ከፍ ያለ መዐርግ ከመስጠት አንፃር የጋሞና አካባቢው ዞኖች ሀገረ ስብከት የዝጊቲ ደብረ ሰላም አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን የአራቱ ጉባኤያት ማስመስከሪያ ትምህርት ቤት እንዲሆን በቀረበው ጥናት መሠረት ቅዱስ ሲኖዶስ ለምሥክር ጉባኤ ቤቱ ዕውቅና በመስጠት ወደ ትግበራ እንዲገባ ወስኗል፡፡ 10.ከሀገራችን ውጭ ባሉ አህጉረ ሰብከት መደበኛ አገልግሎት ለመስጠት የሚላኩ አገልጋዮች በክፍሉ ሊቀጳጳስ ሲጠየቅ በሙያ ብቃታቸው፣ በምግባራቸውና በመንፈሳዊነታቸው የተመሰከረላቸው አገልጋዮች ከሁሉም አህጉረ ስብከት በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት አቅራቢነት በውድድር እየተለዩ በቋሚ ሲኖዶስ ውሳኔ እንዲላኩ ቅዱስ ሲኖዶስ ወስኗል፡፡ 11.የቅድስት ቤተ ክርስቲያን አስተዳደር ዘመኑን የዋጀ እንዲሆን ቅዱስ ሲኖዶስ የዐሥር ዓመት መሪ ዕቅድ በማጽደቅ ወደ ትግበራ እንዲገባ መወሰኑ ይታወሳል፡፡ በዚሁም መሠረት ለአፈጻጸሙ ያመች ዘንድ በባለሙያዎች ተዘጋጅቶ የቀረበውን መዋቅራዊ አደረጃጀት በማጽደቅ በሕገ ቤተ ክርስቲያኑና በቃለ ዓዋዲው ተካቶ ሥራ ላይ እንዲውል ቅዱስ ሲኖዶስ ወስኗል፡፡ 12.በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ተዘጋጅቶ የቀረበውን የ2017 ዓ.ም. ዓመታዊ በጀት በማጽደቅ በሥራ ላይ እንዲውል ቅዱስ ሲኖዶስ ወስኗል፡፡ በአጠቃላይ ቅዱስ ሲኖዶስ በመንፈስ ቅዱስ እየተመራ ላለፉት ተከታታይ ቀናት በመንፈሳዊ፣ ማኅበራዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በመወያየትና ተገቢውን ውሳኔ በማስተላለፍ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት በጸሎት አጠናቅቋል፡፡ መሐሪና ሁሉን ቻይ የሆነ እግዚአብሔር አምላካችን ለሀገራችን፣ ለሕዝባችን፣ ለዓለሙ ሁሉ ሰላሙን፣ ፍቅሩንና አንድነቱን ይስጥልን፡፡ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን አባ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ግንቦት ፳፱ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም. ኢትዮጵያ አዲስ አበባ
4974Loading...
18
#የወጣቱን_ሕይወት_እንታደግ የ23 አመት ወጣት ነው ሙሴ አሻግሬ ይባላል ተወልዶ ያደገው ወልድያ ከተማ ሲሆን ዛሬ ላይ ሁለት ኩላሊቶቹ መስራት አቁመው የኩላሊት የንቅለ ተከላ ህክምና አስፈልጎት አድኑኝ እያለ ይማጸናል። እህቱ ፍሩታ አሻግሬ አረብ ሀገር ተንከራትታ ያጠራቀመችውን ገንዘብና ያላትን ጌጣ ጌጥ ሳይቀር ሽጣ ስታሳክም ነበር። አሁን ላይ ሳትሰስት ኩላሊቷን ለወንድሟ ለመስጠት ኢትዮጵያ ገብታለች። እናም እናንት ደጋግ ኢትዮጵያውያን ይህንን ወጣት ህይወቱን ለማትረፍ አነሰ በዛ ሳትሉ የእርዳታ እጃችሁን ትዘረጉ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።                    ፍሩታ አሻግሬ              የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ               1000629004045 ለበለጠ መረጃ ➛ ፍሩታ አሻግሬ - 0969886929 ➛ ደህንነት አሻግሬ - 0925009689
5230Loading...
19
#ኃጢአትህን_ኹሉ_በዲያብሎስ_ላይ_አታሳብብ በንስሐ ተስፋ ከቆረጥክ ዲያብሎስ ይወድሃል፡፡ ግን እርሱ እንዲረካ አታድርግ፡፡ ለድኅነት ቀንም ሁሌም ዝግጁ ሁን፡፡ እነዚህን ኹሉ የተናገርኩት ዲያብሎስን ከነቀፋ ነፃ ለማውጣት ሳይሆን እናንተን ከስንፍና ነፃ ለማውጣት ነው፡፡ ኃጢአታችንን ኹሉ በእርሱ እንዳናሳብብ በእውነት ይስፈልጋል፤ ለሁሉም ክፋታችን ሰይጣንን ተጠያቂ የምናደርግ ከሆነም የራሳችንን ቅጣት እንጨምራለን፤ ጉዳዩን ኹሉ ወደ እርሱ ስላስተላለፍንም ይቅርታ አናገኝም - ልክ ሄዋን ይቅርታን እንዳላገኘች ሁሉ፡፡ ግን ይህን አናድርግ፡፡ እራሳችንን እንወቅ፡፡ ቁስላችንን እንወቅ። ከዚያም መድኃኒቶቹን ተግባራዊ ማድረግ እንችላለን፤ ደዌውን የማያውቅ ሰው፣ ድካሙን አይፈውስምና፡፡ ብዙ ኃጢአት ሠርተናል፤ ይህን