en
Feedback
Oldi_candy 🍭

Oldi_candy 🍭

Open in Telegram

Join the channel babies❤

Show more
232
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-630 days
Posts Archive
አሁን ላይ ከ ቆቆር በላይ ታስፈልገኛለህ 🥺🫶

ግርማው እንደ ታቦት ከሩቅ የሚያስፈራ ምነው ሳየው ውዬ ሲነጋ ባየው እሱ አምላክ አይደለ እኔ አልሰግድለትም ብቻ እግሩን ልሳመው አይሂድብኝ የትም🤗

ጂጂ የምትዘፍንለትን ሰውዬ አግኝቼዋለው 😩

መጣልኝ 🫠

He's so cute and humble 🥺🫶

Repost from F.R.I.E.N.D.S
አንዳንድ ሠዎች ግን አሉ አይደል ፈጣሪ ሲፈጥራቸው የተጨነቀላቸው የሚመስሉ፣ ምንም ያልጎደላቸው፣ ከመልክም፣ ከፀባይም፣ ከአስተሳሰብም ... ታድለው ብዬ ላስብ እልና፤ ግን ተፈጥሮ ባለጌ ነች። ማንንም ፍፁም አታደርግም፣ ምን ይሆን የጎደላቸው? ምን ይሆን ፈጣሪያቸውን እያለቀሱ የሚለምኑት? ብዬ ለነሱ መጨነቅ እጀምራለሁ ... ብቻ ለተሠጠን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏 @PityTruth

እስቲ ልብ ግዙ ተመከሩ
እስቲ ልብ ግዙ ተመከሩ

Fake friends 😩

1996ቶች where are u guys ባል አቅፎ በመተኛ ጊዜያቹ ከእናታቹ ጋር ተኝታቹ የኔን ፖስት አንብቡ 😭

አሁን ላይ ያሉ ሕፃን ሴቶች maturity 💅💗

I say እንብላ he say ካጎረሽኝ እበላለሁ 🥺🫶

ስእለት ተስያለው 🥺 ሱባኤዬም እሱን እንድትሰጠኝ ነው 😭

ፆሙ መጀመሪያ ፍቅር ያዘኝ 🤧😩❤️

Repost from N/a
11:11 የሞትንለት ፍቅር በቁማችን ይገለናል 😗

አሁን ይሄ ምን ይባላል 😭
አሁን ይሄ ምን ይባላል 😭

ሴት ልጅ dm መጥታ እንተዋወቅ ስትለኝ ይቀፈኛል frl እናንተ እኮ ሌላ ነገር አስባችሁ ላይሆን ይችላል እኔ ግን አስባለው 😭

The feeling after remove bra😩💗

እርጥብ ❤️
እርጥብ ❤️

Always when i see a man who play wz children my inner tells me that he's my boy😭❤️

እባካችሁ ሴቶች ሰንደል ሰንደል የሚሸት ሽቶ አትቀቡ 🤧👍