en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

Open in Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel UAT Tutorial Official

Channel UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 421 subscribers, ranking 4 549 in the Sports category and 2 468 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 421 subscribers.

According to the latest data from 25 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -1 219 over the last 30 days and by -39 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 7.37%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 3.54% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 1 063 views. Within the first day, a publication typically gains 510 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 2.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 26 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Sports category.

14 421
Subscribers
-3924 hours
-2727 days
-1 21930 days
Posts Archive
🚨 ፈተና ሲደርስ “ቀድሜ በጀመርኩ ኖሮ!” እንዳትሉ! 10,000+ STUDENTS ከHAVAN ጋር እየተማሩ ነው! እናንተስ የዝግጅታችሁን እድል ለምን አታስጀምሩም? ✔️ Video Tutorials ✔️
🚨 ፈተና ሲደርስ “ቀድሜ በጀመርኩ ኖሮ!” እንዳትሉ! 10,000+ STUDENTS ከHAVAN ጋር እየተማሩ ነው! እናንተስ የዝግጅታችሁን እድል ለምን አታስጀምሩም? ✔️ Video Tutorials ✔️ Detailed Notes ✔️ Chapter-Based Questions ✔️ Past 6 Years’ Exams & Solutions ከባድ የሚመስላችሁን ትምህርት በቀላሉ ለመረዳት፣ የተማራችሁትን ለመፈተሽ እና ለፈተና በተሻለ ሁኔታ ለመዘጋጀት የሚያግዛችሁ ሁሉ በአንድ ቦታ! ⏳ HAVAN SPECIAL OFFER — 2 DAYS LEFT! Offer እያለ ተጠቀሙበት! ነገ እመዘገባለሁ እያላችሁ ዛሬ ያላችሁን እድል እንዳታሳልፉ። 🔥 Download Havan app and Register https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app 👉 @HavanAcademyBot Your GPA Matters !

🎯 WHICH STUDENT WILL YOU BE? 📚 The one who keeps saying “I’ll start tomorrow” or the one who takes action today? The differ
🎯 WHICH STUDENT WILL YOU BE? 📚 The one who keeps saying “I’ll start tomorrow” or the one who takes action today? The difference isn’t always talent. Sometimes, it’s the decision to start preparing early and use the right resources. 📱 Havan Academy App — Learn, practice, and review. 💻 FreshmanExam.com — Test yourself and track your progress. 🔥 Your future is shaped by the choices you make today. Don't let procrastination decide for you! 👇 Be honest: Are you preparing today, or postponing until tomorrow?

🚨 DON’T WAIT UNTIL EXAM DAY TO START PREPARING! Your success starts with the right resources! 📱 Havan Academy App — Learn w
🚨 DON’T WAIT UNTIL EXAM DAY TO START PREPARING! Your success starts with the right resources! 📱 Havan Academy App — Learn with video lessons, study notes, practice questions, and chapter exams. 💻 FreshmanExam.com — Practice, revise, test your knowledge, and track your progress. 🎯 Two powerful tools. One goal: BE BETTER PREPARED! ⚡ Start today. Study smarter. Walk into your exams with confidence! 📲 Get the Havan Academy App and visit FreshmanExam.com now! #HavanAcademy #FreshmanExam #FreshmanStudents #StudySmart #ExamPreparation

ቀን 3 — እናንተስ ዝግጅታችሁ የት ደረሰ? 👀 “ፈተናው ገና አለ” ብላችሁ ማጥናትን ወደ ነገ እያስተላለፋችሁ ነው? ሌሎች ግን ከወዲሁ ዝግጅታቸውን ጀምረዋል! እናንተም ከፈተናው በፊት ለመዘጋጀት
+1
ቀን 3 — እናንተስ ዝግጅታችሁ የት ደረሰ? 👀 “ፈተናው ገና አለ” ብላችሁ ማጥናትን ወደ ነገ እያስተላለፋችሁ ነው? ሌሎች ግን ከወዲሁ ዝግጅታቸውን ጀምረዋል! እናንተም ከፈተናው በፊት ለመዘጋጀት ዛሬውኑ ጀምሩ። 💪 Havan Academy በሚከተሉት ያግዛችኋል፦ ✔️ Video Lectures ✔️ Study Notes ✔️ Practice Questions ✔️ Study Plan ⏳ ለነገ አታስተላልፉ! ዛሬ ትንሽ ማጥናት ነገ ትልቅ ልዩነት ያመጣል። Download Havan app and Register https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app 👉 @HavanAcademyBot Your GPA Matters !