በሚገባ አውቃለሁ፡፡ ሁላችንም ቅጣት ይገባናል፡፡ እኛ ግን ያለ ይቅርታ አይደለንም፣ ከንስሐ አንቀርም፤ አሁንም በአደባባይ ቆመናል፤ በንስሐም ተጋድሎ ውስጥ ነን፡ አርጅተኻል እና በመጨረሻው የሕይወት ደረጃ ላይ ነህ? አሁን እንኳን ከንስሐ እንደወደቅክ አታስብ፡፡ በራስህ መዳን ተስፋ አትቁረጥ፤ በመስቀል ላይ ነፃ የወጣውን ዘራፊ አስብ፡፡ እርሱ ዘውድ ከተቀዳጀበት ጊዜ የበለጠ ምን አጭር ነገር አለ? ያም ሆኖ ይህ ለእርሱ መዳን በቂ ነበር፡ ወጣት ነህ? በወጣትነትህ አትተማመን፣ ከፊትህ ረዥም ጊዜም እንዳለ አታስብ “የእግዚአብሔር ቀን እንደ ሌባ በሌሊት ይመጣልና" (፩ኛ ተሰ. ፭፣፪) ለዚህም ነው ፍጻሜያችንን የማይታይ ያደረገው፣ ተግተን እንድንጸና። ማንም ኃጢያተኛ ሊያደርግህ አይችልም ይላል አቡነ ቴዎድሮስ - ዲያብሎስም ቢሆን፡፡ ለኃጢአት የመስማማት ወይም የመቃወም ኃይል ያለው በአንተ ውስጥ ብቻ ነው፡፡ አሁን እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ላይ ክፋት እንዲሆን የፈቀደ እንደሆነ አልያም በሌላ ምክንያት እንደሆነ እንመርምር። በስንፍና በልቡም ምኞት ወደ ራሱ ኃጢአትን ከሚያስገባ ሰው በቀር፣ ኃጢአት በማንም ላይ ሊጫን አይችልም፡፡ ፈቃደኛ ባልሆነው እና ኃጢአትን በሚቃወመው ሰው ላይ ዲያብሎስ ኃይል የለውምና፡፡ ዲያብሎስ በኢዮብ ላይ ይህን የኃጢአት ክፋት ለመጫን የክፋት ዘዴውን ኹሉ ከተጠቀመ በኋላ ዓለማዊ ንብረቱን ኹሉ ገፍፎት፣ በሞት ሰባቱን ልጆቹን ነጥቆት፣ ከጭንቅላቱ ፀጉር እስከ እግሩ ጥፍር ድረስ የሚያስፈሩ ቁስሎችን፣ የማያባሩ ስቃዮችን ከሰጠው በኋላ የኃጢአት እድፍ በኢዮብ ላይ እንዲጣበቅ ለማድረግ በከንቱ ሞከረ፤ ኢዮብ በዚህ ኹሉ ጸንቶአልና፤ ከቶ አምላኩን ለመሳደብ ፍቃደኛ አልነበረም። (የነፍስ ምግብ - #ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ እንዳስተማረው ገጽ 80-82 #በፍሉይ_ዓለም የተተረጎመ)
64715Loading...
20
ፍቅር ላይ ስትደርስ ወደ እግዚአብሔር ትደርሳለህ እግዚአብሔር ፍቅር ስለሆነና (1ኛ ዮሐ 4፥16) እናንተም የምትወዱት ፍጹም የሆነውን ፈፍቅር ከሆነ ከሕግና ከትእዛዛት በላይ  ትሆናላችሁ ። የእግዚአብሔር ፍቅር ልባችሁን የሚመራው ከሆነ ኃጢአትንና ፍርሃትን ያስወጣላችኋል። ብዙ ሰዎች በጥረታቸው ውስጥ ወደ እግዚአብሔር ለመድረስ የሚታገሉና የሚደክሙ ቢሆኑም እንኳ ይወድቃሉ። እነርሱ አብዝተው ይጥራሉ አብዝተውም ይታገላሉ። እነርሱ በየጊዜው ተነሥተው ቢቆሙም ተመልሰው ይወድቃሉ። መውደቃቸውና መነሳታቸው ይቀጥላል  የእነርሱ ድካም የተመሠረተው ልክ በድንጋይ ላይ እንደተመሠረተ ቤት (ማቴ 7፥24)በፍቅር ላይ አይደለምና ። ያለ ፍቅር የሚደረገው ይህ ትግል ምንም ጥልቀት የሌለው ውጪያዊ ትግል ሆኖ ነው የሚቀረው። ይሁን እንጂ እናንተ ወደ እግዚአብሔር ፍቅር ስትደርሱ ኃጢአትን አትፈሩም። በእናንተ ውስጥ ያለው የእግዚአብሔር ፍቅር ብርሃን ስለሆነ ኃጢአት ደግሞ ጨለማ ስለሆነ ይህ ብርሃን ጨለማውን ያስወጣል ስለሆነም ኃጢአት በእናንተ ውስጥ ሊኖር አይችልም። ብርሃን ከጨለማ ጋር ህብረት የለውም (1ቆሮ 6፥14)የእግዚአብሔር ፍቅር ከኃጢአት ፍቅር ጋር አይስማማም ። ስለዚህ በአንድ ልብ ውስጥ ሁለት የፍቅር አይነቶች ሊገኙ አይችሉም። ስለሆነም ያለ እግዚአብሔር ፍቅር ከኃጢአት ጋር አትታገሉ በልባችሁ ውስጥ የእግዚአብሔር ፍቅር ለመያዝ  ስትሞክሩ ኃጢአትን  ያለምንም ችግር ከልባችሁ ውስጥ ልታወጡት ትችላላችሁ። (ብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ)
65723Loading...
21
ይህ የቴሌግራም ቻናል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተከታዮቹ ቁጥር በምን ምክንያት እንደሆነ ባልታወቀ ጉዳይ እየቀነሰ ነው። እባክዎትን ማስተካከል ያለብን ጉዳይ ካለ በሚከተለው ሊንክ ሀሳብ አስተያየት ያቀብሉን @natansolo
6740Loading...
22
ቅዱስ እንጦንስ እንዲህ ይመክራል፦"ደስታና ሰላምን የሚነጥቁ ሦስት የሰይጣን ወጥመዶች አሉ፦ ➛ ስላለፈው መጸጸት፣ ➛ ስለሚመጣው መጨነቅ እና ➛ ስለ ዛሬው አለማመስገን ናቸው"
6644Loading...
