en
Feedback
Oldi_candy 🍭

Oldi_candy 🍭

Open in Telegram

Join the channel babies❤

Show more
231
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-630 days
Posts Archive
አይ ሴት መሆን ክላክስ እና ፉጨት ከሰማሽ በቃ ላንቺ ነዋ የሚመስልሽ 😂😭👍

ስንኖር ከሰው ጋር እንኖራለን እግዚአብሔር ያኖረናል ስንሞት ሰዎች ይቀብሩናል እግዚአብሔር ለመንግስቱ ይወስደናል ዘላለም አብሮን የሚኖር እሱ ብቻ ነው 😊

They aren't my bfs ግን ሁለቱንም በአንድ ላይ ሳወራ cheat እንዳረኩ ነው የሚሰማኝ 😭

ቆቆር bae 💗 ስሜን መቀየሬ ነው እንግዲ

ወንዶች ግን ስትናደዱ እንዴት እንደምታስጠሉ ብታቁ 😩

እሮብ 😩💗

Repost from N/a
ሠዓቱ ሊዘጠኝ ነው❤️‍🩹 እስቲ Join🤞

Repost from N/a
11:11😉 ገንዘብ ለሁሉም ነገር መፍትሄ ነው If u have ENOUGH🤞

ሰው ግን መጀመሪያ ከወደደው ሰው ጋር አብሮ መኖር ቢችል 🥲🥀

Voice message00:31

ቀና በላ ወዳጄ ሃብታሞች የሌላቸው ነገር አለህ 💪 እሱም ድህነት ነው 🥲

እስቲ recommend አሪፍ romance movie

እንቅልፍ is important thing 🙂

ጳውሎስ said "ያመንኩትን አውቀዋለሁ ".. 🫠❤️‍🩹

የታጠፈ እምነት በመሀላ አይቃናም

የኔ ጨጓራ በየ 2 ሰዓቱ ያስበላኛልና የወደፊት ባሌ ሆይ አስብበት

ጊዜያቹን በአግባቡ መጠቀም ትፈልጋላቹ? እንግዲያውስ ሲንግል ሁኑ 👍🤧

ደሞ ቀስ ብላቹ ብትሄዱ ምን አለበት ለምን ታነጥሩታላቹ 😭

Old Group ላላችሁ መልካም ዜና 2024 - 300 ብር 2023 - 600 ብር 2022 - 900 ብር 2021 - 1000ብር 2020 - 1000 ብር 2019 - 1000ብር 2018 - 1100 ብር መሸጥ የሚፈልግ ያውራኝ  History Clear ያልሆነ ትክክለኛ Old ብቻ

አረ ሴቶች bra እያረን 👍😭 መልካም ሰኞ 🙂