4-3-3 አዝግ ኮሜንቶች 😂
Open in Telegram
@Azg_comment የተለያዩ አስቂኝ ስፖርታዊ ነክ ኮሜንትን እያዪ በቻናላችንን ይዝናኑ ! OWNER :- @Nahoom_16 ለማንኛውም ጥያቄ :- @Beka_Xo
Show more3 420
Subscribers
-124 hours
-287 days
-7830 days
Posts Archive
3 420
NEW..
የሆነች ጌም እንጫወት ከግሩፑ ላይ ሚመቻችሁን ሰው ስም ሳጠቅሱ ሰለሱ አጭር ነገር ፆፋ ፣ ብዙ የተፆፈ ሰው የበአል አለው እራስ መፆፋ አይቻልም
ME :- አተራማሽ እና ስሙ በ A ነው ሚጀምረው..
3 420
እስከዛ ድረስ ሚቆዩ ህጎች
1, 5min Gap መጠበቅ
2, በ ቻናል መፖሰት የተከለከለ
3, ውድድሩ እስኪያልቅ ከዘር የፀዳ ፓስት ብቻ
4, ከሴት አድሚን በቀር እስከ ነገ ኳስ ነክ የሆነ troll መስራት ግድ ነው
5, ስለውድድሩ የተነገሩ በህጎች ዙሪያ ከዚህ በኋላ troll መስራት
6, ከዚህ በኋላ ውድድሩ እስኪያልቅ ማንኛውንም post pin ማድረግ አይቻልም
እነዚህን ማያከብር ከውድድሩ ውጪ ነው እናም እስከዛሬ ታይቶ ማይታወቅ ዳጎስ ያለ ሽልማት ይኖረናል መልካም ግዜ ።ነገ 2:00 ተወዳዳሪዎቹን እናሳውቃለን 🫡
3 420
ነገ በተለመደው ሰአት 2:30 የቻናሎቹን admin of the year ብለን እናወዳድርና God ካለ እንሸልማለን ።
እናም አድሚኖች ስርአታችሁን ጠብቃችሁ Post እያረጋችሁ ጠብቁ !!!
