en
Feedback
AirDrop Community (ETHIO)

AirDrop Community (ETHIO)

Open in Telegram

ከ AirDrop ጋር የተያዘ ማንኛውንም መረጃ ቀደም ብለው ያግኙ። 🥳 💡አስተያየት Or ጥያቄ ካለ :- Star, Ton and Telegram Premium መግዛትና መሸጥ የምትፈልጉ [ @bini_e ] 👈

Show more
8 779
Subscribers
No data24 hours
-627 days
-35130 days
Posts Archive
ስንት ነገር plan እንዳላደረኩ😭

😂😂😭

photo content

$Paws ~ 12 ደቂቃ ይቀራል👀 Price ገምቱ እስኪ
$Paws ~ 12 ደቂቃ ይቀራል👀 Price ገምቱ እስኪ

0 የሆነብን ወደ Website ተመልሳቹ በ Onchain claim አርጉ fee አልታወቅም የ 1 ወይ 2 dollar Solana አዘጋጁ

photo content

Repost from Habesha vvIp
2 mins left ለ Call Auction በጣም ተቀራራቢ ነዉ ከ ሊስቲንግ Price gar👍
2 mins left ለ Call Auction በጣም ተቀራራቢ ነዉ ከ ሊስቲንግ Price gar👍

family paws ነገ 8 ሰአት ላይ ነው list የሚደረገው ✅ Good night family 🥰

ባይቢት Eligible ሆነው $PAWS Token ወደ Bybit ለላኩ ተጠቃሚዎች ጨርሶ ማከፋፈሉን ገልጿል።ወደ Bybit ልካቹ ያልገባላችሁ አማራጭ የለም ነገ on-chain claim ማድረግ ነው።
ባይቢት Eligible ሆነው $PAWS Token ወደ Bybit ለላኩ ተጠቃሚዎች ጨርሶ ማከፋፈሉን ገልጿል።ወደ Bybit ልካቹ ያልገባላችሁ አማራጭ የለም ነገ on-chain claim ማድረግ ነው።

$PAWS DISTRIBUTION UPDATE: በስህተት ትክክል ያልሆነ $UID አስገብታቹ ከነበረ እና የተከለከሉ ሀገራት $VPN ተጠቅማቹ ከነበረ ቶክን አልተላከም! እነዚህን ካላደረጋቹ የ$TECHNIC
$PAWS DISTRIBUTION UPDATE: በስህተት ትክክል ያልሆነ $UID አስገብታቹ ከነበረ እና የተከለከሉ ሀገራት $VPN ተጠቅማቹ ከነበረ ቶክን አልተላከም! እነዚህን ካላደረጋቹ የ$TECHNICAL መዘግየት ሊሆን ስለሚችል ቆይቶ ሊገባ ይችላል ብለዋል። በተረፈ በCEX ቶክናችሁን ያልተቀበላችሁ በon - chain claim ማድረግ እንደምትችሉ ተናግረዋል!

$PAWS ወደ Bitget ቀድመው ለላኩ 5000 TOKEN BONES ሰጥተዋል! PAWS x BNB ምን ታስባላቹ፣$PAWS BINANCE ላይ ሊስት ሚሆን ይመስላችኋል?🤯🔥 አው በርግጠኝነት - 🔥 አይ
$PAWS ወደ Bitget ቀድመው ለላኩ 5000 TOKEN BONES ሰጥተዋል! PAWS x BNB ምን ታስባላቹ፣$PAWS BINANCE ላይ ሊስት ሚሆን ይመስላችኋል?🤯🔥 አው በርግጠኝነት - 🔥 አይሆንም - 🤯

$PAWS ወደመረጣችሁት exchange እየገባ ይገኛል። ደረሳችሁ? @APKETH @APKETH

Let's go 😸
Let's go 😸

GM Fam
GM Fam

Reminder 🗣

አሁን ላይ CHINA እና US ያሉበት ሁኔታ 😁 @APKETH @APKETH
አሁን ላይ CHINA እና US ያሉበት ሁኔታ 😁 @APKETH @APKETH

$PAWS On - Chain Claim የምታደርጉ በphantom wallet-ኣቹ ውስጥ ለGas Fee የሚሆን ውስጥ የተወሰነ solana አስቀምጡ! Which deposit type did you choose?
$PAWS On - Chain Claim የምታደርጉ በphantom wallet-ኣቹ ውስጥ ለGas Fee የሚሆን ውስጥ የተወሰነ solana አስቀምጡ! Which deposit type did you choose? ❤ - Exchange 🔥 - On-Chain

እንደኔ paws'ን እየጠበቀ ያለ ሰው react 🥺

Repost from Habesha vvIp
PAWS AND BLUM
PAWS AND BLUM

Repost from ETN Ecosystem™
በህይወትህ ውስጥ ብዙ ውጣ ውረዶች ሊኖሩ ቢችሉም: ሊነጋ ሲል ይበልጥ ይጨልማልና ሊዘንብ ሲል ይበልጥ ይዳምናልና ተስፋ እንዳትቆርጥ። የአለማቱ ሁሉ ተፈጥሮአዊ ህግ እንደሚያሳየውና ህይወት ያለውም ግዑ
በህይወትህ ውስጥ ብዙ ውጣ ውረዶች ሊኖሩ ቢችሉም: ሊነጋ ሲል ይበልጥ ይጨልማልና ሊዘንብ ሲል ይበልጥ ይዳምናልና ተስፋ እንዳትቆርጥ።
የአለማቱ ሁሉ ተፈጥሮአዊ ህግ እንደሚያሳየውና ህይወት ያለውም ግዑዙም ፍጥረት ሁሉ እንደሚተዳደርበት ህግ ከሆነ: ነገራቶች ሊሳኩልህ ሲል ሁሉ ነገር እንደሚጠምብህ: ተስፈን ሳትቆርጥ ከዘለክና ከጫፉ ከደረስክ ግን እንደሚሰካካልህ የተፃፈና የታየ ሀቅ ነው።
አንተም በርታልን!! አንቺም በርቺልን!!💛 መልካም እሁድ በያላችሁበት የዓለም ዳርቻ $ETN ተመኘችላችሁ።🙏✌️