Oldi_candy 🍭
Open in Telegram
231
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-630 days
Posts Archive
231
እኛ እኮ የሲንግልነት ሕይወት ይለምልም ብለን single ሆነን ለመኖር ቆርጠን ተነስተናል ግን በቃ tiktok በገባን ቁጥር የምናያቸው couples ከአላማችን እያሰናከሉን ነው 😭
231
ልቤማ እረስቶህ አምጪው አይለኝም
እግሬም እንደድሮው ደጅህ አይወስደኝም
ምስኪኑ ግን ሊዘነጋህ ሲጥር
ትዝ ትለዋለህ ድንጋይ ባየ ቁጥር 😩
