cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ህይወቴን ለ ክርስቶስ 🙏

ሰላም👋 ➢ይህ ቻናል አየሱስን #እምናከብርበት ➠መዝሙር ለ #ክርስቶስ የተለያዩ #ትምህርቶች #ስብከቶች ➠ የ እ /ግ #ቃል ➠ መጽሐፍ #ቅዱሳዊ ጥቅስ ➠መዝሙረ lyrics #ይለቀቃል ➢ group 👉 @hiwotenlekrstoschat ➢in box👉 @yonaaa125 🛍paid ለማስታወቂያ ስራ➩ @Nimonibot

Show more
Advertising posts
1 726
Subscribers
+2524 hours
+1497 days
+71330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from N/a
38:09
Video unavailableShow in Telegram
🎥ልውስ ሙሉ ፊልም 🎬 #ፕሮቴስታንት ፊልም አማርኛ መንፈሳዊ ፊልም ከሐሰተኛ አስተማሪዎች..... ሰባኪዎች....... ነብዮች እንድንጠነቀቅ የሚነግረን ፊልም መፅሐፍ ቅዱስ ትንቢትን መርምሩ ይላል ይቀላቀሉ 👇👇👇👇 https://t.me/+nnmWEcupqTtlM2Y0
Show all...
97.11 MB
Photo unavailableShow in Telegram
#ኢየሱስ በሞት እና በኔ🥲 #ኢየሱስ ሲቀር አንድ እርምጃ🦶 #ኢየሱስ አበቃለት ስባል🙅 #ኢየሱስ ስምህ ጣልቃ ገባ 🥰 React❤like👍comment👊 🫧🫧@hiwotenlekrstis🫧🫧 🫧🫧@hiwotenlekrstis🫧🫧
Show all...
9❤‍🔥 2🕊 1
Repost from N/a
15:07
Video unavailableShow in Telegram
🎥ጀግናው ሙሉ ፊልም 🎬 ፕሮቴስታንት ፊልም አማርኛ መንፈሳዊ ፊልም በጣም አስተማሪ ፊልም ይቀላቀሉ 👇👇👇👇 https://t.me/+nnmWEcupqTtlM2Y0
Show all...
55.23 MB
🥰 3
📺የቲቪ ቻናልሎች በቴሌግራም መጥዋል 🔔ሁሉንም መከታተል ትችላላችሁ🔔 Wave folder:- @yonaaa125 @hiwotenlekrstis
Show all...
1
🖥Christ army tv🖥
🖥Presences tv🖥
🖥Hywet tv🖥
🖥Gosple tv🖥
🖥GMM TV🖥
🖥Jps tv🖥
🖥Cj tv🖥
🖥Holy tv🖥
🖥Jsl tv🖥
📺ሁሉንም በአንድ ላይ ለሚፈልግ 📺
Wave
Photo unavailableShow in Telegram
#ተከፍሏል🩸 🩸ሁሉንም ነገር ኢየሱስ በመስቀል🩸 ከፍሎታል #ለኔ ተከፍሎለኛል🙋‍♂ #ላንተም ተከፍሎልሃል🙎‍♂ #ላንቺም ተከፍሎልሻል🙎‍♀ #ለሁላችንም ተከፍሎልናል 👥 እስቲ በ #reaction አሳዩን 🫧🫧@hiwotenlekrstis🫧🫧 🫧🫧@hiwotenlekrstis🫧🫧
Show all...
🙏 7🥰 3💯 3👍 2🔥 2🎉 2 1🏆 1
Repost from N/a
✨መልካም ምክር ለእህቶች✨ ♦️ወሲብ በጭራሽ! የፍቅር መመዘኛ አይደለም!። የምትወጅኝ ከሆነ በተግባር ልየዉ አንቺነትሽን ስጭኝ? 💡መልስሽ መሆን ያለበት አይሆንም🚫 አይሆንም 🚫 እና አይሆንም 🚫ነዉ። ❓መጠየቅ የሚገባሽ ነገር ስለምን ሳንጋባ በፊት ለወሲብ ትጠይቀኛለህ ? ፣ የእግዚአብሄር ፈቃድስ ይሄ ነው ወይ? 💯% በእርግጠኝነት ልትናገሪ የሚገባሽ ነገር በእጮኝነት ጊዜ ለወሲብ መጠየቅ እራስ ወዳድነት የሚያመላክት መሆኑን ነው። 🔑ቁልፍ የሆነው ነገር የወሲብ ጥማቱን ለማርካት ሲል ወደ ህይወትሽ የመጣን ሰዉ በእንቢታሽ ከፀናሽ ያለ ምንም ፀብ በአገር ሰላም እስከ መጨረሻዉ ላይመጣ ከህይወትሽ ይወጣል። ምክንያቱም ሀሳቡን ማስፈፀሚያ በመፈለግ ስለሚጠመድ። 👉 ይሄኔ ብቻሽን የቀረሽ ሊመስልሽ ይችላል። ነገር ግን የተፈጠረዉ ችግር ጊዜያዊ እና አላፊ ነዉ። እንደዉም በወሲባዊ ቅድስና እግዚአብሄርን ስላከበርሽው በመሞከር እድሜሽን እንዳትፈጂ እግዚአብሄር ትክክለኛዉን ሰዉ ወዳንቺ ሊያመጣዉ እንደሆነ ተረጂ። https://t.me/+pVYOzCqVWpM0YjA0 https://t.me/+pVYOzCqVWpM0YjA0
Show all...
ልባም_ ሴት

