en
Feedback
Hope Remedial 2019

Hope Remedial 2019

Open in Telegram

📆በ2019 ወደ Remedial ለመቀላቀል ያሰባችሁ ስለ ሪሚዲያል ብቻ መረጃ የምታገኙበት ቻናል ነው

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Hope Remedial 2019

Channel Hope Remedial 2019 (@remedial_student_2019) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 10 765 subscribers, ranking 3 352 in the Art & Design category and 3 109 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 10 765 subscribers.

According to the latest data from 06 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 1 305 over the last 30 days and by -19 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 18.89%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 6.28% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 2 029 views. Within the first day, a publication typically gains 675 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 48.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
📆በ2019 ወደ Remedial ለመቀላቀል ያሰባችሁ ስለ ሪሚዲያል ብቻ መረጃ የምታገኙበት ቻናል ነው

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Art & Design category.

10 765
Subscribers
-1924 hours
+7277 days
+1 30530 days
Posts Archive
🙌ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን ፈጣሪ ሊያሳልፍልን ሲፈልግ የምንመካበትን ነገር ይነጥቀናል ውዶቼ 💔 እናንተስ በ Entrance ምን ያክል ትመኩ ነበር? 💭 ምን ያክልስ ተስፋ አድርጋችሁ ነበር? 🤔 ከእናንተም አልፎ ቤተሰቦቻችሁ ተስፋ አድርገውባችሁ ነበር፤ 👨‍👩‍👧‍👦 🙌ነገር ግን አሁንም ፈጣሪ ሁለተኛ እድል ሰጧችኋል እጅግ በርካታ ተማሪወች ይሄን ሁለተኛ እድል አላገኙም😣 🙏ፈጣሪ ለጊዜው ዝቅ ያደረጋችሁ በምክንያት ነው ምናልባትም ወደ ትልቅ ከፍታ ሊወስዳችሁ ይሆናል✅በዚህ ደግሞ እንዳትጠራጠሩ💯 👨‍🏫በ 2018 ሪሚድያል የነበሩ የኛ ቻናል አባልዎች ሁሉም በሚባል ደረጃ በዚህ አመት ወደ ፍሬሽማን የሚያስገባቸውን ውጤት አምጥተዋል🙌 🗓ሪሚድያል እንደተጀመረ ከ 2015 ዓ.ም ጀምሮ የነበሩ ሪሚድያል ተማሪዎች ደግሞ ዛሬ Medicine 🩺, Software ,Law,Economics , በቃ ምን አለፋችሁ...ፍሬሽማን ላይ ከፍተኛ ውጤት በማምጣት የፈለጉትን Department ነው የሚማሩት 🎓 ስለዚህ የነገው የእናንተ እጣ ፈንታ ይሄ ነው ውዶቼ🤗 🎯ትልቅ ህልም እና ተስፋ ያለው ሰው ውድቀትን አይፈራም💪 ደግሞ የእናንተ ውድቀት አይደለም፣ የግዜው ሁኔታ ነው እንጂ፤ ⏳ እናንተን የሚያስተምሯችሁ አስተማሪዎች ሰቅለን አለፍን ብለው እዚህ የደረሱበት ውጤት ነበር📚 ስለዚህ በርቱ 👏 እስከዚያው ያለፈው አመት ሲጠቀሙበት የነበረውን PDF እንለቅላችኋለን፤ አየት አየት እንድታደርጉት👇
🙌እኛ Hope Remedials ሁሌም ከጓናቹህ ነን🤗

📕 የ 2018 የነበሩ የ Remedial ተማሪዎች የወሰዷቸው ኮርሶች እነዚህ ከታች ያምታያዋቸው ናቸው👇     📌 ለ Natural ተማሪዎች 👇       🔷  English       🔷  Maths For Ns       🔷  physics       🔷  Chemistry እና       🔷  Biology ናቸው ። 📌 ለ Social ተማሪዎች ደግሞ 👇     🔷  English     🔷 Maths for Ss     🔷  History     🔷  Geography ናቸው። 📚 የትምህርቱ አሰጣጥም ከ 9-12ኛ ክፍል የተማራችሁትን ነው የሚደግሞት ያው ግን Unitዎች ተመርጠው ተመርጠው ነው የሚሰጧችሁ የሚቀሩም አሉ ሁሉንም እንደታች Classው አትወስዱትም😁። 🙌 ሁሌም ከጎናችሁ ነን ሁላችሁም Freshmanንን ተቀላቅላችሁ ለመመሰጋገን እንምንደርስ አልጠራጠርም ። 🙌 የማለፊያ ነጥባችሁንም ለማጣራት እየሞከርን ስለሆነ እንደተገለፀ በቅርቡ እናሳውቃቹሀለን እስከዛው የሪሚድያል ላመጣ ጓደኞቼችሁ ሼር በማድረግ  አድርሱ 👇👇    @Remedial_Student_2019