Havan academy Freshman Packages 🔥 ፍሬሽማን ተማሪዎችን 4.0 GPA የምያስመጡ የ ሃቫን አካዳሚ ፍሬሽማን ፓኬጆች እነዚህ ናቸው። የትኛውን እየተጠቀማችሁ ነው ? 📌በ10 ሺዎች
+4
Havan academy Freshman Packages 🔥 ፍሬሽማን ተማሪዎችን  4.0 GPA የምያስመጡ የ ሃቫን አካዳሚ ፍሬሽማን ፓኬጆች  እነዚህ ናቸው። የትኛውን እየተጠቀማችሁ ነው ? 📌በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች  እየተጠቀሙበት ይገኛሉ። Download Havan app and Register ✔️ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app Your GPA Matters !

ስኬት ፈለግ አለው፤ ፈለጉን ከስኬታማ ሰዎች ተማሩ! ከArba Minch University 4.0 GPA አምጥቶ የPharmacy ትምህርት የገባ ሲኒየር ተማሪ ለስኬቱ የረዱትን ልምዶች በLIVE SESSION እያጋራ ነው። የሌሎች ስኬት ለእናንተም መነሻ ይሁን! አሁኑኑ LIVE SESSION ላይ ተቀላቀሉን! https://t.me/havanacademyofficial?livestream

🚨 ውጤት ከሰማይ አይወርድም፤ ምስጢሩን ከሚያውቁት መማር ነው! ከHawassa University 4.0 GPA አምጥቶ የHuman Medicine የገባው ተማሪ ስኬቱን ያመጡለትን ልምዶች በLIVE SESSION እያጋራ ነው። ዕድሉ እያለ እንዳያመልጣችሁ፤ አሁኑኑ ተቀላቀሉን! https://t.me/havanacademyofficial?livestream

✍️GPA ለማሳደግ አንድ እርምጃ ቀድማችሁ ተገኙ! ከHawassa University 4.0 GPA አምጥቶ የHuman Medicine ትምህርት የገባው ተማሪ ከፍተኛ ውጤት ለማምጣት የተጠቀመባቸውን የአጠናን ዘዴዎችና የፈተና ዝግጅት ልምዶቹን በLIVE SESSION ላይ እያጋራን ነው። እናንተም ከእሱ ልምድ ተምራችሁ የተሻለ GPA ለማምጣት አሁኑኑ LIVE SESSION ላይ ተቀላቀሉን! LIVE SESSION — አሁኑኑ ግቡ! https://t.me/havanacademyofficial?livestream

🚨 AAU ተማሪዎች፣ አሁኑኑ ተቀላቀሉን! 4.0 GPA አምጥታ የAAU Law Department የገባችው ተማሪ እንዴት ይህን ማሳካት እንደቻለች በቀጥታ በLIVE SESSION ላይ የራሷን ልምድ እያጋራች ነው። ለፈተና እንዴት ትዘጋጅ ነበር? እንዴት ታጠና ነበር? እና 4.0 GPA እንድታመጣ የረዷት ምንድን ነው? መልሱን ከእሷ በቀጥታ ለመስማት አሁኑኑ LIVE SESSION ላይ ተቀላቀሉን! ይህ ከሌላ ተማሪ ልምድ ተምራችሁ ለራሳችሁ ውጤት የምትጠቀሙበት እድል ነው። https://t.me/havanacademyofficial?livestream

🚨The count down is on MID & FINAL EXAM SUCCESS 🏆 3 ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች! 4.00 GPA! እውነተኛ ተሞክሮ፣ ጠቃሚ የአጠናን ስልቶችና የስኬት ሚስጥሮች! ከአ
🚨The count down is on MID & FINAL EXAM SUCCESS 🏆 3 ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች! 4.00 GPA! እውነተኛ ተሞክሮ፣ ጠቃሚ የአጠናን ስልቶችና የስኬት ሚስጥሮች! ከአዲስ አበባ (AAU)፣ ሀዋሳ እና አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲዎች የመጡ 3 ከፍተኛ ዓመት ተማሪዎች የ4.00 GPA ስኬታቸውን እንዴት እንዳሳኩ ልምዳቸውን ሊያጋሩን ነው! እንዴት ያጠናሉ? ለፈተና እንዴት ይዘጋጃሉ? እናንተስ እንዴት የተሻለ ውጤት ማምጣት ትችላላችሁ? የHavan Academy Telegram ቻናልን ይቀላቀሉ፦ 👉 https://t.me/havanacademyofficial በብልሃት አጥኑ! ከስኬታማ ተማሪዎች ተማሩ፤ ለስኬታችሁ ዛሬውኑ ይዘጋጁ! #HavanAcademy #ExamSuccess #4GPA

