en
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

Open in Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Pp of Pp ꨄ

Channel Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 15 717 subscribers, ranking 5 461 in the Religion & Spirituality category and 2 150 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 15 717 subscribers.

According to the latest data from 13 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -366 over the last 30 days and by -14 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 4.23%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.36% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 665 views. Within the first day, a publication typically gains 371 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 22.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 14 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

15 717
Subscribers
-1424 hours
-857 days
-36630 days
Posts Archive
#Bro ችሎታህን ማሳየት የትምፈልገው ለእናትህ እንጂ ሰዎች ሲያዩህ እንድያደንቁህ መሆን የለበትም።

🤍🔐

እንዴት አመሻችሁልኝ የኔ እንቁዎች.🥰
ሄርሜላ ተመልሻለው አቀባበል አርጉልኝ እስኪ.🥰

ቱ☹️
ቱ☹️

ለወንድ ልጅ ምታስፈልገው አይነት ሴት... የመጀመሪያዋ... ጭራሽ ልታነብ ነው ብሮ😳 መጀመሪያ የማስተዳደር አቅምህ ላይ ስራ😑🤞🏿

Package ላክልኝ፣ ብር አበድረኝ ብላቹ Dm የምትመጡት የሀገሬ ግለሰቦች ባናታቹ ተተከሉ 🥩😉

ብዙ ሰው እኮ መለያየትን🥺,ማጣትን💔 ፈርቶ እንጂ ፍቅረኛ የኔ የሚለው ሰው ቢኖረው አይጠላም😢

Guy's በመላው ኢትዮጵያ የቴሌቪዥን ስርጭት ቆሟል....! ግን OBN ይሰራል እንዴት ነው ነገሩ 🙂🤔😏

ሲጀመር #ማጥናት በሞቀርኩ ቁጥር ሕይወቴን አንድ ዙር እያከረርኩት ነው 😭

"እውነቱን ተናግረህ የምታጣው ነገር ቢኖር፦              በአጠገብህ ያሉት       ውሸታም ሰዎችኝ ብቻ ነው " ።

ምናልባት ካለፍነው በኋላ ረስተነው ይሆናል እንጂ ብዙ የማይታለፍ የመሰለንን ቀን በፈጣሪ እርዳታ አልፈናል! ሁሌም ማመስገን አንርሳ 😊🙏

☠, እንቅልፍ የሚነሳቹ ነገር? 1.ናፍቆት 😢                 2.ፍቅር 🥰        3.ትዝታ 💔                      4.Online 👀 1 😢    2 🥰   3 💔   4 👀

ሁሉም ሰው ያጠፋል ይሳሳታል… የከፋ ስህተት ግን ራስን እንደ ንፁህ ማስመሰልና በሌሎች መሳለቅ ነው። ❤👉 🦋@ppofpp124🦋 

#አንተ...! ስለ ሰው ቆፍረህ ~ ስለ ሰው ስትዘራ የሰው ስትኮተኩት~ ያንተ አረም ሲያፈራ የሰው ስታቦካ ~ የሰውን ስትጋግር በመንታ ምላስህ~ ወሬን ስትመነዝር ክፉን ስታወራ ~ ስለ ሰው ዘርዝረህ ስንቱ አልፎክ ሄደ ~ አንተ ተገትረህ!!! ❤👉 🦋@ppofpp124🦋 

When some one said it for u"አንች ኮ የዱአዬ መልስ ነሽ " 🥰🌹, the feeling here can't be expressed easily 🥹

ɠཞƖıʂ ℘𝗽 ❤💚💛 💘❣️💕💓💞😘🥰 💚💛❤🥰 ❤👉 🦋@ppofpp124🦋
+8
ɠཞƖıʂ   ℘𝗽  ❤💚💛 💘❣️💕💓💞😘🥰 💚💛❤🥰 ❤👉 🦋@ppofpp124🦋 

฿ØɎ 𝚙𝙥 💪🖤 🥰❣️🥰 ❤👉 🦋@ppofpp124🦋
+9
฿ØɎ  𝚙𝙥 💪🖤 🥰❣️🥰 ❤👉 🦋@ppofpp124🦋 

የሴት ልጅ ስኬት ባገባችው ወንድ ሀብት አይለካም

ልክም ልክ አለው

ስሜታዊነት እውነትን ይጨቁናል