en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

Open in Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel UAT Tutorial Official

Channel UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 253 subscribers, ranking 4 570 in the Sports category and 2 493 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 253 subscribers.

According to the latest data from 31 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -1 150 over the last 30 days and by -26 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 5.93%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 3.30% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 845 views. Within the first day, a publication typically gains 471 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 1.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 01 November, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Sports category.

14 253
Subscribers
-2624 hours
-2077 days
-1 15030 days
Posts Archive
How to Register, then login and order UAT course on the Application or website. ✔️ www.havanacademy.com ✔️ Download App Watch
+8
How to Register, then login and order UAT course on the Application or website. ✔️ www.havanacademy.com ✔️ Download App Watch How it works

🔴 Live sessions here on Telegram. Hola Students🤗🤗 As we did last year, we will have live QA and discussion time here on Te
🔴 Live sessions here on Telegram. Hola Students🤗🤗 As we did last year, we will have live QA and discussion time here on Telegram. We will be sharing important information that you need to know about UAT. Any questions you have regarding UAT will be answered in this live session. From registration to preparations, from the exam to departmental admissions, everything will be discussed by mentors who have been involved with UAT since its beginning, as well as students who successfully made it through. Share, Share this to your friend. It is very important. UAT tutorial official, the official place to go for UAT. Share @UATtutorialofficial Registration @UATtutorial_bot

This is the approximate tuition fee for self-sponsored students at Addis Ababa University. Tition Fee ማለት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሚሰጠ
This is the approximate tuition fee for self-sponsored students at Addis Ababa University. Tition Fee ማለት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሚሰጠውን ትምህርት ስለተከታተላችሁ ብቻ የምትከፍሉት ክፍያ ነው። ይሄ ክፍያ የዶርም፣ የምግብ፣ የመመዝገቢያ ወዘተ ክፍያዎችን አያጠቃልልም። ለጓደኞቻችሁም አጋሯቸው። Join Us: @UATTutorialOfficial

ስለ መንግስት ስኮላርሽፕ ✔️ደብዳቤ + https://vm.tiktok.com/ZMST1EJV4/

Good Morning 🌅 🔹የሚትፈልጉትን ዲፓርትመንት ለማግኘት የUAT አስተዋጽኦ ምን ያህል ይመስላችኋል? በመንግስት እና በግል ሲሆን ያለውን ልዩነት❓ ኮመንት ላይ በትክክል የሚመልሱ 2 ተማሪዎችን randomly መርጠን እጅግ በጣም ግልጽ፣ ቀላል እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የUAT Tutorial Official ቪድዮችን፣ ኖቶችን፣ ጥያቄዎችን እና ሲሙዩሌሽን ፕሮግራም በነጻ እንዲያገኙ እናደርጋለን ። በትክክል መመልስ ስለሆነ ሁላችሁም ብትሳተፉ አሪፍ ነው። ✅ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው @UATtutorialofficial Trusted & Top Ranked !

የሚትፈልጉትን ዲፓርትመንት ለማግኘት የUAT አስተዋጽ ኦ

🔴ስለ UAT ፈተና ሙሉ መረጃ አምና UAT ተፈትነው በከፍተኛ ውጤት ወደ AAU ከገቡ ተማሪዎች✔️ የመንግስት ስኮላርሽፕ ለማግኘት የሚትፈልጉ ተማሪዎች ስለሚያስፈልጋችሁ የድጋፍ ደብዳቤ ሙሉ መረጃ፣ በራሳችሁ ለመማሪም የምትፈልጉ ተማሪዎች እጅግ በጣም ወሳኝ መረጃዎች ተካትተዋሉ። እስከ መጨረሻው ስሙት ፣ በጣም ይጠቅማችኋል። ለጓደኞቻችሁም ሼር ማድረግ እንዳትረሱ🙏 ✅ @UATtutorialofficial Trusted & Top Ranked!