🚨 AAU STUDENTS፣ የMID EXAM ውጤታችሁ የGPA ልዩነት ሊፈጥር ይችላል! 👀 ብዙ ተማሪዎች የመጀመሪያውን Mid Exam ዝቅተኛ ውጤት ካመጡ በኋላ ነው የGPA ችግሩን በቁም ነገር ማሰብ
🚨 AAU STUDENTS፣ የMID EXAM ውጤታችሁ የGPA ልዩነት ሊፈጥር ይችላል! 👀 ብዙ ተማሪዎች የመጀመሪያውን Mid Exam ዝቅተኛ ውጤት ካመጡ በኋላ ነው የGPA ችግሩን በቁም ነገር ማሰብ የሚጀምሩት። አንዳንዶቹም ወደ Department ከገቡ በኋላ ነው ውጤታቸው ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ የሚገባቸው። 😬 ግን ለምን ውጤታችሁን ለማሻሻል እስከዚያ ትጠብቃላችሁ? የMID EXAM ዝግጅታችሁን ከዛሬው ጀምሩ በHavan Academy! 🔥 ✔️ Short Video Lectures — በአጭር ጊዜ ለመረዳት ✔️ Notes — ዋና ዋና ነጥቦችን ለመያዝ ✔️ Chapter-Based Exams — እውቀታችሁን ለመፈተሽ ✔️ 6 year Past Mid & Final Exams — በቀድሞ ጥያቄዎች ለመለማመድ ⏳ ውጤታችሁን ለማሻሻል የሚያስችላችሁን እድል ከማለፉ በፊት ተጠቀሙበት! ✔️ Download Havan app and Register https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app 👉 @HavanAcademyBot Your GPA Matters !

Today is the day! 🚨 Top freshman students from different universities are going LIVE to share exactly how they got a 4.0 GPA
Today is the day! 🚨 Top freshman students from different universities are going LIVE to share exactly how they got a 4.0 GPA. Don't miss this! Join our official channel right now so you get the link at 2:00 PM sharp: https://t.me/havanacademyoffical

ጥሪ ደርሶህ ወደ ግቢ እስክትገባ ድረስ ያለውን ጊዜ እንዴት እያሳለፍከው ነው? ​ይህ አሁን በእጅህ ያለው ነፃ ጊዜ ግቢ እንደገባህ ለሚጠብቅህ የLogic, Math, እና Psychology ትምህርቶች
ጥሪ ደርሶህ ወደ ግቢ እስክትገባ ድረስ ያለውን ጊዜ እንዴት እያሳለፍከው ነው? ​ይህ አሁን በእጅህ ያለው ነፃ ጊዜ ግቢ እንደገባህ ለሚጠብቅህ የLogic, Math, እና Psychology ትምህርቶች መዘጋጃ ወሳኝ ጊዜህ ነው! ብልጥ ተማሪዎች አሁኑኑ በቤታቸው ሆነው የሀቫን አካዳሚን ቪዲዮዎች ያያሉ፣ አጫጭር ኖቶችን ያነባሉ፣ የፈተና ጥያቄዎችን ይለማመዳሉ። ግቢ ሲገቡ ትምህርቱ አዲስ አይሆንባቸውም፤ ሁልጊዜም ከሌሎች 10 እርምጃ ቀድመው ይገኛሉ። 🤷‍♀️ ​ ያዘጋጀነውን የ 7 ቀን special offer ተጠቀሙ! Register hear 👉  @HavanAcademyBot

