en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

Open in Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel UAT Tutorial Official

Channel UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 309 subscribers, ranking 4 572 in the Sports category and 2 487 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 309 subscribers.

According to the latest data from 29 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -1 167 over the last 30 days and by -23 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 6.35%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 3.33% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 909 views. Within the first day, a publication typically gains 477 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 1.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 30 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Sports category.

14 309
Subscribers
-2324 hours
-2227 days
-1 16730 days
Posts Archive
I applied for the presidential scholarship and they've accepted me, not gonna lie I subscribed to your channel almost a week before the exam but still you have helped a lot anddd you are one of my trusted options of getting information.👍🏾👍🏾👍🏾

Enana ehita beande selik neber sinemar yeneberew ena bemanignawem seat senidewele message sitsefe tolo new yemitemelisulen ena benante ena be fetari eredata huletachenem alfenal le siketachen kefetari ketelo seleredachune egziabhere serachun abzeto yebark🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 lefetari ena le st. marry mesegana yehun

Repost from Havan Academy
Registration guideline @Havanacademyofficial

Repost from Havan Academy
📌Placement ተለቋል። የተመደባችሁበትን Campus በዚህ ማየት ትችላላችሁ። 📌እንዲሁም portal ያልሰራላችሁ በተለያዩ ምክንያቶቾ ማለፋችሁን ያላወቃችሁ ስማችሁን እዚህ list ውስጥ ፈልጉ። @Havanacademyofficial

How many of you have seen your campus so far ? Comment below 👇

ሞልቷል። ከዚህ በኋላ አይቀበልም። ይህ Post 50+ Reaction ካገኘ ብቻ ማታ አዲስ ሊንክ እንልካለን። ከውጤት/ምደባ ጋር በተያያዘ ችግር ኑሮባችሁ 6 Kilo Regisrar ሄዳችሁ የጠየቃችሁ ምን መልስ አገኛችሁ? ኮሜንት ስር መሄድ ላልቻሉት ንገሩልን ይጠቅማቸዋል።

Little Reminder! ሊሞላ 97 ሰው ብቻ ነው የቀረው። ሳይቀደሙ Join ብለው ይቀላቀሉ። https://t.me/+NuujoKju22Q0NTE8 👆👆👆በ2018 ፍሬሽማንን ለምትቀላቀሉ ኢንትራንስ እና ሪሚዲያል ያለፋችሁ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል (32000+ Subscribers💪)

Thanks UAT tutorial. Stay blessed.
Thanks UAT tutorial. Stay blessed.

🔥በርካታ መልእክቶች በ@UATSupport ደርሰውናል። የHavan Team በትትብር የሁላችሁንም ጥያቄዎች አየመለስን እንገኛለን። 277 መልእክቶች ብቻ ይቀሩናል። ይሄን ሁሉ ተማሪ ነው የምናስተናግደ
🔥በርካታ መልእክቶች በ@UATSupport ደርሰውናል። የHavan Team በትትብር የሁላችሁንም ጥያቄዎች አየመለስን እንገኛለን። 277 መልእክቶች ብቻ ይቀሩናል። ይሄን ሁሉ ተማሪ ነው የምናስተናግደው። ብዙዎቻችሁ ግን በSupport ስታወሩ እናንተን ብቻ እያወራን እኖደሆነ ነው የምታስቡት አይደል።😁 ለማንኛውም ለሁላችሁም ዛሬውኑ እንመልስላችኋለን። Promise!🙏 የአብዛኞቻችሁ ጥያቄዎች ተመሳሳይ ስለሆኑ እዚ እንመልስላችሁ። 📌"Under Review ይለኛል አሁንም።" መልስ: አላለፋችሁም ይሆናል። አይ ውጤቴ ያሳልፈኝ አይደል ካላችሁ 6 Kilo Registrar በአካል ሄዳችሁ ብትጠይቁ ግልጽ ይሆንላችኋል።🙏 📌"የማለፊ ውጤት ሳላመጣ አለፉኩ።" መልስ: እንኳን ደስ አልዎት። ባለፈው አመትም በዚህ ሁኔታ ያለፉ ነበሩ። ለማረጋገጥ ወደ AAU የመግቢያ ቀን Portalu ላይ ገብተው አለመሰረዝዎን ያረጋግጡ።😊 📌"Natural ሞልቸ Social መደቡኝ" ለNatural የሚያሳልፍ ውጤት ካለዎት ዛሬ ነገ ሳይሉ 6 Kilo Registrar ሂደው ያመልክቱ። በኋላ ዲፓርትመንት መቀየር አስቸጋሪ ነው። በተለይ ደግሞ ከSocial ወደ Natural እና ለSelf-sponsored. በስህተት ካልመረጣችሁት ከተመደባችሁ ብቻ ነው ይሄን የምታደርጉት።👍 📌በ Self አመልክታችሁ አልፋችሁ አሁን ወደ Gov't መቀየር ወይም gov't ወድቃችሁ አሁን በself መግባት አይቻልም። እኒህ መልሶች ባለፉ አመታት ልምዳችን መሰረት የተዘጋጁ ናቸው። Part 2 ይቀጥላል። ምን እንመልስላችሁ?