👆ይህ ከላይ የምታዩት መልእክት ባለፈው  አመት (በ 2018 ዓ.ም) የኛ አባል ከነበረች የሪሚድያል ተማሪ የተላከልን የምስጋና መልእክት ነው፣ 🙌እናንተም ሁሉም አልፎ እንደዚህ ለማለት ያብቃችሁ🙏 እኛ ሁሌም ከጎናችሁ ነን @Remedial_Student_2019 @Remedial_Student_2019

👆ይህ ከላይ የምታዩት መልእክት ባለፈው  አመት (በ 2018 ዓ.ም) የኛ አባል ከነበረች የሪሚድያል ተማሪ የተላከልን የምስጋና መልእክት ነው፣ 🙌እናንተም ሁሉም አልፎ እንደዚህ ለማለት ያብቃችሁ🙏 እኛ ሁሌም ከጎናችሁ ነን @Remedial_Student_2019 @Remedial_Student_2019

ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል Hopeወች ሪሚዲያል አልፌያለሁ ምን እንደምላችሁ አላቅም፤ሪሚድያል የገባው ጊዜ በጣም ተስፋ ቆርጬ ነበር...በቃ ሁሉም ጓደኞቼ ፍሬሽ ገብተው እኔ ወደ ሪሚድያል ስገባ የተሰማኝ
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል Hopeወች ሪሚዲያል አልፌያለሁ  ምን እንደምላችሁ አላቅም፤ሪሚድያል የገባው ጊዜ በጣም ተስፋ ቆርጬ ነበር...በቃ ሁሉም ጓደኞቼ ፍሬሽ ገብተው እኔ ወደ ሪሚድያል ስገባ የተሰማኝን ስሜት እኔ ነኝ የማውቀው😭ግን ፈጣሪ ይመስገን ይሄ ሁሉ የሆነው ለበጎ ነው ለካ..በእናንተ እርዳታ ይሄው ሁሉንም አለፈ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው ተስፋ በቆረጥኩበት ሰአት ደርሳችሁ እንደስማችሁ ተስፋ ሰጣችሁ ለዚህ አብቅታችሁኛል  ያለናንተ እርዳታ መቼም እዚህ አልደርስም ስላደረጋችሁልን ነገር  ከልብ አመሰግናለሁ 🙏

🙌ሰላም ውድ ቤተሰቦች በቅርቡ የሪሚድያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ይደረጋል 📌ነገር ግን ይሄን ያክል ማለፍያው ካለፈው አመት አይጨምርም🙅‍♂️ ማለትም ካለፈው አመት የተወሰነ ሊጨምር ይችላል ነገር ግን የተጋነነ ጭማሪ አያደርጉም🙌 🗓በዚህ አመት 70ሺ የሚሆኑ ተማሪወች ብቻ ናቸው ወደ ፍሬሽማን የሚገቡት ይህ ማለት እነዚህ 70ሺ ተማሪወች በ 44ቱ የመንግስት ዩኒቨርስቲወች ሲበታተኑ ዩኒቨርሲቲወች የሚቀበሉት ቁጥር ካላቸው የመቀበል አቅም አንፃር አነስተኛ ይሆንባቸዋል። 👨‍🏫የ ሪሚድያል ትምህርትም ዋና አላማው ተማሪወች አቅማቸውን አሻሽለው ወደ Freshman እንዲዛወሩ እና አሁን ላይ 🏢ዩኒቨርስቲወች መቀበል ከሚችሉት ያነሰ ስለሆነ እየተቀበሉ ያሉት በ ሪሚድያል መርሀግብር በርካታ ተማሪወችን ወደ Freshman ለመቀላቀል ታስቦ ነው🙌 ✅ሪሚዲያል እንደምታስቡት ከባድ አይደለም ከነበረው አቅማችሁን እንድታሻሽሉ ብቻ ነው። 📚እያንዳንዱ Subject ከየ ምእራፉ የተውጣጣ እራሱን የቻለ ሞጁል ይዘጋጅላችሁና እሱን ብቻ ነው የምታነቡት ሁሉም የምታውቁት ነገር ነው አዲስ ነገር የለውም🤷‍♀️ 🥰ቤተሰቦች መግቢያ ነጥብ ከተነገረ በኋላ ወዲያውኑ ሀገር ትሞላላችሁ እኛም ሪሚዲያል የሚቀበሉ ግቢወችን እናሳውቃቹሀለን።
🙏ሁሉም ነገር የሆነው ለመልካም ነው ይሄንም እድል ያላገኙ በርካቶች ናቸው 🙌እኛም ሁሌም ከጎናችሁ ሆነን እናግዛቹሀለን ሪሚድያልን በድል አጠናቃችሁ ፍሬሽማን እስክትሆኑ ድረስ እኛ አብረናችሁ ነን🤗
🔰JOIN & SHEAR 👇 @Remedial_Student_2019 @Remedial_Student_2019 @Remedial_Student_2019

