en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

Open in Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel UAT Tutorial Official

Channel UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 273 subscribers, ranking 4 563 in the Sports category and 2 492 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 273 subscribers.

According to the latest data from 30 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -1 164 over the last 30 days and by -34 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 6.14%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 3.34% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 877 views. Within the first day, a publication typically gains 477 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 1.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 31 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Sports category.

14 273
Subscribers
-3424 hours
-2107 days
-1 16430 days
Posts Archive
📢 አስገራሚ እውነታዎች ክፍል 1 UAT Tutorial Official የቲክቶክ አካውንታችን 1⃣ ከተከፈተ ገና 1 ወር ከ15 ቀኑ ነው። 2⃣ 6380+ ተከታዮችን በ1 ወር ከ15 ቀን ብቻ አፍርቷል �
📢 አስገራሚ እውነታዎች ክፍል 1 UAT Tutorial Official የቲክቶክ አካውንታችን 1⃣ ከተከፈተ ገና 1 ወር ከ15 ቀኑ ነው። 2⃣ 6380+ ተከታዮችን በ1 ወር ከ15 ቀን ብቻ አፍርቷል 😱። ስለ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መረጃ ከሚሰጡ ቻናሎች ትልቅ እና አንደኛ ነው። ማንም ከኛ ጋር ለውድድር አይቀርብም😎 3⃣. በየቀኑ ያስፈልጋችኋል የምንለውን ወይም ደግሞ ከእናንተ በብዛት የተጠየቅነውን ቢያንስ ሁለት ቪዲዮ እንለቃለን። በአጠቃላይ በ45 ቀን 107 ቪድዮዎችን ሰርተናል። 4⃣.The Most Popular Video በ255.7k  ሰዎች ታይቷል። 🔥አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመግባት ሃሳብ ያላችሁ ሁሉ ይህ ትክክለኛው የእናንተ ቤት ነው። TikTok Channel Link: 🔗 https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial

#Part 2 🔥 በአብዛኛው ተማሪዎች እየተነሱ ያሉ ጥያቄዎች 🙋‍♀ የመመዝገቢያ portal ላይ Academic profile ስንሞላ Educational background የሚለው ክፍል ላይ Closest AAU campus የሚል ምርጫ አለ ምን እንምረጥ? 🤵 ይህኛው ክፍል የመፈተኛ ጣቢያ የምትመርጡበት ክፍል አይደለም!! 🤵የክፍለ ሀገር ተማሪዎች ከተዘረዘሩት ውስጥ የሚቀርባችው campus ስለማይኖር randomly ምረጡት። 🤵የአዲስ አበባ ተማሪዎች ግን የሚቀርባችሁን campus ምረጡ። መፈተኛ ጣቢያችው በመረጣችሁት ምርጫ ሊወሰን ይችላል። 🙋 Diploma ተማሪዎች ምንድነው ESSLCE Admission no የሚለው ላይ የምናስገባው? 🤵 አሁን በእጃችሁ ላይ የሚገኘው የ10ኛ ክፍል matric Admission no ነው። ስለዚህ በሁሉም ESSLCE ማስረጃ የሚጠይቁ ጥያቄዎች ውስጥ የ10ኛ ክፍል መረጃዎቻችሁን እንድታስገቡ እንመክራለን። 🙋 ከሌላ ዩኒቨርስቲ አቋርጠን የምንመጣ ተማሪዎች Cost-sharing ማጠናቀቃችንን የሚገልፅ ወረቀት ለምዝገባ ጊዜ ነው የሚያስፈልገው? 🤵አይደለም!! UAT ፈተናን ማለፋችሁ ከተረጋገጠ በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ በሚኖረው ምዝገባ ወቅት ትጠየቃላችሁ። Register for Tutorial: @UATTutorial_bot For Questions 🙋 & Feedback: 📞 0907667755/0908661122 💬@UATsupport Share: @UATTutorialOfficial TRUSTED AND TOP RANKED ///////////////////////////////////////////////

