en
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

Open in Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Pp of Pp ꨄ

Channel Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 15 825 subscribers, ranking 5 403 in the Religion & Spirituality category and 2 140 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 15 825 subscribers.

According to the latest data from 03 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -396 over the last 30 days and by -11 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 4.56%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.19% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 722 views. Within the first day, a publication typically gains 347 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 21.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 04 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

15 825
Subscribers
-1124 hours
-1057 days
-39630 days
Posts Archive
photo content
+9

We will never be this young again 😕

ህመም ጠንካራ አድርጎናል የልብ ስብራት ጠቢብ አድርጎናል እምባ መድሃኒት ሆኖናል ብቸኝነት ደፋር አድርጎናል ስለዚህ አታስፈልጉንም😏

“አንዳንድ ህመም ያሳብዳል፤ ግን ህመሙ አይታየንም እብደቱን ብቻ ነው የምናስተውለው!።”                     ―ሲዮራን

አንበሳ በረት ውስጥ ቢታሰርም ክብሩን አያጣም😏

በዚ ሰአት ከህይወትሽ እንውጣ ምትሉ ሰዎች የትራንስፖርት ሰጥቼ ነው ማሰናብታቹ👋

photo content

ይደክማል አይደል የማይረዳንን ማስረዳት የማይመጣን መጠበቅ ያለንን ነገር ማጣት😕

በስተመጨረሻም ማንም እንደማይረዳህ ስታውቅ ያኔ ዝምታ በአንተ ላይ ይነግሳል🙂

photo content
+1

✨ስወጣ አይሀለዉ ሆነህ ከፍታዬ ክንፍህ ተዘርግቶ ለምህረት በላዬ ገብርኤል ጥላዬ❤️‍🩹✨

እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን 🙏

መንገዴ ረዝሞ ደክሜብሽ መከራው በዝቶ ታምሜብሽ ወድቄ ሳዝን ድረሽልኝ ለባሪያሽ ሀይሉን እንድትሰጪኝ 🥹

አምላኬ ሆይ የኔ ባልሆነ ነገር አትፈተነኝ🙏🥺

photo content
+5

ትክክለኛ ሰው በትግል አይገኝም በጸሎት እንጂ🙂

እጅህ ሰፊ እንደሆን አውቃለው ጌታዬ የጎደለው ሞልቷል ይድረስ ምስጋናዬ❤️‍🩹🥺

እቤት ከምሆን ላግኘው የምትለው ሳይሆን ሳቅህ ውስጥ ህመምህን የሚያስተውል ጓደኛ ፈልግ🙂

ጥቂት ስትናገር ቃላቶችህ ክብደት ይኖራቸዋል😏

ፈተና በበዛባችሁ ጊዜ እግዚአብሄር እንደሚወዳችሁ አስቡ😊