Oldi_candy 🍭
Open in Telegram
230
Subscribers
-124 hours
-27 days
-730 days
Posts Archive
230
አንዳንዴ ሰውነታችንን ዋጋ ቢስ እንዳረግነዉ አይሰማቹም? ልክ እንደ እንስሳት ስራችን መነሳት መብላት መጠጣት መተኛት ብቻ መሆኑን አታስታውሉም እንስሳት እንኳን እንደየ ግብራቸው ጌቶቻቸውን አገልግለው ነዉ ምግባቸውን የሚያገኙት እና እኛ ከነሱ እናንሳለን?
ለሰውነታችን ዋጋ እንስጥ!
230
Repost from Orthodox⛪anthems ❤️🩹
እግዚአብሔር ይመስገን በማለዳ ስምህ ይቀደስ ብለው ካከበሩት እኩል ፍቅሩን የሚሰጠን አባት
እግዚአብሔር ይመስገን የእለት እንጀራችንን ስጠን ለዛሬ ብለው ከለመኑት እኩል አጥግቦ የሚያሳድረን አምላክ
እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ፈተና አታግባን ብለው ከዘከሩት እኩል ከፈተና መውጫ ሆኖ በቅን የሚያሳልፈን ፈጣሪ
እግዚአብሔር ይመስገን በደላችን ይቅር በለን ብለው ከፀለዩት እኩል ኃጢያታችንን የሚረሳልን ጌታ
እግዚአብሔር ይመስገን ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ ብለው ከጠየቁት እኩል ክፉውን ሁሉ ከኛ አርቆ እዚ ያደረሰን አምላክ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም አውለኝ ብለው ቀናቸውን ከጀመሩት እኩል የሰላም ቀን የሰጠን አባት🥺❤️