ምሳሌ 31 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት #ይችላል? #ዋጋዋ ከቀይ #ዕንቍ እጅግ ይበልጣል። ¹¹ #የባልዋ ልብ ይታመንባታል፥ ምርኮም አይጐድልበትም። ¹² ዕድሜዋን #ሙሉ መልካም ታደርግለታለች፥ ክፉም አታደርግም። ¹³ የበግ ጠጕርና #የተልባ እግር ትፈልጋለች፥ በእጆችዋም ደስ ብሎአት ትሠራለች። ¹⁴ እርስዋ እንደ ነጋዴ መርከብ #ናት፤ ከሩቅ አገር #ምግብዋን ትሰበስባለች።

2
03:24
Video unavailableShow in Telegram
የ #1978 ትግርኛ መዝሙር ተባረኩበት ርዕስ :- ምስጋና ለኢየሱስ ምስጋና 🌺🌺 𝙟𝙤𝙞𝙣 ⬇️ reaction 🌺🌺           🫧@hiwotenlekrstis✔️          🫧@hiwotenlekrstis✔️ ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ─── ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ  
Show all...
11.06 MB
1🥰 1💯 1
🚸እግዝአብሔር ቃል የገባልን 7⃣ ነገሮች በጥቂቱ
መዝሙር 121 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፥ ነፍስህንም ይጠብቃታል። ⁸ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም እግዚአብሔር መውጣትህና መግባትህን ይጠብቃል።
❝በእርሱ ዘንድ ያለን ድፍረት ይህ ነው፤ እንደ ፈቃዱ አንዳች ብንለምን ይሰማናል።❞ —1ኛ ዮሐንስ 5: 14
❝ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።❞ —ዮሐንስ 14: 27
❝እንባዎችንም ሁሉ ከዓይኖቻቸው ያብሳል፥ ሞትም ከእንግዲህ ወዲህ አይሆንም፥ ኀዘንም ቢሆን ወይም ጩኸት ወይም ሥቃይ ከእንግዲህ ወዲህ አይሆንም፥ የቀደመው ሥርዓት አልፎአልና ብሎ ሲናገር ሰማሁ።❞ —ራእይ 21: 4
❝እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።❞ —ማቴዎስ 28: 19-20
❝ጽኑ፥ አይዞአችሁ፥ አትፍሩ፥ ከፊታቸውም አትደንግጡ፤ አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ ከአንተ ጋር ይሄዳል፤ አይጥልህም፥ አይተውህም።❞ —ዘዳግም 31: 6
❝አካሄዳችሁ ገንዘብን ያለ መውደድ ይሁን፥ ያላችሁም ይብቃችሁ፤ እርሱ ራሱ፦ አልለቅህም ከቶም አልተውህም ብሎአልና፤❞ —ዕብራውያን 13: 5
🫧🫧@hiwotenlekrstis🫧🫧 🫧🫧@hiwotenlekrstis🫧🫧
Show all...
👍 3 3🔥 2🕊 2❤‍🔥 1
Repost from N/a
የእንደገና አምላክ ነህ የእንደገና ❣ የእሱ ነገር #በቃኝ መች ትልና🫵 ተቆትተህ ማንንም አልጣልክም 🙋‍♂ #ሩህሩህ ነህ ትወዳለህ ዳግም 👼 ስንፍና ዙሪያውን ቢከበው🙅‍♂ ተነሳ #ብረር ብረር አለው🕊 ተመኘ ሊሆን እንደልቡ 💁 ነጎደ ወደ መራው ቀልቡ 🏃‍➡️🏃‍♂‍➡️ 🥁የእንደገና አምላክ ነህ🥁 🎤ዘማሪ ፓስተር ተከስተ ጌትነት🎤 https://t.me/+W_ck_U5dkY8yMmM0
Show all...
😍 2
ጥያቄ❓❓❓ የህይወት አላማ ለምን ያስፈልጋል ❓ መልሳችሁን comment ላይ አስቀምጡ👇👇👇
Show all...
2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.