cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Eslamic Media

ኢስላማዊ ጠቃሚ መረጃዋች በዚ channel ይገኛሉ።

Show more
Advertising posts
1 164
Subscribers
No data24 hours
+437 days
+16730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

00:18
Video unavailableShow in Telegram
#Quran Recitation تلاوة #القرآن Part [224]
Show all...
IMG_4097.MP43.36 MB
የዛሬውን ጁምዐ እንዴት ልታሳልፉት አስባችሁ? እኔ ያለኝን ሀሳብ ላካፍላችሁ በነብያችን(ሰ.ዐ.ወ)ላይ በምትችሉት አቅም ሰለዋት አብዙ............ የጁምዐ ቀን ሱናዋችን መተግበር እንዳትረሱ 1,ገላን መታጠብ 2,ሽቶ መቀባት፣ጥርስን በሲዋክ መፋቅና ጥሩ ልብስ መልበስ። 3,በጊዜ ወደ ጁምዓ መሄድ 4,በነብዩ(ሰ.0.ወ)ሰለዋት ማውረድ 5,ከቁርአን የአል-ከህፍ ምዕራፍን መቅራት 6,ኹጥባን በፀጥታ ማዳመጥ 7,ከጁምአ ሰላት በኋላ 4ረከዓ መስገድ...... በዱዐችሁ ላይ ደግሞ ፍልስጤም የሚገኙትን ውድ ወንድሞቻችንና እህቶቻችንን ድል እና ሰላም አላህ እንዲወፍቃቸው እና ካሉበት ጭንቅ አላህ እንዲገላግላቸው ዱዐ አድርጉላቸው።እኔንም በዱዐችሁ እንዳትረሱኝ በሰለዋት የደመቀ ጁምዓ አላህ ያድርግላችሁ....
Show all...
የዛሬውን ጁምዐ እንዴት ልታሳልፉት አስባችሁ? እኔ ያለኝን ሀሳብ ላካፍላችሁ በነብያችን(ሰ.ዐ.ወ)ላይ በምትችሉት አቅም ሰለዋት አብዙ............ የጁምዐ ቀን ሱናዋችን መተግበር እንዳትረሱ 1,ገላን መታጠብ 2,ሽቶ መቀባት፣ጥርስን በሲዋክ መፋቅና ጥሩ ልብስ መልበስ። 3,በጊዜ ወደ ጁምዓ መሄድ 4,በነብዩ(ሰ.0.ወ)ሰለዋት ማውረድ 5,ከቁርአን የአል-ከህፍ ምዕራፍን መቅራት 6,ኹጥባን በፀጥታ ማዳመጥ 7,ከጁምአ ሰላት በኋላ 4ረከዓ መስገድ...... በዱዐችሁ ላይ ደግሞ ፍልስጤም የሚገኙትን ውድ ወንድሞቻችንና እህቶቻችንን ድል እና ሰላም አላህ እንዲወፍቃቸው እና ካሉበት ጭንቅ አላህ እንዲገላግላቸው ዱዐ አድርጉላቸው።እኔንም በዱዐችሁ እንዳትረሱኝ በሰለዋት የደመቀ ጁምዓ አላህ ያድርግላችሁ....
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
🏆 3
፨ነፍሴ ሆይ በቃሽ፤ ወንጀልሽ እኮ በዛ።
Show all...
