cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢብኑ-ያሲር ሸሪዓዊ የውይይት መድረክ Chanel📚📚

ይህ ቻላል አላማው👉القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة>> {إياك والتحزب}          {إن الذين فرقوا دينهم وكانوا شيعا لست منهم فى شئ} #ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-"የሱኒይ፣ዑለማ ፈትዋዎች፣ ዱሩሶች፣ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ ዱዐቶች ጥሪ የሚተላለፍበ     👉https://t.me/abuoubeyda46

Show more
Advertising posts
773
Subscribers
No data24 hours
+577 days
+24330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
የወንጀሌ ብዛት ቁጥር ስፍር የለው መልካም ስራ የለኝ የምተማመነው በማይጠቅምበት ቀን ወዳጅ ከጓደኛ በእዝነትህ ካልሆነ የለኝም መዳኛ ሰዎች ሲገምቱኝ መልካም እውነተኛ፤ እኔ ግን ሌላ ነኝ ምስኪን ወንጀለኛ። ጌታዬ ሆይ ማረኝ ድክመቴን እይና፤ መዳኛው ተስፋዬ ምህረትህ ነውና። ያረብ ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Show all...
👍 14
https://t.me/abuoubeyda47/1994 👆👆👆👆 ክፉል አድ የነብዩላህ አደም ታሪክ ተለቆዋል አብቡ ወደታች እያላቹ አብቡ የተለያዩ ክፍሎች ተለቆዋል በቀጣይ የ25 ቱ ነብያት ታሪክ ይለቀቃል ኢሻአላህ ሊኩ ሼር ሼር አርጉት የነቢዩላሂ አደም አልቆዋል👆👆👆 አሁን ደሞ#የነቢዩላህ_ኢዲሪስ_ክፍል_1አድ ተለቆዋል_ለማግኘት👇👇👇👇 https://t.me/abuoubeyda47/2132 👆👆👆👆 ገብታቹ አብቡ  ኢሻአላህ ይቀጥላል......
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አንተና ሁለቶቹ‼️ ➿➿➿➿ ✍️ሚስጥርህ ከሁለቱ እንዳያልፍ 💫ከጌታህ እና 💫ከራስህ። ✍️ሁለቱን ለማስደሰት ሞክር 💫እናትህ እና 💫አባትህ። ✍️በመከራ ጊዜ በሁለቱ ታገዝ 💫በሰብር እና 💫በሰላት። ✍️ሁለቱን እንዳትፈራ (አይቀሩምና) 💫ሪዝቅህ እና 💫ሞት። ✍️ሁለቱ በጭራሽ እንዳታስታውሳቸው 💫ለሰዎች የዋልከው ውለታ እና 💫ሰዎች ባንተ ላይ ያደረጉትን በደል ✍️ሁለቱ በፍፁም እንዳትረሳቸው 💫 ጌታህ እና 💫የመጨረሻዋ ሀገር https://t.me/abuoubeyda46
Show all...
👍 1
የሳዳት ከማል የቲክቶክ ሙሀደራዎች ለማግኘት OFFCHAL ቻናል ይቀላቀሉን https://t.me/yetkaru https://t.me/yetkaru
Show all...
https://t.me/abuoubeyda47/1994 👆👆👆👆 ክፉል አድ የነብዩላህ አደም ታሪክ ተለቆዋል አብቡ ወደታች እያላቹ አብቡ የተለያዩ ክፍሎች ተለቆዋል በቀጣይ የ25 ቱ ነብያት ታሪክ ይለቀቃል ኢሻአላህ ሊኩ ሼር ሼር አርጉት የነቢዩላሂ አደም አልቆዋል👆👆👆 አሁን ደሞ#የነቢዩላህ_ኢዲሪስ_ክፍል_1አድ ተለቆዋል_ለማግኘት👇👇👇👇 https://t.me/abuoubeyda47/2132 👆👆👆 ገብታቹ አብቡ  ኢሻአላህ ይቀጥላል......
Show all...
👍 7
➡️የጧት ዚክር وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا ▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!! ውሎህን በዚክር ጀምር🌸🌺
Show all...
👍 3👌 1
04:33
Video unavailableShow in Telegram
⚘ቁርአን.....🌸 የጨለመን ህይወት በብርሃን የሚሞላ፣ የተሳሳተን የሚገስፅና የሚያመላክት... ውበቱ ማራኪ ተደምጦ የማይጠገብ የማያቋርጥ የልብ ብርሃን ነው።🍃 🌹ማራኪ ዉብ የሆነ  ምርጥ ቲላዋ 🌹     🌹ተ🛍         🌹ጋ🛍              🌹በ🛍                   🌹ዙ🛍                        🌹ል🛍                              🌹ኝ🛍        🌹🌸🌹                                                       🌹 የማኝታ አዝካር አትርሱ ♦️  የመኝታ  ከአዝካር 👈 بِاسْمِكَ رَبِّ وَضَعْتُ جَنْبِي وَبِكَ أَرْفَعُهُ، إِنْ أَمْسَكْتَ نَفْسِي فَارْحَمْهَا، وَإِنْ أَرْسَلْتَهَا فَاحْفَظْهَا بِمَا تَحْفَظُ بِهِ عِبَادَكَ الصَّالِحِين ▪️ ፣- ጌታየ በስምህ ወገቤን አሳረፍኩ በስምህም አነሳዋለው፣ነፍሴን ከያዝካት እዘንላት ፣ከለቀካትም መልካም ባሮችን በምትጠብቅበት ጠብቃት📚📚📚📚📚📚🥀 #መልካም ለይል
Show all...
👍 4👏 2
ሱረቱ አል-ከህፍ 1-10 በኡስታዝ ሳዳት ሀፊዞሁሏህ
Show all...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
📢 አድስ የኪታብ ቂረአት  በቀጥታ ስርጭት ኪታብ ።፦ ኹዝ አቂዳ ሊ    ጀ      መ         ር            ነ               ው ሊንኩን ሸር አድርጉት ባረከሏህ ፊኩም https://t.me/abuoubeyda46
Show all...