cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

قناة أبي محمد إسماعيل بن محمد الحبشي

ይህ ቻናል የኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ኢስማኢል ቢን ሙሀመድ ቻናል ነው።

Show more
Advertising posts
242
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

تسمية المولود ✍ مستلم الثقفي له من اسمه نصيب كان يبيع الأسماء على الناس عنده قائمة بأسماء العرب وقائمة بأسماء الموالي يأتي من ولد له مولود فيختار منها اسما بدرهمين... لو كان في زمننا لما باع شيئا سينظر الرجل من القائمة ثم يقول ما أعجبني منها شيئ كلها أسماء تقليدية ما فيها جدة وابتكار 🖋 በድሮ ዘመን ሙስተሊመ አሰቀፊ ሚባል ሰው ነበር - ስሙ ስራውን የመሰለ- የሰው ስም ለሰው ይሸጥ ነበር በመስገብ የሰበሰበው የአረቦች እና የባሪያዎች ስም ነበረው ልጅ የተወለደለት ሰው ወደሱ መጥቶ ከመዝገቡ ስም መርጦ በሁለት ዲርሀም ይገዛው ነበር። 👉 በአሁን ዘመን ቢሆን ምንም አይሸጥም ነበር!!! አንደኛችን ይመጣና መዝገቡን ሙሉ አይቶ የታወቁ ስም ናቸው አዲስ ስም የለም ብሎ ይሄድ ነበር!!! ومن باب الفائدة من أحسن الكتب في تسمية المولود :- ١.تسمية المولود للشيخ بكر أبو زيد. ٢.معجم أسماء الناس للدكتور إبراهيم الشمسان. 👆👆👆የጥሩ ስሞችን ዝርዝር የፈለገ ሁለቱን ኪታቦች ይመልከት ።
Show all...
01:11
Video unavailableShow in Telegram
🌙 የአሹራ ቀን ፆም! 🎙ኡስታዝ አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ቢን ሰዒድ አላህ ይጠብቀው። 🤳 በሌላ ቪድዮ እስክንገናኝ like &share በማድረግ አበረታቱን። ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/14525
Show all...
1.83 MB
👍 1
ولو سئل الناس التراب لأوشكو إذا قيل هاتو أن يملو ويمنعو
Show all...
👍 1
عليك إذا ضاقت أمورك والتوت بصبر فإن الضيق مفتاحه الصبر ولا تشكون إلا إلى الله وحده فمن عنده تأتي الفوائد والبشر عسى فرج يأتي به الله إنه له كل يوم في خليقته أمر إذا لاح عسر فارج يسرا فإنه فإنه قضى الله أن العسر يعقبه يسر
Show all...
👍 2
📮 አዲስ ቻናል በአዲስ አፕልኬሽን ‼️ ✅ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በ facebook አፕልኬሽን ላይ አዲስ page መስርተናል። ↪️ ገፁን ለማግኘት የፈለገ ⤵️⤵️ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://www.facebook.com/profile.php?id=61551491847076 📎 https://www.facebook.com/profile.php?id=61551491847076
Show all...
00:18
Video unavailableShow in Telegram
የአላህ እዝነት በአሹራ ቀን! 🎙 በተወዳጁ ቃሪዕ:አሸይኽ ማሂር አል-ሙዐይቂሊ አላህ ይጠብቀው። 🇪🇹 ከአማርኛ ትርጉም ጋር 🇪🇹 ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah/14498
Show all...
9.97 KB
🎉🎉 አስደሳች ዜና 🎉🎉. ✅ ዛሬ በአላህ ፍቃድ ከታች የተቀመጠው ቻናል ላይ ወደ 3፡00 ገደማ አጠር ያለ ነሲሀ... 📲 በቀጥታ ስርጭት ስለሚኖር። 🛑 ወደ ቻናሉ ጎራ ብላችሁ ጠብቁ 🛑 🔗 https://t.me/Alterbiya 🔗 https://t.me/Alterbiya 🔗 https://t.me/Alterbiya
Show all...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
1446 ዓመተ ሂጅራ
✍️ "እሰይ ነጋ" እያልን አዲሱ አመታችንን በአዲስ መዝገብ ጀምረናል።   🤲 አላህ ሆይ መልካም ሰርተውበት ነገ አንተ ዘንድ መልካም ሚመነዱበት አመት አድርግልን።
Show all...
👍 3
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.