UAT Tutorial Mentorship -1Coming soon. @UATtutorialofficial

🏫 ከዓመታት በፊት የቅድመ ምረቃ መግቢያ ፈተና (UAT) ሲጀመር አብሮ የተመሰረተ፣ ፈር ቀዳጅ ማዕከል ነው። ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ስኬታማ ጉዞ አድርጓል፣ በርካታ ተማሪዎች በአንጋፋው አዲስ አበባ
🏫 ከዓመታት በፊት የቅድመ ምረቃ መግቢያ ፈተና (UAT) ሲጀመር አብሮ የተመሰረተ፣ ፈር ቀዳጅ ማዕከል ነው። ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ስኬታማ ጉዞ አድርጓል፣ በርካታ ተማሪዎች በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ ት/ት የመማር ህልማቸውን እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ የራሱን አሻራ አስቀምጧል። 🎉ወደ ማዕከሉ የተቀላቀሉ ተማሪዎችን 96% ከ መቶ በማሳለፍ ተወዳጅነት እና ተመራጭነትን አትርፏል። 📌 የፈተና ይዘት፣ 📌ስለ ፈተናው ትክክለኛ መረጃ 📌 100% የUAT ፈተና የሚመስል ሲሙሌሽን 📌አጭር ፣ ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ ትቶርያል ቪድዎች እንዲሁም 📌ከዚህ በፊት የወጡ የ UAT ጥያቄዎችን ከነሙሉ ማብራሪያዎቻቸው ጋር ፣ 🔥 ኑና ህልማችሁን እውን በማድረግ ⤵️ ⚡️የበአለማችን አንቱታን ያተረፉ የበርካታ ምሁራን አባት፣ ⚡️ከሀገር ውስጥ እስከ ውጭ ሀገር ለት/ት ዕድል የሚመኙት ፣ ⚡️የምስራቅ አፍርካው Oxford ፣ ⚡️ የኢትዮጵያው Harvard ፣ ⚡️በሀገራችን የመጀመሪያው ራስ ገዝ የሆነውን ‼️ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተቀላቀሉ።‼️ Excel in every exam ! UAT Tutorial , class of 2018 e.c ! Ask: @UATsupport, @Dr_Hanuel 📞 0907667755, 0-8661122 Share and join🙏 @UATtutorialofficial Register: @UATtutorial_bot ➖➖➖➖➖➖

Repost from Havan Academy
Addis Ababa University's official Academic Calendar for 2018 EC (2025/26) አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መስከረም 6, 2018 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪዎችን ለመቀበል እቅድ ይዟል። የትምህርት ሚንስትር እና ዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት አመቱን ወጥ ለማድረግ አያደረጉት ያለው አካሄድ ደስ የሚያሰኝ ነው። አዲስ አበባ ዩኒቨረሲቲም ከመስከረም እስከ ሰኔ የሚል እቅድ ይዞ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። በዚህ እቅድ መሠረት ትምህርት መስከረም ወር ላይ ተጀምሮ ሰኔ ወር ላይ ይጠናቀቃል። SHARE Havan Academy Join Us: @HavanAcademyOfficial

ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ በየቀኑ ስለ UAT ጠቃሚ መረጃዎችን ሼር በማድረግ በ10ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን ለስኬት አበቅተናል። በዚህ ዓመት ወደ አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚፈልጉ (የ
ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ በየቀኑ ስለ UAT ጠቃሚ መረጃዎችን ሼር በማድረግ በ10ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን ለስኬት አበቅተናል። በዚህ ዓመት ወደ አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚፈልጉ (የUAT ሶስተኛ ባች )ተማሪዎችን ተቀብለን እጅግ በጣም በተሻለ ጥራት አገልግሎት ለመስጠት ተዘጋጅተናል / እየሰጠንም እንገኛለን ። በሁሉም አማራጮች ታገኙናላችሁ በTikTok, YouTube, Website, App, Telegram✔️ ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ በየቀኑ የምንለቃቸውን የUAT መረጃዎችን እንድያገኙ እርዷቸው። ✔️@UATtutorialofficial Trusted and Top Ranked!

The Only Math Guide You’ll Ever Need for the UAT/SAT It covers from the most basic concepts to the advanced ones, and everything in between. It is specifically designed for the SAT. It doesn't confuse you or kill your time with complex mathematical concepts that will never appear on Exams. React if you would like us to release the English UAT Guide❤️ Share for UAT Exam Takers @UATTutorialOfficial

በ UAT or at AAU High competition ያላቸው 5 ዲፓርትመንቶች 👇 https://vm.tiktok.com/ZMS3AgT7R/

How to Register, the login and order UAT course on the Application or website. www.havanacademy.com
+8
How to Register, the login and order UAT course on the Application or website. www.havanacademy.com

Government scholarship ተማሪዎች እነማን ናቸው? 📌Government scholarship ማለት ተማሪዎች በትምህርታቸው ወቅት ምንም አይነት የትምህርት ገንዘብ ሳይከፍሉ በመንግሥት ወጪ ተሸፍኖላቸው እንዲማሩ የሚደረግ ሁኔታ ነው። 📌 እነዚህ ተማሪዎች ምግብና Dorm በነፃ የሚጠቀሙ ሲሆን ተማሪዎቹ ከተመረቁ በኋላ በአነሰተኛ ክፍያ እንዲከፍሉ ይደረጋል። 📌 በEthiopia ውስጥ የሚገኙት Universityኦች ተማሪዎችን በGovernment scholarship የሚያስተምሩ ሲሆን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲም የሚቀበለውን የGovernment scholarship ተማሪዎች ይቀንስ እንጂ አሁንም ይጠቀምበታል። 📌 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በGovernment scholarship ተማሪዎችን በአነስተኛ ቁጥር የተቀበለው በ2017 ዓ.ም ነበር 📌 ተማሪዎች በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በGovernment scholarship ለመማር 3 ነገሮችን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል ፦ 1. የዘንድሮ EUEE ተፈታኝ ሆኖ ውጤት የመጣለት 2. ከ ወረዳ የድጋፍ ደብዳቤ 3. UAT ተፈታኝ ሆኖ ውጤት የመጣለት 📌 እነዚህ ተማሪዎች ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከገቡ በኋላ የፈለጉት Department ለመግባት ከፍተኛ ፉክክር ይጠብቃቸዋል። Share : https://t.me/UATtutorialofficial UAT Tutorial: @UATtutorial_bot

