STRONG YOUTH
Open in Telegram
We want strong community So help us sharing And liking our content ⚔️
Show moreEthiopia17 105The category is not specified
151
Subscribers
No data24 hours
-517 days
-5130 days
Posts Archive
151
📌ከእለታት ግማሽ ቀን
_
ሁላችንም ታሪካችን እንደ ተረት ከዕለታት
አንድ ቀን ጀምሮ ከእለታት አንድ ቀን
ያበቃል ሕይወት ግን በርካታ ግማሽ
ቀናት የተሞላች መንገድ ናት....መኖር
ማለት ይችኑ ግማሽነት ለመሙላት የሚደረግ ትግል ነው!!
#አሌክስ_አብርሃም
151
🔺•●
ከጊዜ በሇላ....
ትወደው የነበረውን ነገር
ትጠላዋለህ
ትጠላው የነበረውን ነገር ትወደዋለህ
ያለ እሱ መኖር አልችልም ብለህ
ያሰብከውን ነገር
ትረሳዋለክ......ህይወት
ይቀጥላል........
አሁን ካለንበትም ሁኔታ በፍፁም
ማይመሳሰል ሌላ አዲስ ሰው|
እንሆናለን💤
151
°stop watering Dead flower •
የደረቀ አበባ ዉሃ ብታጠጣዉ ልፋ ስልህ ነው ከረፈደ በሁአላ meaning less 🙏 Have A Nice Day Family 🫡
