en
Feedback
🆈🅰️🆁🅴🅳🅰️🆃🅴🅲🅷

🆈🅰️🆁🅴🅳🅰️🆃🅴🅲🅷

Open in Telegram
207
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-930 days
Posts Archive
GUYS ይሄ ነገር እኮ እስካሁን እየሰራ ነው👀 ለምን እንዘናጋለን? የካርድ ቢሆነንስ አንድ ነገር አይደል? https://t.me/hulepay_official_bot?start=r04955012310 ☝️ በእናንተ ሊንክ አንድ ሰው ሲገባ 1 ብር ትሰራላቹ! ⚠️ አሁኑኑ Start ብላችሁ ጀምሩ! የምን መፍዘዝ ነው..🤑

✅• Who Touched My Phone 🔥ስልካችሁን ያለናተ ፍቃድ የሚነካኩ ሰዎችን በጥራት ፎቶ አንስቶ በማስረጃ የሚያቀርብና ሌሎች ምርጥ ነገሮችንን የያዘ ጠቃሚ አፕ 👌👌             • ┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈   •         🦋• @🦋 ✦ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✦

ሰዎችን ተክቶ የመስተንግዶ አገልግሎት የሚሰጥ ሮቦት የሰራው ኢትዮጵያዊ የ12ኛ ክፍል ወጣት . . . በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ባለው የከተሞች ፎረም በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ህዳሴ ፍሬ ሁለተ
ሰዎችን ተክቶ የመስተንግዶ አገልግሎት የሚሰጥ ሮቦት የሰራው ኢትዮጵያዊ የ12ኛ ክፍል ወጣት . . . በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ባለው የከተሞች ፎረም በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ህዳሴ ፍሬ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ተማሪ የሆነው ተማሪ ፍፁም ወርቁ በአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ሰዎችን ተክቶ የመስተንግዶ አገልግሎት የሚሰጥ ሮቦት ሰርቶ ለእይታ አቅርቧል። ሮቦቱ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ታግዞ የተሰራ መሆኑን የገለፀው ተማሪው በተለያዩ ቋንቋዎች ትዕዛዞችን እየተቀበ የሚያስተናግድ እና በእንቅስቃሴ ወቅት ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮችን አልፎ አገልግሎት የሚሰጥ ስለመሆኑም ተገልጿል። ሮቦቱ እየተንቀሳቀሰ አገልግሎት ከመስጠቱም በተጨማሪ መንቀሳቀስ የማይችሉ አካል ጉዳተኞች አፕልኬሽን በመጠቀም ትዕዛዝ ሲሰጡ የሚቀበል እንደሆነም ተማሪው አስረድቷል። ወጣቱ ተማሪ ከዚህ በተጨማሪም ለጤናና ግብርና ስራዎች አገልግሎት የሚውል የፈጠራ ስራዎችን ለመስራት እና በመንግስት በኩል ድጋፍ ከተደረገለት በርካታ የፈጠራ ስራዎችን ለመስራት ዕቅድ እንዳለው መግለፁን የወልቂጤ ከተማ ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት አስታውቋል።