ከፍላቹህ የተመዘገባቹህ የUAT Tutorial ቤተሰቦች ዛሬ ማለትም ሰኛ 5ኛ Assessment ይኖራል። ለዛሬም እንደከዚህ ቀደሙ ከፍተኛ ዉጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች አጓጊ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋል። 📌 Register for Tutorial & 5 Simulations: @UATTutorial_bot For Questions & Feedback: 📞0907667755 | 0908661122 💬 @UATsupport 🔄 Share: @UATTutorialOfficial TRUSTED AND TOP RANKED ●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●

🏟የሳምንቱ tልቅ ጨዋታ 💪 #EPL_ሱፐር_Sunday💥 ⚽️Liverpool vs Arsenal ዛሬ ምሽት ከ 12:30 ጀምሮ በAnfield ይፋለማሉ:: ✨ማን ያሸንፋል? እንደተለመደው መልሳችሁን በ
🏟የሳምንቱ tልቅ ጨዋታ 💪 #EPL_ሱፐር_Sunday💥 ⚽️Liverpool vs Arsenal ዛሬ ምሽት ከ 12:30 ጀምሮ በAnfield ይፋለማሉ:: ✨ማን ያሸንፋል? እንደተለመደው መልሳችሁን በ comment section አሳውቁን:: ቀድሞ የገመተ ምን ይሸለማል? 📌
በዚሁ ዛሬ UAT tutorial ምዝገባ በ discount መመዝገብ እንደምትችሉ ልንገራችሁ:: 👉🏼Use promo code: marken128 ✅ለመመዝገብ Click 👇🏽              @UATtutorial_bot ✨At UAT Tutorial official, we promise to guide you all the way until you enter the exam hall.
ለአንድ አሸናፊ የ100 ብር card የምንሸልም ሲሆን ለሁለት ተማሪዎች ደግሞ እጅግ በጣም ምርጥ Tutorial በነፃ የምንሰጥ ይሆናል:: መልካም ዕድል 🤞 Share and Join @uattutorialofficial Ask: @uatsupport Register: @uattutorial_bot

🎉Sunday's offer for you💥 ✔️Only for 24 hours ⏰ ✨Are you preparing well for the UAT exam? ⚡️Have you registered and joined our UAT Tutorial Program yet? Here we are: ✨At UAT Tutorial official, we promise to guide you all the way until you enter the exam hall. ✅ ለመመዝገብ Click this👇🏽 @UATtutorial_bot 💥Need a discount? 👉🏼Use promo code: marken128 Share: @UATtutorialofficial Ask us: @uatsupport 🌞Sunday's blessing!

የኢንትራንስ ውጤት ጥበቃው እንዴት አድርጓችኋል ወገን? በየቀኑ ሰለሱ ማሰብ ጀምራችኋል? ይሄንን ባመጣ የምትሉት ውጤት አየቀነሰ መጣዐወይስ አየጨመረ? አውሩ እስኪ። Vent Here🤗

Simulation 5 Released! 🤗 እናንተ ጠየቃችሁን ። እኛም አቀረብን። ገና እስከ Simulation 10 እና ከዚያም በላይ እንቀጥላለን። Simulation 9 እና Simulation 10 ይ
Simulation 5 Released! 🤗 እናንተ ጠየቃችሁን ። እኛም አቀረብን። ገና እስከ Simulation 10 እና ከዚያም በላይ እንቀጥላለን። Simulation 9 እና Simulation 10 ይ ለ ያ ሉ።💎 ከ2016 እና 2017 ዓ.ም UAT ፈተናዎች የተውጣጡ ጥያቄዎች። 🔥 ⚠️Only Special Class students can access the Simuations! 📌 Register for Tutorial & Simulations: @UATTutorial_bot For Questions & Feedback: 📞0907667755 | 0908661122 💬 @UATsupport 🔄 Share: @UATTutorialOfficial TRUSTED AND TOP RANKED ●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●

✨ Big Update! ✨ Simulation 5 is now UNLOCKED for all registered students this morning! 🎉 This is part of the UAT Simulation
✨ Big Update! ✨ Simulation 5 is now UNLOCKED for all registered students this morning! 🎉 This is part of the UAT Simulation Series, the real mirror image of the AAU Entrance Exam. It’s your chance to practice in the closest possible exam environment and sharpen your readiness for success. ✔️ @UATtutorialOfficial Go to https://simulation.havanacademy.com Click on sign Up for free=> register=> then Log in => Enroll Now for UAT simulation. 👉 Don’t miss it. Dive in today and test yourself against the real challenge!