23
#ወዳጄ_ሆይ_ኃይለኛ_እንደሆንክ_ታስባለህን? ይህን ኃይል ከየት አገኘኸው? ደግሞም ኃይል የአንተ እንዳልሆነ ልታውቅ ግድ ነው፡፡ ምክንያቱም አንተ አቧራ እና አመድ ነህ፡፡ ምናምንቴም ጭምር ነህ፡፡ ይህ ኃይል ደግሞ ከእግዚአብሔር በቀር ከሌላ ፍጡር አይደለም፤ እርሱ ሥሙ የተባረከ እና ብቻውን ኃያል ነው፡፡ ኃይል ሁሉ ከእርሱ የተገኘ ነው:: እንግዲህ ኃይልህ ከእግዚአብሔር ነውን? ከሆነስ ለምን ኃይል የኔ ነው ብለህ ትመካለህ? የእግዚአብሔርን ኃይል ከእርሱ ጋር በማይገናኙ ሥራዎች ለምን ትጠቀማለህ? ስለዚህ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ፤ ምክንያቱም እርሱ በክብር ከፍ ያለ ትምክህት የሚገባው የነገር ሁሉ ምንጭ ነውና፡፡ ነገር ግን በተፈጥሮ ደካማ ሆነህ በእግዚአብሔር ኃይል ከሆንክ ከቅዱስ ጳውሎስ ጋር እንዲህ በሉት፡- «እርሱም፦ ጸጋዬ ይበቃሃል፤ ኃይሌ በድካም ይፈጸማልና አለኝ፡፡ እንግዲህ የክርስቶስ ኃይል ያድርብኝ ዘንድ በብዙ ደስታ በድካሜ ልመካ እወዳለሁ፡፡ ስለዚህ ስለ ክርስቶስ በድካም፣ በመንገላታትም፣ በችግርም፣ በስደትም፣ በጭንቀት ደስ ይለኛል፤ ስደክም ያን ጊዜ ኃይለኛ ነኝና።» (2ኛ ቆሮ. 12፥9-10) ራሱን እንደ ብርቱ የሚያስብ ሰው በእግዚአብሔር ዘንድ አይፈለግም፡፡ ምክንያቱም እግዚአብሔር ኃያል የሆነውን እንዲያሳፍር የዓለምን ደካማ ነገር መርጦአልና...ስለዚህ በኃጢአት ምክንያት አለኝ የምትሉትን ኃይል እንዳታምኑ ተጠንቀቁ፡፡ «ወግታ የጣለቻቸው ብዙ ናቸውና፤ እርስዋም የገደለቻቸውም እጅግ ብዙ ናቸው፡፡» (ምሳ. 7፥26) የሚለውን ተግሳፅ አስታውስ፡፡ ከዚህ ይልቅ ግን ከጻድቁ ከዳዊት ጋር፡- «ድውይ ነኝና አቤቱ፥ ማረኝ፤ አጥንቶቼ ታውከዋልና ፈውሰኝ። « (መዝ. 6፡2) የሚለውን ቃል በል። ወንድሜ ሆይ! ደካማ እንደ ሆንህ እርግጠኛ ሁን.. ይህንን ደግሞ እርግጠኛ መሆን የሚኖርብህ ስለነገርኩህ ሳይሆን ግልጽ ያለ እውነታ ስለሆነ ነው፡፡ እንግዲያውስ ዛሬ በኃጢአት አልወደቅህምን? ትናንትናስ ያለፈውን ኃጢአት አልሠራህምን? ስለዚህ አንተ ኃይለኛ ሳትሆን ደካማ እና የደካሞች ሁሉ አርአያ ነህ ...ደካማ እንደሆንክ እስክትመሰክር ድረስ እና በእግዚአብሔር አብ እገዛም ደካማነትህን ማስወገድ እስክትችል ድረስም ትኖራለህ፡፡ ሌላ አንድ የተለየ ምክርን ልንገርህ፦ በራስህ ብቻ ከሁሉም የበለጠ ኃይለኛ ነኝ ብለህ እያሰብክ በገለልተኛነት አትቆይ፡፡ ሌሎች ታላላቅ ፕሮጀክቶችን በዓይነ ሕሊናህ በመሳል ሥልጣን ቢሰጥህ ወይም በሌሎቹ ቦታ ብሆን ኖሮ ይህንን አደርግ ነበርም አትበል፤ ወንድሜ ሆይ! አንተ ኃያል አይደለህም.. እነዚህ የቀን ቅዠቶችህ ምናልባትም ከንቱ ናቸው.. አንተ በእውነት ደካማ ፍጡር ነህ፡፡ ምናልባትም አንተው ራስህ በምትፈርድባቸው በኃጢአተኞች ቦታ ብትሆን ኖሮ ከእነርሱ የበለጠ ኃጢአትን ትሠራ እና የበለጠም ደካማነትህን ባሳየህም ነበር፡፡ ባለፈው ጊዜ ወይም ደግሞ አሁንም ቢሆን ያሸነፍከው፣ በኃይልህ ሳይሆን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ስላለ መሆኑን ጭምር ልብ በል፡፡ ኑሮህን ከእግዚአብሔር ጋር አድርግ፡፡ ነገር ግን በእርሱ ምትክ እራስህን እስካልመለስክ ድረስ እግዚአብሔር ካንተ ጋር መሆን እንደማያስደስተው ጭምር መረዳት ይኖርብሃል፡፡ ከሁለት አንዳችሁ ብቻ ነው መስራት ያለባችሁ፤ ማለትም እግዚአብሔር ወይም አንተው ብቻ ናችሁ ሥራችሁን መሥራት የሚገባችሁ፡፡ ሥራውን የሚሠራው እግዚአብሔር መሆኑን ካመንክ፣ ከእርሱ በቀር ምንም እንዳልሆንክ አምነህ በግርምት ተሞልተህ የእግዚአብሔርን ሥራ ልትመለከት ስትቆም እና በእዚህ መልኩም ብታምነው መልካም ነው.. ነገር ግን የምትሠራው አንተው በራስህ ኃይል እንደሆነ ከመሰለህ እና ካመንክ ግን ይህን ለማድረግ የሚያስችል በቂ ኃይል የሌለህ ደካማ መሆንህን ማወቅ፣ የምታደርጋቸው ነገሮች በሙሉ ከንቱ እንደ ሆኑ፣ እና በየጊዜው እንደምትወድቅ ጭምር ተገንዘብ፡፡ ይህ አካሄድህ በአገልግሎትህና በውጫዊ እንቅስቃሴዎችህ ላይ ብቻ ሳይሆን በውስጣዊ መንፈሳዊ ሕይወትህ ላይም ይሠራል፡፡ ዳግመኛም የዘላለምን ሕይወት ለመውረስ የምትተጋው አንተ እንደ ሆንህ ብታስብ ትወድቃለህ፡፡ ... የተወሰኑ ኃጢአቶች አንተን እንደማይገዙ ካሰብክ ደግሞ ከጥቂት ጊዜ በኋላም በዚያው ኃጢአት ውስጥ ትወድቃለህ፡፡ በእዚህም ታላቅ ውድቀትህን ትከናነባታለህ... ስለሆነም እሾህና አሜከላን በምታበቅል ምድር በትክክል ደካማ እንደሆንክ ሊሰማህ ግድ ነው፡፡ ከሚገጥምህ ፈተና እና ኃጢአቶች ሁሉ ፊት አንተ ትቢያ የሆንክ ደካማው ፍጥረት ነህ፡፡ ስለሆነም ከቅዱስ ዳዊት ጋር፦ «እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ፥ ቊጣቸውም በላያችን በነደደ ጊዜ፥ በዚያን ጊዜ ሕያዋን ሳለን በዋጡን ነበር።» (መዝ.124፥2-3) በል፡፡ እንደዚህም ታደርጋለህ፤ ስለ ደካማነትህ ወደ ጌታ ጩኽ እና እርሱ አንተን ወክሎም እንዴት እንደሚዋጋ እና እንደሚያሸንፍ ተመልከት፡፡ ያኔ ለራስህ ሳይሆን ለእግዚአብሔር ክብር ትሰጣለህ ምክንያቱም ድሉ የእርሱ መሆኑን ተመልክተሃል። በመጨረሻም፣ ስለዚህ ጉዳይ ብዙ የሚነገር ነገር እንዳለ ይሰማኛል፤ ስለዚህ የተወደድከው ወንድሜ ሆይ፣ በፀሎትህ አስታውሰኝ፣ እንደገና እስክንገናኝ እና የጌታን ፀጋም እስክናገኝ ድረስ በሕይወት እንድንቆይ እስከፈቀደልን ድረስም እርምጃችንን እንቀጥላለን፡፡ (አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ - መንፈሳችንን ነጻ ስለማውጣት ገጽ 55-57) @yehiwot_meaza @yehiwot_meaza
8360Loading...