UAT ከወደቃችሁ ዕጣ ፈንታችሁ ምን ይሆናል? 👇 https://vm.tiktok.com/ZMScWgYdk/

AAU እንዴት ነው ምገባው? ቆይ ደሞ ለUAT በደንብ ማንበብ አለብኝ?😟 ደሞ ከ 2 ወር ያነሰ ጊዜ ነው ያለውኮ😮🙉 ወዮ🙆‍♂️ አሁን  UAT ካልሰራሁ  ምንብዬ ነው ቤት ምመለሰው?🙈 💥የሚሉ ጭንቀቶችን እኛን በመቀላቀል ዛሬውኑ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ቻው👋 ይበሏቸው😎 💥ምክንያቱም አሁንም አልረፈደም.. ✨🎉🎉እንደቀጠለ ነው✨🎉🎉 ምኑ አትሉም😳? የUAT tutorial ነዋ🥰😎 🤓UAT ማለት የምትፈልጉትን ዲፓርትሜንት በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመማር የተሰጣችሁ ሁለተኛ እድል ነው ። ያው በዚህ ዓመትም ብዙ uee ላይሰራ ይችላል። ደጋግመን እንደምንላችሁ ከ14000 በላይ ተወዳድሪዎች 9000 የሚሆኑት AAU መግባት አልቻሉም፣ መግባት ብቻም ሳይሆን ጥሩ UAT ውጤት ስለሌቸው የምፈልጉትን ዲፓርትመንት አያገኙም። ታዲያ በዚ ይቀለዳል😱? እና በብቃት ለማለፍ ደግሞ Perfect tutorial አቅርበናል🥳🥳 እና ይህን እድል ሳይጠቀሙ መቅረት በእውነቱ የህሊና ፀፀት ነው።🙆‍♀️ 👨‍🏫👩‍🏫አስተማሪዎቻችን ✨Doctors and Professors ✨ UEE top scorer የሆኑ (> 600), senior medical, software, Law Students ✨ Subject experts ✨Young Graduates 🎈እንዲሁም የ አምና  UAT ሰቃቅለው ያለፉ ተማሪዎችን እንደ part of the staff አቅርበናል። ልምድ ያካፍሏችኀል! እንዴት ነው tutorialኡ ሚሰጠው እያላችሁ ይሆናል? ✅ሁሉንም የUAT ይዘቶችን እናስተምራለን።📚 ✅ሁሉም ትምህርት የሚሰጠው ጥራት ባለው Video ይሆናል🎬 ✅ከእያንዳንዱ ቪድዮ ክላስ በኋላ Summery Note አለ። ✅በእያንዳንዱ ሌክቸር መጨረሻ በ TT session የUAT ፈተናዎችን እንሰራለን።😯 ✅ ከተወሰኑ ሳምንታት በኋላ ለተመዘገቡ ተማሪዎች ሃቫን UAT Solution በይፋ የምናስጀምር ይሆናል። ✅ ከለክቸር 5 በኋላ በሀገራችን ለመጀምሪያ ጊዜ እየተሞከረ ያለውን የUAT Simulation የምንጅምር ይሆናል። እንዲሁም የ 2016 ፣ የ2017 UAT ጥያቄዎች አሉን : ፈትፍተን እናሰራችኋለን🫡 ✅ቶሎ ለመጨረስ እናም ከ AAU እንዲሁም ከትምህርት ሚንስቴር schedule  ጋር አብሮ ለመሄድ ስንል ትምህርቱን ጀምሬናል ።🎉 ✅ለማንኛውም ተማሪ understandable እና ቀላል በሆነ መንገድ እንቀጥላለን። ✅ሙሉ tutorial ሚሰጠው በ private channel platform / AAP እንዲሁም website ይሆናል። ፈጥነው ይመዝገቡ፣ የAAU ሕይወቶን በስኬት ይጀምሩ!😎 ተቀላቀሉን... 👉@UATtutorial_bot 👉Contact : @UATsupport ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው! Join and share 🙏🏾🙏🏾   ➖➖➖➖➖➖➖ 🔸@UATtutorialofficial🔸 ➖➖➖➖➖➖➖

አዲስ አበባዩኒቨርሲቲ በመንግስት ስኮላር Vs በግል መግባት የትኛ ው ከባድ ይመስላችኋል? Competition በየትኛው ይበዛል? 👇 https://vm.tiktok.com/ZMScgvy25/