አሜሪካ ከ50 አመታት በኋላ መንኮራኩር በጨረቃ ደቡብ ዋልታ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ አሳረፈች በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት በሚገኘው 'ኢንቲዩቲቭ ማሽንስ' በተባለው ኩባንያ የተሰራችው እና የበረረችው የጠፈር
አሜሪካ ከ50 አመታት በኋላ መንኮራኩር በጨረቃ ደቡብ ዋልታ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ አሳረፈች በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት በሚገኘው 'ኢንቲዩቲቭ ማሽንስ' በተባለው ኩባንያ የተሰራችው እና የበረረችው የጠፈር መንኮራኩር በጨረቃ ደቡብ ዋልታ ላይ በትናትናው እለት ማረፏን ሮይተርስ ዘግቧል። በግል ኩባንያ የተሰራችው መንኮራኩር በጨረቃ ደቡብ ዋልታ ላይ ማረፏ፣ ለአሜሪካ ከግማሽ ክፍለዘመን በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ተብሏል። የአሜሪካ የጠፈር ምርምር ማዕከል ናሳ የመንኳራኩራ በተሳካ ሁኔታ ማረፍ፣ በዚያ ያሉ ጠፈርተኞቹ በዚህ አስርት አመት መጨረሻ ሲመለሱ ለሳይንስ ጥናት የሚውሉ መንኮራኩሮችን ለመላክ ለተያዘው እግድ ትልቅ ስኬት ነው ሲል አድንቀዋል። ባለስድስት እግር የሮቦት ማረፊያ ያላት እና ሰው አልባ የሆነችው 'ኦዲሰስ' የተሰኘችው መንኮራኩር (23:23 ጂኤሞቲ) ላይ ማረፍ መቻሏን ኩባንያው እና ናሳ ሆውስተን በሚገኘው የመቆጣጠራያ ጣቢያ ሆነው በሰጡት የጋራ መግለጫ አስታውቀዋል። 👇👇👇👇👇👇👇👇

Repost from Remote ሪሞት
A to Z የኮምፒዩተር አቋራጭ መንገዶች የምንላቸውን እነሆ። ( Shortcuts ) ✅ ትዕዛዛት፡-👇 CTRL + A =>> Select all CTRL + B =>> Bold CTRL + C =>> Copy
A to Z የኮምፒዩተር አቋራጭ መንገዶች የምንላቸውን እነሆ። ( Shortcuts ) ✅ ትዕዛዛት፡-👇 CTRL + A =>> Select all CTRL + B =>> Bold CTRL + C =>> Copy CTRL + D =>> Fill down cell CTRL + E =>> Center Alignment CTRL + F =>> Find CTRL + G =>> Go to current CTRL + H =>> Replace CTRL + I =>> Italic CTRL + J =>> Full justification CTRL + K =>> Create hyper link CTRL + L =>> Left Alignment CTRL + M =>> Tab CTRL + N =>> New page CTRL + O =>> Open CTRL + P =>> Print CTRL + R =>> Fill right cell CTRL + S =>> Save CTRL + U =>> Underline CTRL + V =>> Paste CTRL + X =>> Cut CTRL + Y =>> Redo CTRL + Z =>> Undo

100 sew add larege 15 birr card

● For arm64 devices 🦋#Share🦋 👩‍💻 👨‍💻

● For Armabi-v7a Devices 🦋#Share🦋 👩‍💻

Spotify Music v8.8.96.652 Final (Premium)(Gold)(Cloned)(new version) 🦋#Share🦋
Spotify Music v8.8.96.652 Final (Premium)(Gold)(Cloned)(new version) 🦋#Share🦋

🦠 Video Compressor Panda Resize Compress Video v1.1.27 Mod v7a

ምርጥ Vidio Compressor
ምርጥ Vidio Compressor

ዛሬ update የሆነው አዲሱ ያሲን 🤩🔥 ይሄኛው ቀዩ ያሲን ከዚህ በፊት ተቋርጦ ነበር ዛሬ ግን አዲሱ update ተለቋል ያለ ማጫወቻ ወይም player ነው የሚሰራው ። እንደሚታወቀው በፊት የለቀቅንላቹ በማጫወቻ ነበር የሚሰራ ይሄ ግን ማጫወቻ አይፈልግም ማስታወቂያ የሚባል ነገር የለውም ። ዛሬ የተለቀቀው አዲሱ ያሲን ከበፊቱ በተሻለ በትንሽ ኮኔክሽን ይሰራል ከዛ በተጨማሪ አስደሳቹ ዜና ይሄንን ያሲን አፕ በፍላሽ አድርጋቹ ስማርት ወይም አንድሮይድ ቲቪ ላይም ጭናቹ መመልከት ትችላላቹ ጥርት አድርጎ ነው የሚሰራው