24
እምነት ማመንን፣ እምነትን፣ በአእምሮና በልብ የሚደረግ ፍፁም መቀበልን ያጠቃልላል። ቅዱስ ጳውሎስ "እምነት ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥና የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው (ዕብ 11፥1) ሲል ገልጾታል። ለምሣሌ እኛ ከምክንያታዊነት በተቃራኒ እና ከእውነት ደረጃ በላይ ቢሆኑም በተዓምራት እናምናለን። ተአምራትን እግዚአብሔር ይሰራቸዋል ብሎ ከማሰብ በስተቀር አእምሮ ለነዚህ ነገሮች ምንም አይነት ማብራሪያ ማግኝት አይችልም ስለዚህ አንድ ሰው መረዳት ሳያስፈልገው አምኖ ይቀበላል። በዕለታዊ ሕይወታችን ከሚያጋጥሙን ነገሮች አዳዲስ ሳይንሳዊ ግኝቶችን ምሣሌ ውሰዱ፤ ከነዚህ ግኝቶች አብዛኞቹ ተቀባይነት የሚያገኙት በተወሰኑ ሰዎች ሲሆን በአንፃሩ ብዙኃኑ አይረዳቸውም። አንድ ሰው የኤሌክትሪክ ሐይል ወይንም መስመር ምን እንደሆነ ላይረዳ ይችላል። በአንፃሩ ሌላው አካል እነዚህን ነገሮች ማሰብ ሳይፈልግ እንዲሁ ሊቀበላቸው ይችላል። እያንዳንዱ ሰው ኮሚፒውተር እንዴት አንደሚሰራ አያውቅም እንዲሁ ግን ይቀበላል። እምነት ከእውቀት ጋር ሣይሆን ከእውቀት ደረጃ በላይ ነው። ሁላችንም ነፍስ ለሰው ሕይወት መሰረት እንደሆነች ሳናያት እናምናለን አእምሮም ቢሆን ነፍስ ከአንድ ሰው ከተለየች ያ ሰው እንደሚሞት ያምናል። ነገር ግን አእምሮ ነፍስ ምን እንደሆነች ወይም አጠቃላይ ስለ ነፍስ ዝርዝር ቅርጿን የማወቅ ችሎታዋን ወይም እጣ ፋንታዋን አያውቅም። ይሁንና እምነት ስለ ነፍስ የነገረንን እንቀበላለን። በተመሣሣይ መልኩ የሥጋ ከሞት መነሣትም አእምሮ ይህ እንዴት እንደሚፈጸም ሳያውቅ ወይም ሥጋ ወደ ትቢያ ከተቀየረ በኋላ እንዴት ወደ ሕይወት እንደሚመጣ አእምሮ ሳያውቅ ሁሉም እንደሚከናወን በእምነት የምንቀበለው ሌላው ጉዳይ ነው። አእምሮ እምነት ለእኛ ያቀበለንን ይቀበላል። እምነት ከእውቀት ወደ ሚበልጥ ደረጃ ከፍ ያደርገናል። በዚህም ጊዜም አእምሮ በጉዳዩ ላይ ትኩረት ሰጥቶ ጉዳዩን ያጠናዋል። እነዚህ ነገሮቸ ከእውቀት ባሻገር በመሆናቸው እግዚአብሔር ለነቢያት እንደነገራቸው በመንፈስ በመነሳሳት ወይም በቅዱሣት መጻሕፍት በተነገረው በማመን ብቻ ነው ልንቀበላቸው የምንችለው። "በእውነት እናምናለን" ይህ ቃል እምነት ካላቸው አባቶቻችን ወይም እናቶቻችን የወረስነው እምነት ብቻ ሣይሆን በልባችን ውስጥ ባለው ጽኑ እምነት በሙሉ እውነት በእውነት የምናምነው ነው። እምነት ትሁት ልብ፣ ተቀባይነት እና ግልጽነት ይፈልጋል። አንዳንድ ሰዎች ያደገ አእምሮ ይዘው የእምነት ግልጽነት ግን ይጎድላቸዋል። አንድ ሕፃን ሁሉንም ነገር እንዲቀበል ወይም ሁሉንም ነገር እንዲቃወም የሚያደርገው የመጠራጠር ደረጃ ላይ ስላልደረሰ ያምናል። አንድን ሕፃን መጸለይ ብታስተምሩት ከእናንተ ጋር ይጸልያል እንዲሁም ጸሎቱ የሚቀርብለት እግዚአብሔር ማን እንደሆነ ሳያውቅ እና ሣያየው በጸሎቱ ወደ እግዚአብሔር ይናገራል። ገና አላመኑም በማለት ሕፃናትን ለማጥመቅ የሚቃወሙ ፕሮቴስታንቶች የሚደንቁኝ ለዚህ ነው። በውኑ የሕፃናቱን ያህል እምነት እነርሱ አላቸው? አእምሮ ከእምነት በተቃራኒው ሲያድግ በእርግጥም እንግዳ ነገር ነው የበለጠ እያደገ ሲሄድም ተጠራጣሪ እና ተቃዋሚ ይሆናል ስለዚህ የእምነት መሰረታውያንን በሕፃናት አእምሮ ውስጥ አስቀድሞ መትከል ያስፈልጋል ምክንያቱም የሕፃናት እምነት ከአዋቂዎች በላይ እጅግ ኃያል እና ያደገ ነው። ለዚህ ነው መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ሕፃናት ካልሆናችሁ ወደ መንግስተ ሰማያት ከቶ አትገብም [ማቴ 18*3] ያለው በአካል ሳይሆን በእምነት እንደ ሕፃናት መሆን ስላለብን ነው። በሙሉ እውቀት የተሞላ ነገር ግን እምነት የሌለው አእምሮ ፈጽሞ ድሃ ነው ። (አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ) @yehiwot_meaza @yehiwot_meaza
7321Loading...