አዲስ ሊንክ ለ499 ተማሪዎች ብቻ ከዚያ በላይ አይቀበልም። ሳትቀደሙ አሁኑኑ Join በሉ። 👇👇👇👇 https://t.me/+NuujoKju22Q0NTE8 👆👆👆በ2018 ፍሬሽማንን ለምትቀላቀሉ ኢንትራንስ እና ሪሚዲያል ያለፋችሁ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል

‼️Link Expired. አዲስ ሊንክ ትፈልጋላችሁ?

በ2018 ፍሬሽማንን የምትቀላቀሉ ኢንትራንስ እና ሪሚዲያል ያለፋችሁ ተማሪዎች ይህ ቻናል ለእናንተ ነው። 👇👇👇👇 https://t.me/+GGQwUs6Hda5lMmJk ከ1 ሰዓት በኋላ አይሰራላችሁም። አሁኑኑ Join በሉ።

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2018 የትምህርት ዓመት በRegular program ቅበላ ላገኛችሁ ተማሪዎች በሙሉ ከአዲስ አበባ ውጪ ለሚመጡ ተማሪዎች መስከረም 22 እና 23 2018 ዓ.ም በየተመደባችሁበት የዩኒቨርስቲው ካምፓሶች በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ያሳውቃል፡፡ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ 📌 የአስራ ሁለተኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውንና ኮፒ፣ 📌 አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣ 📌 የማደሪያ ምድብ (Dormitory) ለተሰጣችሁ ብርድልብስና አንሶላ እንዲሁም የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ እንድትመጡ ያስታውቃል፡፡ 📌 ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትኖሩ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው የተመደበላችሁን የመኝታ ክፍል 12ኛ ክፍል በተፈተናችሁበት UG ቁጥር በመጠቀም ከታች ባለው ሊንክ ማግኘት የምትችሉ ትችላላችሁ። https://portal.aau.edu.et/NewStudents/DormitoryPlacement 📌 በተጠቀሱት ቀናት (መስከረም 22 እና 23) ከአዲስ አበባ ውጪ ለሚመጡ ተማሪዎች በመርካቶ አውቶብስ ተራ፣ በላም በረት፡ በአቃቂ እና በአስኮ የመኪና መናኸሪያዎች ዩኒቨርስቲው የትራንስፖርት አገልግሎት የሚያቀርብ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ 📌 ነዋሪነታችሁ አዲስ አበባ ከተማ ሆኖ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቅበላ ያገኛችሁ ተማሪዎች ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎችና ዶክመንቶች ይዛችሁ ሪፖርት የምታደርጉት መስከረም 26 ቀን 2017 ዓ.ም መሆኑን ያሳውቃል፡፡ 📌 ለሁሉም ተማሪዎች አጠቃላይ ስለ ዩኒቨርስቲዉ ገለፃ የሚደረገዉ ሰኞ መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም ይደረጋል፡፡ 📌 ዘግይቶ የትምህርት ኮርሶች ምዝገባ መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም ሲሆን 📌 የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያዉ ሴሚስተር ትምህርት የሚጀመረዉ መስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም ይሆናል፡፡ 📌 ስለመቁረጫ ነጥብ ስለምዝገባ ሂደቶች በተመለከተ እና ተጨማሪ መረጃ ከታች ካሉት ሊንኮች ማግኘት የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን:: https://portal.aau.edu.et/NewStudents/Welcome www.aau.edu.et @UATTutorialofficial

SPHMMC_Medicine_applicants •  በኮሌጃች በ2018 ዓ.ም የህክምና ትምህርት (Medicine) ለመማር የተመዘገባችሁ የፈተና ቀን መስከረም 22, 2018 ዓ.ም (October 02, 20 205) ነው፡፡ •  መፈተኛ ቦታ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ግቢ ፈተና ማዕከል ነው፡፡  ዝርዝርዝራችውን ማየት ትችላላችሁ፡፡ 530 ተማሪዎች ለፈተናው ተመዝግበዋል። በየአመቱ ከ180-200 ተማሪዎች ለInterview ያልፋሉ። ዝርዝራችሁ የወጣ ተማሪዎች ባላቹ ጊዜ ራሳችሁን በደንብ አዘጋጁ። ለፈተና አንድ ቀን ይቀራችኋል። ያለፉ አመታት ጥያቄዎችን እና አጫጭር እና ግልጽ ቪዲዮዎችን ከፈለጋችሁ @HavanCoCBot ላን በ250 ብር ብቻ ማግኘት ትችላላችሁ። https://t.me/UATTutorialOfficial

I have no words maryamn egzihaber yakbrlg
I have no words maryamn egzihaber yakbrlg

Betam amesegnalw yalenante erdata alalfm nbr tnx betam

Thanks you guys yewnete 👏

photo content
+1

Thank you guys a lot for helping me achieve this result