Oldi_candy 🍭
Open in Telegram
231
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-630 days
Posts Archive
231
Repost from F.R.I.E.N.D.S
ሠው ነን እና ፈተና ውስጥ አታስገባኝ አይባልም፤ ነገር ግን ከፈተናው የምንወጣበትን ፅናቱን ያድለን።
ሠናይ ሠንበት🙏
@PityTruth
231
Tiktok ላይ ወንድ እና ሴት አብረው ባያችሁ ቁጥር comment ገብታቹ ይጋቡ የምትሉ like ብላቹህ የምትኮምቱ ሰዎች የሌሊት መጋኛ አጠናግሮ ግራ ያጋባቹ 😭🙌
231
Repost from 11:11 𝐓𝗵𝗼𝘂𝗴𝗵𝘁𝘀✨
ይሄንን...አስታውሱ!ነን ብለን ከምናስበው በላይ ጠንካሮች መሆናችንን... ልባችሁን እየጠበቃችሁ በርታ በሉልኝ! 🫴 LOVE Y'ALL🙌 ሰናይ አዳር❤️
231
Repost from ምጡቂያ'ns
waiting for ክረምት እስኪገባ so i can say"can i be your ጎጃም አዘነ😍"and back into his life🗿