25
#የመጀመርያውን_ለመጀመሪያው የሳምንቱን የመጀመርያ ቀን (እሑድ) የእግዚአብሔር ቀን በማለት ለእርሱ ከመስጠት በተጨማሪ የየዕለቱን የመጀመርያ ሰዓት ለእርሱ እንሰጣለን። በዕለቱ ውስጥ በመጀመርያ የምንነጋገረው የጊዜያችንን አሥራት ከምንሰጠው ከእግዚአብሔር ጋር ነው። መዝሙረኛው ዳዊት ይህን በማስመልከት በመዝሙሩ ውስጥ እንዲህ እያለ ዘምሯል፦ "አምላኬ አምላኬ ወደ አንተ እገሠግሳለሁ ነፍሴ አንተን ተጠማች"/መዝ 62፥1/ "...እኔም ማልጄ እነሣለሁ።"/መዝ 107፥2/ በየንጋቱ ከእርሱ ጋር  መሆናችንን በጸሎታችን ውስጥ እንገልጻለን። በዚህ መሠረት ማንኛውንም ሥራ የምንጀምረው በጸሎትና ከእግዚአብሔር ጋር በመነጋገር ይሆናል ማለት ነው። እግዚአብሔር የመጀመርያውና የመጨረሻው ስለሆነ ምግብ ለመብላት ከመጀመራችን በፊትና ከበላን በኋላ የማዕድ ጸሎት መጸለይ አለብን። ከቤታችን ወጥተን ከመሄዳችን በፊትና ከውጭ ተመልሰን ወደ ቤታችን ስንገባ ጸሎት ማድረስ አለብን። ከማንኛውም ሰው ጋር ልንነጋገር ከመጀመራችን በፊት የምንነጋገራቸውን ቃላት በአንደበታችን ውስጥ እንዲያኖርልን ወደ እግዚአብሔር መጸለይ አለብን። ንግግራችንን ከደመደምን በኋላም እንድንነጋገር  የረዳን አምላካችንን ለማመስገን መጸለይ አለብን። ከሰዎች ጋር ከመገናኝታችን በፊት ወይም ወደ ሥራ ስንሄድ መጸለይ አለብን እግዚአብሔር የመጀመርያ ነውና። እግዚአብሔር የመጨረሻው ስለሆነም ወደ መኝታችን ከመሄዳችን በፊት የዕለቱ ሥራችንን የምንደመድመው በጸሎት ነው። #ብፁዕ_ወቅዱስ_አቡነ_ሺኖዳ_ሣልሳዊ @yehiwot_meaza @yehiwot_meaza @yehiwot_meaza
8570Loading...
26
#የወጣቱን_ሕይወት_እንታደግ የ23 አመት ወጣት ነው ሙሴ አሻግሬ ይባላል ተወልዶ ያደገው ወልድያ ከተማ ሲሆን ዛሬ ላይ ሁለት ኩላሊቶቹ መስራት አቁመው የኩላሊት የንቅለ ተከላ ህክምና አስፈልጎት አድኑኝ እያለ ይማጸናል። እህቱ ፍሩታ አሻግሬ አረብ ሀገር ነበረች ያላትን ጌጣ ጌጥ ሳይቀር ሽጣለች። አሁን ላይ ሳትሰስት ኩላሊቷን ለወንድሟ ለመስጠት ኢትዮጵያ ገብታለች። በውጭም በሀገር ውስጥም ያላችሁ ወገኖቼ  ያለኝን ጨርሻለሁ አሁን ላይ ያለኝን ቀሪ ነገር ኩላሊቴን ልስጠው ነውና ገንዘብ ያለው በገንዘቡ የሌለው በሃሳብና በጸሎት አግዙኝ ወንድሜን አድኑልኝ ስለፈጣሪ ተባበሩኝ የሰው ህይወት በማዳናችሁ በፈጣሪ ታገኙታላችሁ።                    ፍሩታ አሻግሬ              የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ               1000629004045 ለበለጠ መረጃ ➛ ፍሩታ አሻግሬ - 0969886929 ➛ ደህንነት አሻግሬ - 0925009689
7210Loading...
27
''ስትጸልይ በማክበር ውስጥ መሆንን ተለማመድ፣ የልብና የሥጋ ማክበር ይኑርህ፣ የስሜቶች ሰላምም እንዲሁ። ቀስ በቀስ መዝሙራትን፣ ወንጌላትንና የዘወትር ጸሎቶችን አጥና። በሁሉም ጊዜ ውስጥ ጸሎት መጸለይን ተለማመድ፣ ስትሠራ፣ ስትራመድና ከሌሎች ሰዎች ጋር ስትቀመጥ እንኳ፣ ዘወትር ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ ኃጢአተኛውን ማረኝ እያልህ መጸለይን ተለማመድ። በማንኛውም ጊዜ ለሌሎች ሰዎች መጸለይን ተለማመድ፣ ለሁሉም ሰዎችም ፍቅር አሳይ፣ ለጠላቶችህና አንተን ለሚሰድቡህ ሰዎች እንድትጸልይ የሚያዝህን የእግዚአብሔር ትዕዛዝ ተለማመድና ተግባራዊ አድርግ።" #አቡነ_ሺኖዳ_ሣልሳዊ
9741Loading...
28
#ወንድሞቼ! ከእናንተ መካከል አንድ አይነ ሥውር ሰው ወደ ጉድጓድ ገብቶ ሊወድቅ ሲል እጁን ዘርግቶ የማይደግፈው ማን ነው? ታድያ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን በልቡናቸው ታውረው ወደ ሲዖል ጉድጓድ ለዘለዓለም ሲወድቁ እንደ ምን እጃችንን የበለጠ አይዘረጋም?ወገኖቼ!በነፍስም በሥጋም የታመመ ሰውን ስታዩ "ይህ የእኔ ሥራ አይደለም: የቀሳውስትና የመነኮሳት ሥራ እንጂ፡፡ ምክንያቱም ሚስት አለችኝ: ልጆችንም አሳድጋለሁ" አትበሉ፡፡ እስኪ ምሳሌ መስዬ ልጠይቃችሁ እናንተም መልሱልኝ፡፡ አንድ ትልቅ በወርቅ የተሞላ ሳጥን ወድቆ ብታዩ "ይህ እኔን አይመለከተኝም፡ ሌሎች መጥተው ያንሡት እንጂ" ትላላችሁን? ግራ ቀኛችሁን አይታችሁ በፍጥነት የምታነሡት አይደለምን? ይህ ወደ ዘለዓለም ጉድጓድ እየወደቀ ያለው ወንድማችሁም ከዚያ ወርቅ በላይ ውድ የእግዚአብሔር ሀብት ነውና አንሡት እንጂ የበለጠ  እንዲወድቅ አትግፋት፡፡ እግዚአብሔር ይህን በተመለከተ በአፈ ያዕቆብ እንዲህ ብሏልና፡- "ወንድሞቻችን ሆይ! ከእናንተ ወገን ከጽድቅ ወጥቶ የበደለ ቢኖር መክሮ አስተምሮ ከበደሉ የመለሰው ቢኖር ራሱን አንድም ወንድሙን ከሞት እንዳዳነ ይወቅ፡፡ የራሱን አንድም የወንድሙን ብዙ ኃጢአቱን እንዳስተሠረየ ይወቅ፡፡ አንድም የወንድሙን ነፍስ እንዳዳነ ይወቅ"(ያዕ.5:19-20)፡፡ #ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ
1 1360Loading...