🚨 DAY 02 — አሁን የሚጀምሩት እውነተኛው ለውጥ ነው! Day 1 አልፏል! እናንተስ የዛሬውን እቅድ ጀምራችኋል? 👀 Freshman ሆኖ ሲጀመር ብዙ ትምህርት ይኖራል፣ ከየት እንደሚጀመርም ግራ
+1
🚨 DAY 02 — አሁን የሚጀምሩት እውነተኛው ለውጥ ነው! Day 1 አልፏል! እናንተስ የዛሬውን እቅድ ጀምራችኋል? 👀 Freshman ሆኖ ሲጀመር ብዙ ትምህርት ይኖራል፣ ከየት እንደሚጀመርም ግራ ሊያጋባ ይችላል። 😭 ግን ሁሉንም በአንድ ቀን መጨረስ አያስፈልግም። በየቀኑ ትንሽ ትንሽ መማር ነው ወደ ስኬት የሚያደርሰው! የDay 2 እቅዳችንን እንከተል፣ እንማር፣ በጥያቄዎች እንለማመድ። የዛሬውን ትታችሁ ለነገ አታስቀምጡ፤ ትምህርት ሲከማች መጀመር የበለጠ ከባድ ይሆናል። 🔥 በHavan Academy የተዘጋጀውን Study Plan + Video Lectures + Notes + Practice Questions ተጠቅማችሁ ትምህርታችሁን በስርዓት መከታተል ጀምሩ። ⏳ Day 2 ቀጥሏል! የምትማሩትን ለነገ አታስቀምጡ። ሌሎች ወደ ፊት እየሄዱ እናንተ እንዳትቀሩ፣ ዛሬውን በአግባቡ ተጠቀሙበት። 💪 በርቱልን! በትንሽ እርምጃ ብዙ እንሄዳለን! 👉 Register Now: @HavanAcademyBot App link: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app

🚨🔥 IT’S HAPPENING TODAY! የፈተና ስኬት ሚስጥሮች ሊገለጡ ነው! MID & FINAL EXAM SUCCESS 4.00 GPA ያመጡ 3 ከፍተኛ ዓመት ተማሪዎች፣ ከAAU ጨምሮ ከተለያዩ የኢት
🚨🔥 IT’S HAPPENING TODAY! የፈተና ስኬት ሚስጥሮች ሊገለጡ ነው! MID & FINAL EXAM SUCCESS 4.00 GPA ያመጡ 3 ከፍተኛ ዓመት ተማሪዎች፣ ከAAU ጨምሮ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች፣ የስኬታቸውን ሚስጥር ከእናንተ ጋር ሊያጋሩ ነው! ✅️ እንዴት ያጠናሉ? ✅️ለፈተና እንዴት ይዘጋጃሉ? ✅️ እናንተስ ከእነሱ ምን መማር ትችላላችሁ? ⏰ at 2:00 evening 💻 LIVE ONLINE EVENT እንዳያመልጣችሁ! 📲 ለዝርዝር መረጃ የTelegram ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 👉 https://t.me/havanacademyofficial ከስኬታማ ተማሪዎች ተማሩ፤ ለሚቀጥለው ፈተና በተሻለ ሁኔታ ተዘጋጁ! ዛሬ እንገናኝ! #HavanAcademy #ExamSuccess #4GPA

Ever wonder how some students actually get a 4.0 GPA? 🎓 We are bringing together top freshman students from different univer
Ever wonder how some students actually get a 4.0 GPA? 🎓 We are bringing together top freshman students from different universities (who scored straight A's) for an exclusive LIVE session! 📅 Day: Tuesday ⏰ Time: 2:00 PM 🌐 Where: Online They will share their study secrets, how they managed their time, and how they prepared for exams. Don't miss it! Join our Telegram channel for the link: https://t.me/havanacademyoffical

🚨 4 ቀን ብቻ ቀረ! ፈተና እስኪደርስ አትጠብቁ! ብዙ ተማሪዎች ለMid Exam መዘጋጀት የሚጀምሩት ፈተናው ሊደርስ ሲል ነው። ክፍል ሲጀመር ግን ጊዜው በፍጥነት ያልቃል፤ ሳይታሰብ ነገ ፈተና ይሆ
🚨 4 ቀን ብቻ ቀረ! ፈተና እስኪደርስ አትጠብቁ! ብዙ ተማሪዎች ለMid Exam መዘጋጀት የሚጀምሩት ፈተናው ሊደርስ ሲል ነው። ክፍል ሲጀመር ግን ጊዜው በፍጥነት ያልቃል፤ ሳይታሰብ ነገ ፈተና ይሆናል! 😰 ያኔ በችኮላ ከመዘጋጀት፣ ከዛሬውኑ መጀመር አይሻልም? 💪 🎁 6 ዓመታት የዩኒቨርሲቲ Mid & Final Exam ጥያቄዎች በBONUS! ከHavan Academy የምትመርጡትን ፓኬጅ ስትገዙ፣ እንደ ፓኬጃችሁ የ6 ዓመታት የፈተና ጥያቄዎችን በነፃ ታገኛላችሁ! ⏳ HAVAN SPECIAL OFFER WEEK  4 DAYS LEFT! ይህን እድል እስከ መጨረሻው ቀን አታስቀምጡት። ፓኬጃችሁን ዛሬ መርጣችሁ፣ ከዛሬውኑ መዘጋጀት ጀምሩ! 🤳 ለመመዝገቡ፦ @HavanAcademyBot 📥 Havan App link፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app HAVAN ACADEMY  ፈተናን በችኮላ ሳይሆን፣ በዝግጅት እንጋፈጥ!