About Deadline of UAT Registration on AAU Portal 👇 https://vm.tiktok.com/ZMAjPJCDq/

🔥በአብዛኛው ተማሪዎች እየተነሱ ያሉ ጥያቄዎች 🙋 የልደት ቀን እና የተለያዩ ቀኖችን የምንሞላው በ Gregorian calendar ነው ወይስ በEthiopian calender? 🤵አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በአብዛኛው ጊዜ ቀናቶችን የሚጠቀመው በ Gregorian calender ስለሆነ እናንተም Birth date እና month of completion በ Gregorian calender መሙላት አለባችሁ። 🙋የ2017 ዓ.ም Matric ተፈተኞች ውጤታችን ገና አልተለቀቀም ምዝገባው ደግሞ የሚዘጋው ውጤት ከመለቀቁ በፊት ከትንሽ ጊዜ በኋላ ነው ምን እናድርግ? 🤵የምዝገባው portal ይዘጋል የተባለው ከትንሽ ቀናት በኋላ ቢሆንም የ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ዋናው ዓላማ በ2017 matric የተፈተኑ ተማሪዎችን መቀበል ነው። ስለዚህ መመዝገቢያ ቀኑን ያራዝሙታል ወይም የመመዝገቢያ portalኡን ከዘጉት ደግሞ ከMatric በኋላ ድጋሚ የሚከፍቱት ይሆናል። 🙋‍♀Highschool ላይ Natural ተማሪ ነበርኩኝ። አሁን ወደ Social እንዴት ነው መቀየር የምችለው? 🤵ከ Natural ወደ social መቀየር የምትፈልጉ ተማሪዎች በመመዝገቢያ ሂደታችው ጊዜ Step 3 ላይ Government sponsorship እና self sponsorship የሚል ምርጫ ይመጣላችኋል። 🤵Government sponsorship የምትመርጡ ወደ social መቀየር የምትፈልጉ ተማሪዎች Freshman program የሚለው ክፍል ላይ Social freshman program የሚለውን ትመርጣላችሁ። 🤵 Self sponsorship የምትመርጡ ተማሪዎች ደግሞ 3 department እና freshman program እንድትመርጡ ትጠይቃላችሁ። የምትፈልጉትን የsocial department መርጣችሁ freshman program የሚለው ምርጫ ላይም social freshman programን መምረጥ ነው። 🙋‍♀ የHighschool ትምህርታችንን በተለያዩ ትምህርት ቤቶች ነው ያጠናቀቅነው። እና Transcript የቱን ነው Upload የምናረገው? 🤵የተለያየ Transcript ወረቀት ከሆነ ያላችሁ ሁሉንም በአንድ file አድርጋችሁ upload ማድረግ ትችላላችሁ። 🤵በአንድ File ለማድረግ እነዚህን በስር 👇 የምታገኟቸውን link፦ chrome browser ላይ search በማድረግ ተጠቀሙ። 🔗 https://www.ilovepdf.com/jpg_to_pdf 🔗 https://smallpdf.com/jpg-to-pdf Register for Tutorial: @UATTutorial_bot For Questions 🙋 & Feedback: 📞 0907667755/0908661122 💬@UATsupport Share: @UATTutorialOfficial TRUSTED AND TOP RANKED ///////////////////////////////////////////////

በየአመቱ በመረጃ እጥረት ምክንያት ብቻ የማይወጣ ጣጣ ዉስጥ ገብተው ከረፈደ ምን ላድርግ ብለው የሚጠይቁን ሰዎች በርካቶች ናቸው። 🤕 እኛ በተቻለን ማወቅ ያለባቹህን ነገር ሁሉ እያሳወቅናቹህ ነው። መረጃዎች በጊዜው እንዲደርሷቹህ ቻናሉን Unmute አድርጉት።🔔 # ከዚህ በታች "Unmute" የሚል ከሆነ ተጫኑት። "Mute" ይሁን። Register for Tutorial: @UATTutorial_bot For Questions 🙋 & Feedback: 📞 0907667755/0908661122 💬@UATsupport Share: @UATTutorialOfficial TRUSTED AND TOP RANKED ///////////////////////////////////////////////