👍 2💯 2
አስቂኝ ክስተት ፈገግ በሉበት‼️ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ✍የመን ውስጥ ዘማር የተባለ ቦታ ላይ አንድ መስጂድ ውስጥ የተከሰተ በጣም አስቂኝ ክስተት ነው አንብበው ሳይጨርሱ በሳቅ ሟቋረጥ ግን አይቻልም¡ || ይህ ክስተት እዚያው መስጂዱ ውስጥ ሶ'ፈል አወል (የመጀመሪያው ሰፍ) ላይ ቆሞ ሲሰግድ የነበረ አንድ ሰጋጅ ነው የሚያስተላልፍልን... * እናም ይህ ሰው እንዲህ ይለናል:- «አንድ ሰው ይሞትና ተሰግዶበት ተቀበረ ከዚያም ከኢሻ ሶላት በኋላ ነእሹ (ጀናዛ መሸከሚያው) ሊመልሱት ይዘውት ወደ መስጂድ ሲመጡ ሰአት ሄዶ ስለነበር መስጂዱ ተዘግቷል። ስለዚህ ኻዲሞች ለፈጅር ሶላት ሲመጡ እንዲያነሱት በሚል ጀናዛ መሸከሚያው ከመስጂዱ በር ከደረጃ ላይ ያስቀምጡታል። : ነገር ግን ሌሊት 9:30 ሰአት አካባቢ አንድ ሰውዬ ወደ መስጂድ ሲመጣ መስጂዱ ዝግ ሆኖ እና በረንዳው ተከፍቶ አገኘው የተወሰነ ቢጠብቅም መስጂዱን የሚከፍተው አጣ  ብርዱ በጣም ሲበረታበት ዞር ብሎ ሲያይ ጀናዛ መሸከሚያው ከአጠገቡ አገኘ በውስጡም ብርድልብስ ነገር አለ። : እና ይህ ሰው አገኘሁ ብሎ ጀናዛ መሸከሚያው ውስጥ ብርድ-ልብሱን ለብሶ ለጥ ብሎ እንቅልፉን ተኛ አባቴ! በብርድ ደንዝዞ የነበረው ሰውነቱ ትንሽ ምቾት ሲያገኝ ነፍሱንም አያውቅ ለጥ ብሎ ተኝቶልሀል... ሃሃሃ! ትንሽ እንደቆየ የመስጂዱ ኻዲም መጥቶ መሲጂዱ ሊከፍት ሲል በረንዳ ላይ ከነእሹ (ጀናዛ መሸከሚያው) ላይ የተኛ ሰውዬ ይመለከታል ከፈጅር በኋላ ሊሰገድበት ያመጡት ጀናዛ መሰለው... : ከኋላውም ሌሎች ሰዎች መጥቶ ግማሹ ሽንት ቤት ሌላው ውዱእ ሊያደርግ ይሄዳሉ ይህ በረንዳ ላይ ተኝቶ የሚያዩት ሰውዬ (ጀናዛ) ደግሞ ሁሉም ቀድመውኝ የመጡ ሰዎች ሊሰገድበት ያመጡት ጀናዛ ነው ብሎ ያስባል በውስጡ... (ያዝ እንግዲህ¡) በዚያ ላይ ፈጅር ነው ሰው ከእንቅልፉ ተነስቶ እየመጣ ነው ያለው ገና በደንብ ያልነቃ ህዝብ ነው። ሊሰገድበት የመጣ ጀናዛ ይሆናል በማለት ተጋግዘው ወደ መስጂድ ኢማሙ ጋር ወደ ሚህራብ አስገቡት። ሃሃ! : ብ ር ድ የቀጠቀጠው ሰውዬ ሲሸከሙት አያውቅ ተኝቷል¡ ህእ! ሰዎቹም የማን ይሁን ብለው አይጠይቁ ገና ከእንቅልፋቸው በደንብ አልነቁም እና ተሸክመው መስጂድ ውስጥ አስገቡት። ፈጅር አዛን ብሎ ለመስገድ ወደ 50 የሚሆኑ ሰዎች ተሰበሰቡ። ይህንን ታሪክ የሚያስተላልፍልን ሰው እኔም ከሰጋጆቹ አንዱ ነኝ የመጀመሪያው ሶፍ ላይ ነበርኩ ይላል። ከፈርድ በኋላ ልንሰግድበት ጀናዛው ከፊት ተደርጎ የፈጅር ሶላት እየሰገድን ነው። እህእ! : ልክ ለሁለተኛው ረከአ ስንነሳ ጂናዛው ሲንቀሳቀስ አየሁ እንዴዴዴ አይኔ ነው ወይስ ምንድ ነው¿ ብዬ አይኔን አበስኩ ጨፍኜም ገለጥኩ መንቀሳቀሱን ግን አልተወም በቃ እንቅልፍ አለቀቀኝም ይሆናል ብዬ አሰብኩ። ነገር ግን ነእሹ በደንብ መንቀሳቀስ ጀመረ ያኔ መረባበሽና መፍራት ጀመርኩ። ይህ የተኛው ሰውዬ ከብርድ ልብሱ ውስጥ ድንገት አንገቱ  አውጥቶ ሰገዳችሁ? ብሎ ጠየቀ። : ያኔ! ሁሉም ሰጋጆች ደንግጦ መተረማመስና መሮጥ ጀመሩ  እኔም አጠገቤ ከነበረው በር ወጥቼ በባዶ እግሬ ሮጥኩኝ ወደ 1 ኪ.ሜ ያክል የሚርቀውን ቤቴን በትንሽ ደቂቃዎች ደረስኩ ደግሞ ባዶ እግሬ መሆኔም የማውቀው ነገር የለም። ኢማሙ (አሰጋጁም) ሲያየው ደንግጦ መሬት ላይ ይወድቋል ሌሎች ሰዎች ግማሹ ከግድግዳ ጋር ይጋጫል ሌላው ደግሞ ልክ እንደኔው በባዶ እግሩ ይሮጣል መስጂድ ውስጥ አንድ ሰው አልቀረም። : አሁንም ሌላኛው በጣጣጣም የሚያስቀው ክስተት ተከሰተ ያ ከሬሳ መሸከሚያ(ከነእሹ) ላይ ተኝቶ የነበረው ሰውዬ ሲነሳ ሰዎች ሲሸሹ ሲሮጡ ሲያይ ከኋላቸው ተከትሎ መሮጥ ጀመረ። እናንተ ምን ሆናችሁ ነው ? ቂያማ ቆሞ ነው እንዴ? እያለ ከኋላ ኋላቸው መሮጥ ጀመረ። ሃሃሃ! ሰዎቹ ደግሞ ወደ ኋላቸው ሲዞሩ ይህ ሰውዬ እየተከተላቸው  መሆኑ ያያሉ ያኔ ይብስባቸዋል ባለ በሌለ ሀይላቸው ይሮጣሉ። በዚህ መልኩ ሁሉም  ሰላታቸውን አቋርጠው ሮጡ...» ይለናል ቦታው ላይ የነበረ አንዱ ሰጋጅ።
Show all...
👍 5
በሁሉም ወንድ አይን ቆንጆ ሆና ለመታየት የሁሉንም ወንድ Attention ለመሳብ በሁሉም ወንድ ለመፈለግ የምትጋጋጥ አይነት ሴት ከሆነች ለቁምነገር አትሆንህም የኔ ወንድም ግዜህን አታባክን ✋ ሴቶች አላያችሁም እሽ ባላየ አለፉ!
Show all...
💯 2👍 1
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል:- «አንድ ወንድ እና ሴት ለብቻቸው ተነጥለው አይቀመጡም.. ሶስተኛው ሴጣን ቢሆን እንጂ» 📚አልባኒ ሰሂህ ብለውታል (1758)
Show all...
💯 2
Photo unavailableShow in Telegram
💔'#ሙሽሪትን_ማን_ገደላት?' 💔   ...ዛሬ ለየት ያለ ቀን ነበር ሰርግ'ማይደል! ሁሉም ተሰብስበው ጨዋታ እያፈኩ፣ ልጆች እየጨፈሩ ሰፈሩ ድምቅ ብላል።   ምሽት 1 ሰአት ተኩል ገደማ "እርርርርርርርይ" የሚል ድምጽ ተሰማ። ከርቀት ነበር። ጩኸቱ እየቀረበ መጣ፤ ሁሉም እየሮጠ ወጣ አንዲት ወጣት ቀሚሷ በደም እርሷል መሬት ላይ ተዘርራለች ሁሉም የሚያዩትን ማመን አቃታቸው። አንገቷ ላይ ያለው ደም መሬቱን ሞልቶታል። ሁሉም የሚያደርገውን አያቅም። እሪታው እየሞቀ ቀለጠ.......See More ሙሉውን ለማግኘት #OPEN ይበሉ 👇👇
Show all...
😱 Open 😱
😱 Open 😱