cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ተዋሕዶ መዝሙር

Advertising posts
2 331
Subscribers
+824 hours
+637 days
+61630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
                       †                        [ እንዳንተ ያለ ከወዴት እናገኛለን ! ? ] †   🕊   †    🕊   † ❝ ይቤሎሙ ኢየሱስ ለአርዳኢሁ አዐርግ ሰማየ ኀበ አቡየ ወአቡክሙ ፣ መንፈሰ ጽድቅ እሁበክሙ ዘይሄሉ ዘልፈ ምስሌክሙ። ወይቤልዎ ዘአንተ ተዐርግ በአይቴ ንረክብ ዘከማከ ወመኑ የአምነነ በእንተ ትንሣኤከ። ወይቤሎሙ ኢየሱስ አንትሙኒ ብየ ወአነሂ በአቡየ ንሥኡ መንፈስየ ወስብኩ ትንሣኤየ ፤ ❞ ትርጉም ፦ [ ኢየሱስ ደቀ-መዛሙርቱን እንዲህ አላቸው “ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ ሰማይ ዐርጋለሁ ፣ ለዘለዓለም ከእናንተ ጋር የሚኖር የእውነት መንፈስ እሰጣችኋለሁ። [ ሐዋርያትም ] 'አንተ ካረግህ እንዳንተ ያለ ከወዴት እናገኛለን ! ? ፣ ስለ ትንሣኤህስ [ ብንሰብክ ] ማንያምነናል ! ? አሉት። ኢየሱስም እናንተ በእኔ ናችሁ እኔም በአባቴ ነኝ ፣ መንፈሴን ተቀበሉ እና ትንሣኤየን ስበኩ አላቸው።" ] [ ድጓ ዘፋሲካ ] †  🕊   እንኳን አደረሳችሁ  🕊  † †                       †                        † 💖                    🕊                     💖
Show all...
👍 1
[ + ቸሩ ሆይ + ] .mp34.67 MB
[ ወረደ መንፈስ ቅዱስ ].mp32.80 MB
[ + ጰራቅሊጦስ +] .mp37.81 MB
A be WENGEL mamene.mp33.74 MB
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
                       †                        [ ይህም ጰራቅሊጦስ የተባለ መንፈስ ቅዱስ ነው።  ] †   🕊   †    🕊   † 💖 ❝ ይህም ለሐዋርያት የተሰጠ በሁለተኛው ልደት ፣ ከእነርሱ በተወለዱት ክርስቲያኖች ሁሉ የወረደው መንፈስ ቅዱስ ነው። እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስም ጰራቅሊጦስ የተባለ መንፈስ ቅዱስ ከቤተክርስቲያን ማኅበር [ አንድነት ] አይለይም። ይህም ጰራቅሊጦስ የተባለ መንፈስ ቅዱስ ነው። በክርስትናው ዕለት ጥምቀት በሚጠመቁት ሁሉ ላይ የሚያድርም እርሱ ነው። ክርስቲያን የሚሆኑትም በአንዲት የሐዋርያት ጉባኤ መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ ብሎ ካህኑ እፍ ባለባቸው ጊዜ ነው። ያን ጊዜም መንፈስ ቅዱስ በተጠመቁት ሁሉ ላይ በርግብ አምሳል ያድራል። ይህም በተጠመቀበት ዕለት በጌታችን ላይ በርግብ አምሳል የወረደው ፣ በራሱ ላይም የተቀመጠው ፣ በነቢያት አንደበትም የተናገረው መንፈስ ቅዱስ ነው። ❞ [ ርቱዓ ሃይማኖት  ] 🕊 ❝ በእርግጥም መንፈስ ቅዱስ በጥምቀት በእኛ ውስጥ ሳያድር በፊት እግዚአብሔር አብን አባት ብለን መጥራት አንችልም ነበር። ስለዚህም በጥምቀት የእግዚአብሔር ልጅነትን ሥልጣን ያልተቀበሉ እርሱን አባት ብለው መጥራት እንዳይችሉና " አባታችን ሆይ በሰማይ የምትኖር ... " ብለውም መጸለይ እንዳልተፈቀደላቸው እንገነዘባለን። ለዚህ እንዳይበቁ የሚያደርጋቸው ዋነኛው ምክንያት በውስጣቸው መንፈስ ቅዱስ ባለማደሩ ነው። ❞ [ ፊልክስዩስ ] †   🕊   ክብርት ሰንበት   🕊   † †                       †                        † 💖                    🕊                     💖
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው/ንኪው
Show all...
ንካው
ንኪው
ለመቀላቀል
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ?🤔 የፍቅረኛዎን ፣ የልጆን ወይስ የጓደኛዎን እንግዳውስ መፍትሄው ትልቁን የHACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነው።👨‍💻 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/rEtg1H_-mLUyMDNk
Show all...
🔑🔒 password 🔒🔑
🔑🔒ለመስበር 🔒🔑
👨‍💻JOIN👩‍💻
Show all...
🙂 አዎ 🙂
አይድለሁም ❌
Photo unavailableShow in Telegram
የትኛውን ኤርድሮፕ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት ⁉️
Show all...
🟡 NOTCOIN 🟡
💎 TAPSWAP 💎
🐹 HAMSTER COMBAT 🐹
🖤 BLUM 🖤
☺️ SUBSCRIBE ☺️
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.