en
Feedback
STRONG YOUTH

STRONG YOUTH

Open in Telegram

We want strong community So help us sharing And liking our content ⚔️

Show more
Ethiopia17 105The category is not specified
151
Subscribers
No data24 hours
-517 days
-5130 days
Posts Archive
🎄🎄እንኳን ለጌታ ልደት መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ 🎄🎄🎄 ኢሳይያስ 9÷6 ¯¯¯¯¯"¯¯¯¯¯
⁶ ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል። ⁷ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ በፍርድና በጽድቅ ያጸናውና ይደግፈው ዘንድ በዳዊት ዙፋንና በመንግሥቱ ላይ አለቅነቱ ይበዛል፥ ለሰላሙም ፍፃሜ የለውም።ያደርጋል።
መልካም በአል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!!!

"ስፖርት መስራት እጀምራለሁ፣ አንድ መፅሀፍ በሳምንት አነባለው፣ በጠዋት እነሳለው፣ ራሴን አሻሽላለው" ብለህ ካሰብክ ቆየህ ፤ ግን መቼ ነው ወደ ተግባር የምትገባው? ሁልጊዜ ሰኞ ሲመጣ ወይ ወሩ ሲያልቅ፣ ወይ አመቱ ሲፈፀም ማቀድ አልሰለቸህም? ወዳጄ ምግብ የበላ እንጂ ለመብላት ያሰበ አይጠግብም እኮ! መድሀኒቱን የዋጠ እንጂ ስለ መድሀኒቱ አብዝቶ ያወቀ አይድንም እኮ! ማወቅ ማሰብ ማቀድ አሪፍ ቢሆንም ተግባር ከሌለው ግን በዜሮ ነው ሚባዛው! ❗️ስለዚህ አንዱን ዕቅድ አሁኑኑ ጀምረው መልካም ዕለተ ሰንበት 🥰

photo content

Don't Tell Your Dreams To Every Body ! Your Dreams , Will Attract Your Enemies And Haters! Work In Silence , Let GOD Do What He Wants To Do In Your Life ,And Let Him Surprise Your Enemies ❣️GD🙏 𝓚𝓲𝓷𝓰𝓪𝓽𝓮𝓼

I will make it or i will die trying

photo content

photo content

photo content

photo content

🔊Some thing is coming in front of You be ready to Manage it........ ` GD🥰

በ ንግግር እና በሰዉነት ብቻ ሳይሆን በ ዉስጣዊ ማንነትም የተገነባህ ሁን :: መልካም ዕለተ ሰንበት ❣️

አትለምን የሰጠህ ይንቅሀል🙂

💜 "በልጅነታችን ንፁህ ልብ እንጂ ንፁህ ልብስ አልነበረንም ዛሬ ግን ልብሳችን ፀድቶ ልባችን ቆሸሸ❗️" Good night

ከ አንዳንድ ሰዎች ስትርቅ ትክክለኛ ማንነትህን ታገኘዋለህ ::🥰GD

photo content

photo content

photo content

🇬 🇴 🇩 🇸  🇵 🇱 🇦 🇳 🙏

ሁሉም ይረሳሀል ቀለል አድርገህ Lifeን ኑራት

ህይወት በሞት ዉስጥ ናት ….ሞት አንዱ የህይወት ክፍል ነዉ ነገር ግን ሞትን ሞተ አትጠብቀዉ።