ለመሆኑ Application No ለፈተናው ጊዜ ወሳኝ ነገር እንደሆነ ምን ያህሎቻችው ታውቃላችሁ?🤔 📌 እንደሚታወቀው UAT ፈተና የሚሰጠው በonline ነው። 12ተኛ ክፍል matricን በonline የተፈተናችው ተማሪዎች ለፈተና ጊዜ ወደ Accountኣችው ለመግባት ስትጠቀሙበት የነበረው Username: admission numberኣችሁን ነበር። 📌ታዲያ አሁን ለUAT ፈተና ወደ Accountኣችው ለመግባት የምትጠቀሙት Application No ነው። ይህን Application No መሸምደድ አያስፈልግም🙅። UAT Exam ticketኣችው 🎫 ላይ ታገኙታላችው። መቼስ በ Application no ብቻ ወደ መፈተኛ Accountኣችው አትገቡም password ትጠየቃላችሁ። ታዲያ ይህን password ከየት ነው የምናገኘው?🤔 📌 ይህን password፦ Applicant Account በምትከፍቱበት ወቅት ባስገባችሁት Email ይላክላችኋል። ስለዚህ ሁላችሁም Account በምትከፍቱበት ወቅት valid የሆነ Email አስገቡ። Register for Tutorial: @UATTutorial_bot For Questions 🙋 & Feedback: 📞 0907667755/0908661122 💬@UATsupport Share: @UATTutorialOfficial TRUSTED AND TOP RANKED ///////////////////////////////////////////////

💥ጊዜው የእውቀት ብቻ ሳይሆን የውድድረ ጭምር ነው:: ማለትም የሚትፈልጉትን ነገር ለማግኘት ከሌሎች በአንፃራዊነት ተሽሎ መገኘት ግዴታ መሆኑ ነው:: 📚እንደምታውቁት አዲስ አበባ ዩንቨርስቲን ለመግ
+1
💥ጊዜው የእውቀት ብቻ ሳይሆን የውድድረ ጭምር ነው:: ማለትም የሚትፈልጉትን ነገር ለማግኘት ከሌሎች በአንፃራዊነት ተሽሎ መገኘት ግዴታ መሆኑ ነው:: 📚እንደምታውቁት አዲስ አበባ ዩንቨርስቲን ለመግባት በየዓመቱ በ10ሺ የሚቆጠሩ ተማሪ ዎች የ UAT ፈተና ይፈተናሉ:: 🔍አስተውሉ :- የተፈተነ ሁሉም ያልፋል ማለት አይደለም:: በግልም ይሁን በመንግስት ስፖንሰርሺፕ በአጠቃላይ ከ5ሺ የማይበልጡ ተማሪዎች ብቻ ናቸው ተሳክቶላቸው AAUን ገብተው መማር የሚችሉት:: 📌ዘንድሮም ይሄ ነው የሚሆነው አራት ነጥብ( ::)🤷‍♂ 💥ብዙዎች ዙሩን እያከረሩት ነው ፤ካላይ ያለውን ምስል ብቻ ተመልከቱ። 💎UAT simulation Programአችን ነው። ✔️ለእናንተ ተብሎ በምሁራን የተዘጋጀ ፣ ✔️በትክክል ያላችሁን እውቀት የምትፈትሹበት ✔️ራሳችሁን ከሌሎች ጋር የምታወደድሩበት ✔️በመቶዎች የሚቆጠሩ በሀAT Standard ተጠንቶ የተሰናዱ ብሎም ባለፉት ዓመታት የወጡ ጥያቄዎችን ጭምር ያካተተ Platform ነው። ✨ታዲያ እኛ ጋር ተመዘግበው እየተማሩ ያሉ ተማሪዎች ብቻ እየተጠቀሙበት እና ለዋናው ፈተና አስፈላጊውን ዝግጅት እየያደረጉ ነው። እሱ ሳይሆን ዕለት ዕለት ውጤታቸው እና ኮንፊደንሳቸው እየጨመረ ነው💪🏽 🎉 በዚህም በጣም ደስተኞች ሆነነል!! እኛ ጋር የተማሩ ልጆች የማለፍ ንፃሬያቸው በጣም ከፍተኛ መሆኑን ይቀጥላል። እናንተ ከምን ላይ ናችሁ? ዝግጅታችሁስ? እሺ አሁን ብመዘገብ ብዙ ነገር አምልጦኛል አይደል😔? ይሄ የብዙዎች ጥያቄ ነው ። ‼️መልሱ ደግሞ ምንም ያመላጣችሁ ነገር የለም ነው:: ሁሉም በተመሰሳይ ተጠቃሚ የሚሆንበት ስይስተም ዘርግተን እየጠበቅናችሁ ነው። Register↙️ @uattutorial_bot Check it out here👇🏽👀 https://simulation.havanacademy.com