ምክር ቢጤ 💡 📢 በ 2019 ግቢ ለምትገቡ ዩኒቨርሲቲ ምርጫ ላይ ይሄን የምንላችሁን ስሙ❗️ 📚 የትኛው ዩኒቨርሲቲ 🏛️ እና ምን አይነት Department 🎓 መግባት እንዳለባችሁ በጥንቃቄ ማሰብ አለባችሁ 🤔። ይህን ለማድረግ ደግሞ እነዚህን ነገሮች አስቡባቸው💡፤ 1. መግባት የምትፈልጉትን Department ለዩ 🎯 በጣም የሚስባችሁ የትኛው የትምህርት አይነት እንደሆነና ወደፊት ምን መስራት እንደምትፈልጉ 💼 ለራሳችሁ ግልጽ ማድረግ 🔍። ለምሳሌ Website, Mobile apps 📱💻 የመሣሠሉት ላይ መስራት የምትፈልጉ ከሆነ፣ እነዚህን ትምህርት የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎችን መምረጥ ትችላላችሁ ፤ like Software, Computer Science, IT department ያላቸውን 🖥️⚡። 2. ዩኒቨርሲቲው በብዙ ነገሮች የተሻለ መሆኑን አረጋግጡ 🌟 ዩኒቨርሲቲው ጥሩ ስም ካለውና ጥራት ያለው ትምህርት የሚሰጥ ከሆነ አሪፍ ነው 👍። በተለይ ደግሞ እናንተ የምትፈልጉት department ምን ያህል ጥራት እንዳለው ማረጋገጥ አለባችሁ 🧐። 👨‍🏫 መምህራኖቹ: ጥሩ እውቀትና ልምድ ያላቸው መሆን አለባቸው 💪። 📚 መሠረተ ልማት: ቤተ መጽሐፍት 📖፣ Computer class 🖥️፣ Wi-Fi 📶፣ የላብራቶሪ መሳሪያዎች 🔬 እና ሌሎች ነገሮች በዩኒቨርሲቲው ውስጥ መሟላት አለባቸው ✨። ✅ 3. አቅማችሁን እወቁ ⚖️ እንደ አዲስ አበባ 🏢፣ ባህርዳር 🌊፣ ጎንደር 🏰 ያሉ ትላልቅ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ተፈላጊ የሆኑ Departmentዎች ላይ ለመግባት ፍክክር አለ ⚔️። ምክንያቱም ብዙ ጎበዝ ተማሪዎች 🧠 ከነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች ስለሚኖሩ እና አብረዋችሁ ስለሚወዳደሩ ውጤታችሁ (GPA) ከፍ ያለ መሆን አለበት 📈። ስለዚህ የትምህርት ፍላጎታችሁን ብቻ ሳይሆን ውጤታችሁንም እና አቅማችሁንም እያያችሁ የሚመጥናችሁን ዩኒቨርሲቲ መምረጥ አለባችሁ 🎯። 📌 ለምሳሌ: Addis Ababa ላይ Software ለመግባት GPA ከ 3.97 ጀምሮ መስራት ሊጠበቅባችሁ ይችላል 🏆፤ እንደ Debre Berhan, Dire Dawa 🏙️ የመሣሠሉት ደግሞ ከ 3.5 - 3.7 ጀምሮ ሰርታችሁ መግባት ትችላላችሁ ✅። ይሄ ብዙ ተማሪዎች የሚሸወዱበት ነው ⚠️፤ በትኩረት በደንብ አስቡበት፤ አቅማችሁን እወቁ 🧠💯! 🕊️ ሌሎች የሰላም ሁኔታ የመሣሠሉት እንዳሉ ሆነው እነዚህን ነገሮች በማሰብ ምርጫ አድርጉ!
🎯ሁላችሁም በመረጋጋት አስቡ በየትኛውም ሁኔታ Freshmanንም ሆነ Remedial እኛ ከጓናችሁ ሆነን እናግዛቹሀለን🙌
📥ስለ Freshman ማንኛውም መረጃ ለማግኘት 👇 @Siket_Freshman_2019 @Siket_Freshman_2019 @Siket_Freshman_2019 📥ስለ Remedial ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት👇 @Remedial_Student_2019 @Remedial_Student_2019 @Remedial_Student_2019