29
https://youtu.be/rkeWwC9MjMY
8511Loading...
30
"የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአሁኑ ጊዜ በከባድ ፈተና ውስጥ እያለፈች ትገኛለች፤ እንደተነገረው የውጭው ፈተና ባይቀርላትም ከሱ በላይ ግን በውስጧ የሚነሡ ፈተናዎች ተልእኮዋን በአግባቡ እንዳትወጣ ዕንቅፋት ሆነውባታል፤ ከጥንት ጀምሮ የነበረ፣ በእግዚአብሔር ቃል የተቃኘ፣ የጸሊአ ሢመትና የጸሊአ ንዋይ መንፈሳዊ ባህሏ ተዘንግቶአል፤ በምትኩም ፍቅረ ሢመትና ፍቅረ ንዋይ ነግሦአል፤ መለያየትና መነቃቀፍ እየሰፉ መጥተዋል፣ ሃይማኖታችንንና ባህላችንን የማይወክሉ ኃይለ ቃላት፣ ኃላፊነት በጐደለው አገላለጽ እየተሰነዘሩ በጎቻችንን አስበርግገዋል፤ ድርጊቶቹ በበጎቻችን ዘንድ የነበረንን ተሰሚነትና ተደማጭነት ሊቀንሱብን እየተንደረደሩ ነው፡፡" ቅዱስ ፓትርያርኩ በርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የተናገሩት ግንቦት 21/2016 ዓም
7540Loading...
31
አንድ አረጋዊ እንዲህ አሉ ፦”ልጆቼ ሆይ፦ ራሳችሁን መለወጥ ሳትችሉ የሌላን ሰው ነፍስ ማዳን ወይንም ሰወችን መርዳት አትችሉም፤ ነፍሳችሁ በልዩ ልዩ ምስቅልቅል ውስጥ ሆናም የሌላውን ሰው መንፈሳዊነት ስርአት ማስያዝ አይቻላችሁም፤ እናንተ ራሳችሁ የውስጥ ሰላም ከሌላችሁ ለሌሎች ሰላምን ማስገኘት አትችሉም ፤ ብዙውን ጊዜ የሰወችን በኛ ምክንያት ለበጎ ነገር መነሳሳትና ነፍሳቸውም ወደ እግዚአብሄር መቅረብ የምናየው ወደ በጎ ይቀርቡ ዘንድ በአፍ በምንነግራቸው ነገር ሳይሆን በእኛ ላይ በተግባር በሚገለጥ የመንፈስ ፀጋና ስጦታ ነው፡፡ ሌሎች ሰወችም ህይወታቸው ለበጎ ነገር እንዲነሳሳና እንዲለወጥ በእኛ ህይወት ሲማሩ እኛ እንኳን ላናየውና ላንረዳው እንችላለን፡፡"
9460Loading...
32
ኦርቶዶክሳዊ ሆኖ ፕሮፋይል ሚያደርጉት አተዋል እንጊድያውስ ኦርቶዶክሳዊ ንድፍ የተለያዩ ነገር ይዞ መጥቶላችሁዋል በኦርቶዶክሳዊ ንድፍ ውስጥ --> ለአመታዊ በዓላት ፕሮፋይል --> እለታዊ ጥቅስ --> ጥያቄ ማግኘት ይችላሉ
8100Loading...
33
⛪️📚🙏 1, እመጓ 2, ዝጎራ 3, መርበብት 4, ዴርቶጋዳ 5, ዮራቶራድ 6, ዣንቶዣራ 7,መጽሐፈ ሄኖክ 8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ 9, ፍኖተ አእምሮ 9, አዳም እና ጥበቡ 10, ዝክረ መስቀል 11, ሰይፈ ሥላሴ 12, ፍትሐ ነገስት 13, መጽሐፈ መነኮሳት 14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና 16, ህግጋተ ወንጌል 17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን 18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል 19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ 20, ግድለ ተክለሃይማኖት 21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ 22, የወጣቶች ህይወት 23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት 24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት 25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ 📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖      ✝                      ይቀላቀሉን                    ✝
7950Loading...
34
ኦርቶዶክሳዊ ሆኖ ፕሮፋይል ሚያደርጉት አተዋል እንጊድያውስ ኦርቶዶክሳዊ ንድፍ የተለያዩ ነገር ይዞ መጥቶላችሁዋል በኦርቶዶክሳዊ ንድፍ ውስጥ --> ለአመታዊ በዓላት ፕሮፋይል --> እለታዊ ጥቅስ --> ጥያቄ ማግኘት ይችላሉ
570Loading...
35
❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ                    መልካም ዕድል!!!
670Loading...
36
Media files
6800Loading...
37
ዓመታዊው የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በእግዚአብሔር ፈቃድ የተጀመረ መሆኑን በመንፈስ ቅዱስ ስም እናበስራለን ፡፡ መልካም ጉባኤ ያደርግልን! እግዚአብሔር አምላካችን ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ!! ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!! አሜን፡፡ አባ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ግንቦት ፳፩ ቀን !፻0፮ ዓ.ም. አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
7200Loading...