ቀን 1 — የዛሬ የጥናት እቅድ የዕለት ተዕለት Study Plan እንድናጋራችሁ ስትጠይቁን ነበር። እነሆ፣ በድጋሚ ጀምረናል! ዛሬ ምን ላንብ ብላችሁ እንዳትጨነቁ፣ የዛሬው እቅድ ይሄ ነው፦ ✔️ ጠዋት
ቀን 1 — የዛሬ የጥናት እቅድ የዕለት ተዕለት Study Plan እንድናጋራችሁ ስትጠይቁን ነበር። እነሆ፣ በድጋሚ ጀምረናል! ዛሬ ምን ላንብ ብላችሁ እንዳትጨነቁ፣ የዛሬው እቅድ ይሄ ነው፦ ✔️ ጠዋት: Mathematics ✔️ ከሰዓት: English ✔️ ማታ: Practice & Review 📌 ከዚህ በፊት የጀመራችሁስ? ዛሬ ያላችሁን ትምህርት በመድገምና ጥያቄዎችን በመሥራት ቀጥሉ። ገና ያልጀመራችሁም ከሆነ፣ ከዛሬው እቅድ ጋር መጀመር ትችላላችሁ። 😊 በየቀኑ እቅዱን እዚህ እናጋራችኋለን። እናንተም ተከታትላችሁ አብራችሁን አጥኑ! 📲 የቪዲዮ ትምህርቶችን፣ ማስታወሻዎችንና የልምምድ ጥያቄዎችን በHavan ያግኙ። 👉 @HavanAcademyBot

🚨🔥 4.00 GPA ያመጡ ተማሪዎች የስኬት ሚስጥር ሊያጋሩን ነው! 📚 MID & FINAL EXAM SUCCESS ከAAU ጨምሮ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች 4.00 GPA ያመጡ 3 ከፍተኛ ውጤ
🚨🔥 4.00 GPA ያመጡ ተማሪዎች የስኬት ሚስጥር ሊያጋሩን ነው! 📚 MID & FINAL EXAM SUCCESS ከAAU ጨምሮ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች 4.00 GPA ያመጡ 3 ከፍተኛ ውጤት ያላቸው ሲኒየር ዓመት ተማሪዎች የስኬት ልምዳቸውን ሊያጋሩን ነው! እንዴት ያጠናሉ? ለፈተና እንዴት ይዘጋጃሉ? ከእነሱ ልምድ ተማሩ! 🗓️ ማክሰኞ | ከሰዓት 2:00 💻 Online Event እንዳያመልጣችሁ፣ የHavan Academy Telegram ቻናልን ይቀላቀሉ፦ 👉 https://t.me/havanacademyofficial ከ4.00 GPA ባለቤቶች ተማሩ፤ ለስኬታችሁ ዛሬውኑ ተዘጋጁ! #HavanAcademy #ExamSuccess #4GPA

🚨 STOP! Before you enter your next exam, ask yourself one question… Are you preparing to get a grade, or are you preparing t
🚨 STOP! Before you enter your next exam, ask yourself one question… Are you preparing to get a grade, or are you preparing to succeed? You attend classes. You take notes. You spend hours studying. But when exams arrive, do your results really reflect your effort? 🤔 Introducing MID & FINAL EXAM SUCCESS — an online event by Havan Academy designed to help you prepare smarter and perform better. What will you discover? ✅ How to study smarter, not just longer. ✅ How to prepare effectively for Mid and Final Exams. ✅ How to manage your study time and avoid last-minute panic. ✅ How to approach exams with greater confidence. Remember: Your exam results don't depend only on how much you study, but also on how you prepare! Whether your goal is to imp.rove your grades, overcome exam stress, or build better study habits, this event is for you. Don't miss out! https://t.me/havanacademyofficial Your next exam is another opportunity to do better. Start preparing differently today!