ከፍላችሁ የተመዘገባቹህ ተማሪዎች በርካታ የምስጋና እና የማስተካከያ መልዕክቶች እያደረሳቹህን ነው። እኛም በእናንተ ትጋት እጅጉን ኮርተንባቹሃል። የእናተን አይነት ተማሪ በማገዛችን እድለኞች ነን። የሁላቹህንም እዚህ ላይ መልቀቅ ስለማንችል ራሱን አስችለን ቻናል ከፍተናል። Check Here: @Inside_UAT _Classes ቱቶሪያል ካላሶቻችን እስካሁን ያልተቀላቀላቹህ ተማሪዎች ምን እየጠበቃቹህ ነው? ትጉህ ተማሪዎቻችን ህልማቸው የሆነዉን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን እንደሚቀላቀሉ 100% እርግጠኞች ነን። ምክንያቱም ባልፈው አመት እኛ ጋር ተምዝግበው ከነበሩት ተማሪዎች ዉስጥ 97%ቱ ከኛ ጋር አሳክተዉታል። ለማነጻጽር ያክል ለUAT ፈተና ከተመዘገቡት አጠቃላይ ከ20 ሺህ በላይ ተማሪዎች ዉስጥ 26%ቱ(~5K) ብቻ አዲስ አበባ መግባት ችለዋል።(https://t.me/UATtutorialofficial/11835) ይሄን ያክል ልዩነት ነው ክላሶቻችን የሚፈጥሩት። ዉድድሩ በዚህ አመት ይበልጥ ይበረታል። ባለፈው አመት የመረጃ እጥረት ነበር። አሁን እሱ ሙሉ ለሙሉ የለም። UAT Tutorial Official + ባለፈው አመት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የገቡ ተማሪዎች + የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ Official ገጾች... = Full Info ሰፊ ጊዜ የላቹህም። ዉጤት እየጠበቃቹህ ከሆነ በህይወታቹህ ትልቁን ስህተት እየሰራቹህ ነው። ዉጤት ከወጣ በሁዋላ የምትኖራቹህ ጊዜ ሁለት ሳምንት እንኳን አትሞላም። ወከባዉም ያዚያን ሰሞን እንደጉድ ነው። ከምንም በላይ ወሳኙ ነገር UAT ነው። ESSLCE ላይ 450 የሰራ ተማሪ 500 ከሰራው ለመድረስ UAT ላይ 7 ተጨማሪ ነጥቦች ብቻ ነው ሚያስልፈልገው። 400 የሰራው በ17 ተጨማሪ ነጥቦች ብቻ 500 ያመጣዉን ይበልጠዋል። ለዚህ ነው አንዳንድ ከ500 በላይ ያመጡ ተማሪዎች ሲወድቁ፣ ለሎቹ ደግሞ 300+ እና 400 አምጥተው ሲያልፉ የምናስትዉለው። ሁለት ምርጫ አላቹህ። ወይ አሁን ባላቹሁበት ሁኔታ ቀጥላቹህ ምክንያት እየደረደራቹህ ህልማቹህን በጃቹህ እያለ፣ አይናቹህ እያየ ታጡታላቹህ ወይም ደግሞ ዛሬዉኑ የUAT Tutorial ክላሶችን(From the most basic level to the most advanced level) ተቀላቅላቹህ ታሪክ ትሰራላቹህ። ምርጫውን ለናንተ ትተነዋል። ጎበዝ የሚመረጠዉን ያውቃል። 📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot For Questions & Feedback: 📞 0907667755/0908661122 💬@UATsupport Share: @UATTutorialOfficial TRUSTED AND TOP RANKED ///////////////////////////////////////////////