#ሰበር🔥 የአፕትቲዩድ እና ባይሎጂ ፈተና ላይ የእርማት ችግር  መኖሩ የትምህርት  ቤት አመራሮች  እገለጹ ነው በተለይ  00 የሚል ውጤቶች መብራከታቸውን ለሚመለከተው አካል ማመልከታቸውን ገልጸዋል ሚሳጣቸውን ምላሽ በቀጣይ እናቀርባለን ⬅️ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ! መልካም ቀን ለሁላችሁም 😊

የአምና የRemedial የመቁረጫ ነጥብ ➡️የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 216 ➡️የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 204 ➡️ታዳጊ ክልል እና አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198 ➡️የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198 ➡️ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ዓይነስውራን ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 165 ⛔የዘንድሮዉ እስካሁን አለተገለፀም።አዲስ መረጃ ካለ የምናደርሳቹ ይሆናል።    @Remedial_Student_2019    @Remedial_Student_2019    @Remedial_Student_2019

🙌 ይህ ከላይ የምትመለከቱት የ 2018 ሬሜዲያል የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ የነበረ ሲሆን ለዘንድሮዎች እስካሁን ምንም የተባለ ነገር የለም አዲስ ነገር ሲኖር ወዲያውኑ እናሳውቃችኋለን እስከዚያው ግን
🙌 ይህ ከላይ የምትመለከቱት የ 2018 ሬሜዲያል የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ የነበረ ሲሆን ለዘንድሮዎች እስካሁን ምንም የተባለ ነገር የለም አዲስ ነገር ሲኖር ወዲያውኑ እናሳውቃችኋለን እስከዚያው ግን ተረጋግታችሁ በትግስት ጠብቁ።

📚 የሬሚዲያል ማለፊያ ነጥብ የሚለቀቀው መቼ ነው?? 🙌 ይሄ ጥያቄ የብዙዎቻችሁ ጥያቄ ነው ነገር ግን ትምህርት ሚኒስትር ምንም ያለው ነገር የለም የ 2018 የነበርውን ማለፊያ ነጥብ ይሄን ይመስል ነበር  👇👇

🙌 ይህ ከላይ የምትመለከቱት የ 2018 ሬሜዲያል የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ የነበረ ሲሆን ለዘንድሮዎች እስካሁን ምንም የተባለ ነገር የለም አዲስ ነገር ሲኖር ወዲያውኑ እናሳውቃችኋለን እስከዚያው ግን
🙌 ይህ ከላይ የምትመለከቱት የ 2018 ሬሜዲያል የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ የነበረ ሲሆን ለዘንድሮዎች እስካሁን ምንም የተባለ ነገር የለም አዲስ ነገር ሲኖር ወዲያውኑ እናሳውቃችኋለን እስከዚያው ግን ተረጋግታችሁ በትግስት ጠብቁ።

🙌 ሰላም ውድ የ Remedial ቤተሰቦቻችን 🫂 እንዴት ናችሁ? ዛሬ በጣም እድለኞች 👋 እንደሆናችሁ ልነግራችሁ ነው!! 🌟 እንዴት አትሉኝም😁 ምን መሰላችሁ ውዶቼ ❤️ Remedial ማለት አለመቻል ወይም መውደቅ አደለም 🙅‍♂️ ያው Fresh እንደገባችሁ ቆጥሩት 🎓 ምክንያቱም የሪሚድያል ትምህርት ማለት ለናተ እንደ ማካካሻ 🔄 ስለሆነ በጣም ቀላል ነው። 👌 እድለኛ ናችሁ 🍀 ያልኳችሁ ደግሞ ወደ Freshman ስትገቡ 🏛️ በጣም ይቀላችኋል 😊 ምክንያቱም ስለምትገቡበት ስለግቢው መረጃ 🏫 በደንብ ታውቁታላችሁ 📚 ምን አለፍችሁ ፍሬሽማን ላይ ሰቃይ ተማሪዎች 🏆 እናተ ናችሁ 💪  ደግሞ እኛም ከጎናችሁ ነን ቃል እገባላችኋለሁ በሚቀጥለው አመት ሁላችሁም  Freshmanን እንቀላቀላለን🙌 🙌 ስለዚህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ውዶቼ ✨🙏🙏 @Remedial_Student_2019 @Remedial_Student_2019 @Remedial_Student_2019

Being healthy, financially free and close to God is a different kind of wealth.
Being healthy, financially free and close to God is a different kind of wealth.

FOR EXPERT: Don’t forget: You’re raising business, but you’re also still becoming the expert you want them to admire.

Nobody cares until you win. So WIN.
Nobody cares until you win. So WIN.

Join my second my back up channel https://t.me/Fuad_Jemali https://t.me/Fuad_Jemali