Link layer
Open in Telegram
✅ Let's enjoy FREE 🆓 data, 🆓 telecom/safaricom🇪🇹 🆓 no payment just join us
Show more993
Subscribers
No data24 hours
-107 days
-3230 days
Posts Archive
993
የሚያስፈልጉ ዋሌቶች
በመጀመሪያ የ depin , testnet እና ሌሎች ዌብም ሆነ አፕ ላይ የሚሰሩ ኤርድሮፖች ለመስራት non custodial ዋሌቶች አስፈላጊ ናቸው። ዋና ዋና የሚባሉት ከታች የዘረዘርኳቸው አራቱም ናቸው።
1. Metamask
2. Phantom
3. trust wallet
4. sui wallet
ሌሎችም አሉ ነገር ግን እነዚህ በአብዛኛው የሚሰራባቸው ናቸው። የተቀሩት ቀስ በቀስ የምንነግራችሁ ይሆናል። እነዚህ ዋሌቶች ከሌላችሁ አሁን ዳውንሎድ ማድረግ ትችላላችሁ።
metamask 👉 Download
Phantom 👉 Download
Trust wallet 👉 Download
Sui wallet 👉 Download
እነዚህ ዳውንሎድ ካደረጋችሁ በኋላ ዋሌት create አድርጉ።
Notice: recovery phrase በማይጠፋችሁ ቦታ ፅፋችሁ አልያም ኮፒ አርጋችሁ አስቀምጡ።
993
እንደሚታወቀው ከዚህ በኋላ ቴሌግራም ላይ የሚሰሩ ኤርድሮፖች አንሰራም። ታድያ ከዚህ በኋላ ትኩረታችን የሚሆን በዌብሳይት እና አፕ የሚሰሩ DePin , testnet , mainnet... ኤርድሮፖች ይሆናል።
እነዚህ በአንፃራዊነት ከቴሌግራም ኤርድሮፕ አሰራራቸው ትንሽ ከበድ ያሉ ናቸው። በርግጥ አንድ ጊዜ ከተረዳነው ቀላል ነው።
በዚሁ ቻናል ከመጀመሪያው ጀምረን እነዚህ ኤርድሮፕ ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል የሚለው አንድ በአንድ የምናይ ይሆናል።
ብዙዎቻችሁ እነዚህ ነገሮች የምታውቁት ሊሆን ይችላል። የምታውቁት ለአሁኑ ይለፋችሁ ለማታውቁት በደንብ ተከታተሉ።
993
የኢድ-አል ፊጥር በዓል ነገ ይከበራል !!
1446ኛው ሻዋል ጨረቃ በሳውዲ አረቢያ መታየቷን ተከትሎ የኢድ አል-ፊጥር በዓል በነገው እለት እሁድ መጋቢት 21 / 2017 ዓመተምህረት የሚከበር ይሆናል።
ለመላው ሙስሊም ቤተሰቦቻችን ከወዲሁ ኢድ ሙባረክ ለማለት እንወዳለን ፤ መልካም በዓል 🌒😴
993
🤖 HTTP INJECTOR APK🤖
✔️SPOTIFY PACKAGE
⭐SPOTIFY Package ካላቹ ይሄን ፋይል በመጠቀም ሁሉንም Social Media 🗣️ መጠቀም ትችላላቹ።
➡️በተረፈ አዲስ ነገር እየፈለግን ነው እና...
🌐አብሮነታችሁ አይለየን ቤተሰብ🙏🙏
ደግሞ በ reaction ም አበረታቱን 😘🍸
993
🌐🚀SOCKSIP
🆓በ 0 ብር
✅ወዲያው አልሰራ ካላችሁ ሰርቨሩ connect እስኪያደርግ ቲኒሽ ጠብቁት ቢበዛ 30 second ወይም ስልካቹን Airplane mode አርጋቹ መልሱት ይሰራል ✅
📱Socksip apk update እንዳይረሳ።📱✅አብሮነታችሁ አይለየን🙏🙏 ደግሞ በ reaction ም አበረታቱን😘
993
🇪🇹Ethio free internet🇪🇹
🤖HTTP INJECTOR
🆓በ 0 ብር
🆓FAST🔥🔥
⭐️ፈታ በሉልኝ😍🍸
በ reaction ማበረታታት እንዳይረሳ ቤተሰብ😍
993
🇪🇹Ethio free internet🇪🇹
🤖HTTP INJECTOR
🆓በ 0 ብር
🆓FAST🔥🔥
⭐️ፈታ በሉልኝ😍🍸
በ reaction ማበረታታት እንዳይረሳ ቤተሰብ😍
993
አሁን ፈታ ብላቹ መጠቀም file ቶሎ እንዲለቀቅ react አርጉ channal share
https://t.me/Link_layer2
https://t.me/Link_layer2
993
➡️FREE INTERNET
➡️በ 0 ብር ያለ ምንም ፋይል
📱አፑን ከ play store ላይ ለማውረድ ⬇️⬇️
📱https://play.google.com/store/apps/details?id=xyz.sevennetvpn.org
993
🤖TLS TUNNEL APK🤖
⚡️Social Media telegram package ..Be 12 birr 1.5 GB ➡️Speed🚀🚀➡️Unlimited ነው 🍸 ➡️Expired date የለውም😍🍸