Being a member is the best decision I made and thank you for the support it means a lot

The experience/the journey i had with Uat tutorial official was interesting and fascinating one of the things I admire the most is your class schedule the notes are perfect and easy for understanding. And the group you provided for us was very helpful you gave us the opportunity to engage with our fellow peers and share idea with everyone we have . Btw I gotta to give credit to the support team for what they do they were always for when we needed to ask gives the information we want. Overall the was amazing experience keep it up🙌

Uat tutorial/special class Its been a good experience. The good part of bieng in this class is getting all the required material in one place . I love the questions that get posted they are somewhat challenging and i hope we could quickly finish the lectures and go into full on question practice and revision of the topics. Thank you

Havan academy lene bezi balehubet seat bexam iyexeqemegn yale channel new Ale adel yehone ketu gar gebiche laxina ket fetenawn agegnalew kemilu chinqetoch gelaglewignal Ina degmo be video meqrebachewm temechitognal miknaytum yalterdahut neger inkuan kale explanation silalew malet new ina andande mehal lay yemitareguln inde challenge negeruam irasachnn indifetn yadergenal ina ine lilachu mifelgew chinqeten kenisachulignal ina bexam ameseginalew tebareku

Big thanks to Havan Academy for guiding me through UAT prep Your lecture notes, lecture videos, and practice questions were absolutely perfect and made everything so much easier! I also truly appreciate the valuable information you constantly share on TikTok and Instagram, which helps me and so many other students. You are truly the best guidance team in the country for anyone who wants to join Addis Abeba University.

🔥 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የRemedial ተማሪዎችን በ Self sponsorነት እንደሚቀበል የሚታወቅ ነው። 📌 Remedial ተማሪዎች Apply በምታደርጉበት ሂደት ውስጥ የተለያዩ ግራ የሚያጋቡ ጥያቄዎችን ትገኛላችሁ። 1⃣. በመጀመሪያው Account በሚከፈትበት ሂደት ጊዜ EHEECE/ ESSLCE Admission number የሚል ክፍት ቦታ ያጋጥማችኋል። በዚህን ጊዜ የምታስገቡት Matric ስትፈተኑ እየተጠቀማችሁበት የነበረውን Admission number ነው። ይህንንም የMatric ውጤታችሁን የሚገልፀው ወረቀት በቀኝ ከላይ በኩል ታገኙታላችሁ። 2⃣. Academic profileኣችሁን በምታዘጋጁበት ወቅት Educational background የሚለው ክፍል ላይ National exam result የሚለው ክፍት ቦታ የምታስገቡት የMatric ውጤታችሁን ሲሆን Month of Completion የሚለው ስር ደግሞ remedial ያጠናቀቃችሁበትን ቀን ታስገባላችሁ። 3⃣. Upload documents በሚለው ክፍል ላይ የMatric ውጤታችሁን እና የRemedial ውጤታችሁን በአንድ file እንድታስገቡ ይጠይቃችኋል። ታዲያ እነዚህን file አንድ ላይ ለማድረግ የተለያዩ Websites መጠቀም ትችላላችሁ። 👉https://www.ilovepdf.com/jpg_to_pdf 👉https://smallpdf.com/jpg-to-pdf 📌እነዚህን Websites የተለያዩ እንደ chrome ያሉ browser ላይ search በማረግ fileኣችሁን ወደ አንድ file መቀየር ትችላላችሁ። 📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot For Questions & Feedback: 📞 0907667755/0908661122 💬@UATsupport Share: @UATTutorialOfficial TRUSTED AND TOP RANKED ///////////////////////////////////////////////