38
የ2016 ዓ.ም ርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የቅዱስ ፓትርያርኩ መክፈቻ ንግግር በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! - ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የሰሜን ጎጃምና የባሕር ዳር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ - ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት! እግዚአብሔር አምላካችን በቤተ ክርስቲያን ላይ በየጊዜው የሚደርሰውን ፈተና በማስቻል ለዚህ ሲኖዶሳዊ ምልአተ ጉባኤ እንኳን በሰላም አደረሰን! ‹‹አስተብቊዓክሙ አኃዊነ በስሙ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ከመ ትበሉ ኵልክሙ አሐደ ቃለ ወአሐደ ነገረ ወትኩኑ ፍጹማነ ወኢትትፋለጡ ወሀልዉ በአሐዱ ምክር ወበአሐዱ ልብ፤ ወንድሞች ሆይ ሁላችሁ አንድ ንግግር እንድትናገሩ፣ በአንድ ልብና በአንድ ሐሳብም የተባበራችሁ እንድትሆኑ እንጂ መለያየት በመካከላችሁ እንዳይሆን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እለምናችኋለሁ›› (፩ቆሮ ፩፥፲)፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ይህንን መልእክት ለቆሮንቶስ ሰዎች ለመጻፍ ሲያስብ አንድ ዓቢይ ምክንያት እንዳለው ከመልእክቱ ይዘት መረዳት ይቻላል፤ የቆሮንቶስ ክርስቲያኖች አንድነትንና ሰላምን ፍቅርንና መተባበርን ከምትሰብከው ወንጌለ መንግሥተ እግዚአብሔር ወጥተው ብዙ ርቀት ሂደዋል፤ አንድነቱ፣ ኅብረቱ መረዳዳቱ መተጋገዙና መተባበሩ ከመካከላቸው ጠፍቶአል፤ ሌላው ቀርቶ ቅዱስ ቊርባንን ለመቀበል በሚሰበሰቡበት ጊዜ እንኳ የሀብታምና የድሀ የሚል ክፍፍል ተፈጥሮ ቤተ ክርስቲያኗን አደጋ ላይ ጥሎአል፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ይህንን እና ይህንን የመሳሰለ ፈተና በቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን ሥር እየሰደደ መምጣቱን በእጅጉ አሳስቦታል፤ ይህ የሰላምና የአንድነት ጠንቅ የሆነው የመለያየት አዝማሚያ በጣም ሰፍቶ ቤተ ክርስቲያንን ከማፍረሱ በፊት በትምህርት በምክርና በተግሣጽ ማረም እንዳለበት ቅዱስ ጳውሎስ ተገንዝቦአል፤ እሱ ራሱም በአካል በመካከላቸው ተገኝቶ ሊያስተካክላቸው ፈቃደኛ ነበረ፤ ነገር ግን እሱ በዚህ ጊዜ በሮም ውስጥ እስር ቤት ላይ ስለነበረ አልቻለም፤ የነበረው አማራጭ በጽሑፍ ማስተማርና መምከር ነውና፤ ይህንን መልእክት ጽፎላቸዋል፡፡ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት! ጌታችን አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ዘላቂው የቤተ ክርስቲያን ፈተና ሲነግረን ‹‹ወበዓለምሰ ሀለወክሙ ትርከቡ ሕማመ፤ በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ›› እንዳለው ቤተ ክርስቲያን ከፈተና ተለይታ አታውቅም፤ ፈተናውም ከተወሰነ አቅጣጫ ብቻ የሚመጣ ሳይሆን ከብዙ አቅጣጫ ይከባታል፤ የቤተ ክርስቲያን መከራ ከውጭ ብቻም አይደለም ከውስጥም እንጂ፤ ከባዕድ ብቻም አይደለም ከወዳጅም እንጂ፣ የወዳጅ ፈታኝ እንደሚብስም ታውቆ ያደረ ነገር ነው፤ ባዕዳውያን አይሁድ ጌታን ይዘው የገደሉ የውስጥ ሰው የሆነው ይሁዳ በሰጣቸው ምልክት ነው፡፡ ከዚህ አንጻር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአሁኑ ጊዜ በከባድ ፈተና ውስጥ እያለፈች ትገኛለች፤ እንደተነገረው የውጭው ፈተና ባይቀርላትም ከሱ በላይ ግን በውስጧ የሚነሡ ፈተናዎች ተልእኮዋን በአግባቡ እንዳትወጣ ዕንቅፋት ሆነውባታል፤ ከጥንት ጀምሮ የነበረ፣ በእግዚአብሔር ቃል የተቃኘ፣ የጸሊአ ሢመትና የጸሊአ ንዋይ መንፈሳዊ ባህሏ ተዘንግቶአል፤ በምትኩም ፍቅረ ሢመትና ፍቅረ ንዋይ ነግሦአል፤ መለያየትና መነቃቀፍ እየሰፉ መጥተዋል፣ ሃይማኖታችንንና ባህላችንን የማይወክሉ ኃይለ ቃላት፣ ኃላፊነት በጐደለው አገላለጽ እየተሰነዘሩ በጎቻችንን አስበርግገዋል፤ ድርጊቶቹ በበጎቻችን ዘንድ የነበረንን ተሰሚነትና ተደማጭነት ሊቀንሱብን እየተንደረደሩ ነው፡፡ እነዚህና እነዚህ የመሳሰሉ ክሥተቶች በውስጣችን ሥር በሰደዱ ቁጥር ጉዳትን እያስከተሉ ነው፤ ሰዎች ከኦርቶዶክሳዊ ቀኖና እና ሥርዓት ባፈነገጠ መልኩ ራስን በራስ የመሾም አባዜ እየተለማመዱ ነው፤ እሽቅድምድሙም በዚህ ዙሪያ አይሎአል፤ በአጠቃላይ የቆሮንቶስ ክርስቲያኖችን የፈተነ መለያየት በቤተ ክርስቲያናችንም ብቅ ጥልቅ እያለ እየፈተነን ነው፤ የፈተናው መንሥኤ ውጫዊ ሳንካ ባይጠፋበትም የውስጣችን ሰዎች ለሱ ምቹ ሆነው መገኘታቸው አልቀረም፤ በመሆኑም ቤተ ክርስቲያናችን በዚህ ፈተና የማይናቅ ጉዳት እየደረሰባት ነው፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ ሰላምዋና አንድነቷ ጥያቄ ላይ ወድቆአል፡፡ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት! በሀብተ መንፈስ ቅዱስ ወልደን፣ በሀብተ ክህነት ሹመን፣ በመዐርገ ምንኩስና አልቀን በቤተ ክርስቲያን ኃላፊነት ያስቀመጥናቸው ሰዎች በውኑ ‹‹እርስ በርስዋ የምትለያይ ቤት… የሚለውን አምላካዊ አስተምህሮ እንዴት ዘነጉት? ወይስ ድሮውንም ሳያውቁት ነው ኃላፊነቱ የተሰጣቸው? ወይስ ደግሞ ሆን ብለው ቃሉን ቸል ብለውታል? ሁሉም ውሉደ ክህነት ለዚህ መልስ መስጠት ይጠበቅበታል፤ በመልካም አስተዳደርና በቂም በቀል እያሳበቡ ቤተ ክርስቲያንን ለማዳከም ብሎም ለማፍረስ መሮጥ በማናቸውም መመዘኛ ሚዛን አይደፋም፤ ውሃም አያነሣም፡፡ ችግር ሲኖር በመወያየት በጥበብና በሕግ ማረም እንጂ የጋራ ችግርን ለተወሰነ አካል በመለጠፍና እሱን ብቻ ተጠያቂ በማድረግ ንጹህ መሆን አይቻልም፤ ሁሉም ጓዳው ቢፈተሽ ከዚህ የተለየ ነገር አይገኝም፤ አንድነትንና ሰላምን ግቡ ያደረገ ግምገማን መገምገም፣ መወያየትና መመካከር፣ ሕግንና ሥርዓትን ማእከል አድርጎ መሥራት ተመራጭ መፍትሔ ነው፡፡ እንደሚታወቀው ባለፉት ዓመታት አስከፊ በደል ተፈጽሞአል አሁንም አልቆመም፤ ይሁን እንጂ በደል ዛሬ ብቻ የተጀመረ አድርገን አናስብ፤ ይብዛም ይነስ በደል ፊትም ነበረ፤ ዛሬም አለ፤ ነገም የተለየ ነገር ይኖራል ተብሎ አይታሰብም፡፡ በደልን በካሣና በዕርቅ በይቅርታና በምሕረት መዝጋት፣ ተመሳሳይ በደል እንዳይፈጸም አስተማማኝ የሆነ ተቅዋማዊ ሥርዓትን ማበጀት መልካም ፈሊጥ ይሆናል፤ በደልንና ጥፋትን ምክንያት አድርገን እስከ ዘለቄታው መለያየትን መምረጥ ግን ራስን በራስ መጉዳት ይሆናል፤ ስለዚህ ይህ ቅዱስ ጉባኤ በዚህ ዙሪያ በስፋትና በጥልቀት በመወያየት ሁሉንም ሊያስማማ በሚችል መልኩ ወደ ሰላምና ዕርቅ ሊያደርስ የሚችል ስራ መስራት ይኖርበታል፡፡ ብፀዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖስ አባላት! የማኅበረ ሰባችን ችግር በቤተ ክርስቲያን ብቻ የተወሰነ አይደለም፤ በሀገር ደረጃ እየቀጠለ ያለው አለመግባባትም ለጠቅላላ ማኅበረ ሰባችን ፈተና ከሆነ ውሎ አድሮአል፤ የቤተ ክርስቲያናችን ፈተና ምንጭ ከሆኑትም አንዱና ዕድል ሰጩ ይህ ሀገራዊ አለመግባባት ነው፤ በዚህ አለመግባባት ምክንያት ገዳማውያን መነኮሳት፤ መምህራን ካህናት ምእመናን አብያተ ክርስቲያናት ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል፤ በሰላም ወጥቶ መግባትም አጠራጣሪ ሆኖአል፤ ይህንን ችግር ለመፍታት የሚደረግ ጥረትም ጎልቶ አይታይም፡፡ በመሆኑም ይህ ክሥተት እውን ኢትዮጵያውያን የራሳችንን ችግር በራሳችን መፍታት የማንችል ሰዎች ነን ወይ? ለኛስ ከኛ የበለጠ ማን ይመጣልናል? የሚለውን ጥያቄ ልናነሣ ግድ ነው፤ ስለዚህ ለሀገር ህልውናና ድኅነት የሚበጅ ነገር እንዲመጣ ቤተ ክርስቲያን ባላት ሃይማኖታዊና ሰብአዊ ኃላፊነት ጠንክራ መስራት ይጠበቅባታል፤ ከዚህ በተረፈ ይህ ዓቢይ ጉባኤ ወሳኝና ወቅታዊ እንዲሁም ሐዋርያዊና ቀኖናዊ በሆኑ የቤተ ክርስቲያናችን ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ለቤተ ክርስቲያንና ለሀገር የሚበጁ ነገሮችን በማየት ጠቃሚ ውሳኔዎችን እንዲያሳልፍ በዚህ አጋጣሚ ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡ በመጨረሻም
6520Loading...
39
Media files
6570Loading...
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/MsXeCVCPxX4 https://youtu.be/MsXeCVCPxX4 https://youtu.be/MsXeCVCPxX4
Show all...
❤️ናታኒም ቲዩብ❤️
💁‍♂ትዳር ማለት ምን ማለት ነው⁉️
⛪️ቤተክርስቲያን በትዳር ዙር ምን ታስተምራለች⁉️
💁‍♂የትዳር መሰረቱ ምንድነው⛪️⁉️
Show all...
🎤ድምፀ ተዋህዶ💒
📚ኦርቶዶክሳዊ ሕይወት📚
የክርስትና ስም ለምን ያስፈልጋል⁉️
የመጀመሪያው ነብይ ማነው⁉️
የመጨረሻው ነብይ ማነው⁉️
📖የሁሉም መልስ እዚህ ይገኛሉ📖
👌⛪️ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ከስር መሠረቱ የምትማሩበት ልዩ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ያሉ የተዋሕዶ ልጆች ተቀላቅለው በመማር ላይ ናቸው የቀራችሁት አንተ / አንቺ ናችሁ‼️ በቻናሉ ለምእመናን በሚገባ መልኩ በጽሑፍ ድንቅ የቤተክርስቲያን ትምህርቶች ይለቀቃሉ ገብታችሁ ተማሩ አናስከፍልም በነጻ የተሰጠንን በነጻ እንሰጣለን
Show all...
👌ሥርዓተ ቤተክርስቲያን⛪️
👉ይ🀄️ላ🀄️ሉን🤏
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
💕መስከረም🌸
💕ጥቅምት🌸
💕ኅዳር🌸
💕ታህሳስ🌸
💕ጥር🌸
💕የካቲት🌸
💕መጋቢት🌸
💕ሚያዝያ🌸
💕ግንቦት🌸
💕ሰኔ🌸
💕ሀምሌ🌸
💕ነሀሴ🌸
💕🌸🌸ጷግሜ🌸🌸💕
🔹 ✥● ከሚከተሉት ውስጥ ቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ከሚለው መጠርያ ስሟ ሌላ በየትኛው ትጠራ ነበር?? ✥●
Show all...
🎤ድምፅ ተዋህዶ🎙
⚫️ሀ. ቶኔቶር
🔴ለ. የኩሽ ምድር
🔵ሐ. የሳባ ምድር
⚪️መ. ሁሉም መልስ ነው
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/MsXeCVCPxX4 https://youtu.be/MsXeCVCPxX4 https://youtu.be/MsXeCVCPxX4
Show all...
❤️ናታኒም ቲዩብ❤️
💁‍♂ትዳር ማለት ምን ማለት ነው⁉️
⛪️ቤተክርስቲያን በትዳር ዙር ምን ታስተምራለች⁉️
💁‍♂የትዳር መሰረቱ ምንድነው⛪️⁉️