en
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

Open in Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Pp of Pp ꨄ

Channel Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 15 825 subscribers, ranking 5 403 in the Religion & Spirituality category and 2 140 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 15 825 subscribers.

According to the latest data from 03 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -396 over the last 30 days and by -11 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 4.56%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.19% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 722 views. Within the first day, a publication typically gains 347 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 21.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 04 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

15 825
Subscribers
-1124 hours
-1057 days
-39630 days
Posts Archive
💗 HAPPY VALENTINE'S DAY 💗 👍February 14th

ሰው መሆን ሲያቅተን ሰው ነኝና እሳሳታለው በሚል ሰበብ እራሳችንን እናታልላለን😕

ለማናከብረው ደግሞ እንኳን እደረሳቹ የነፃነት ቀናችን ናት አስበናት እንዋል 😁

Happy Valentine's day 😶
+5
Happy Valentine's day 😶

❤️‍🩹 https://t.me/pp_of_pp_21
+3

ከፍታህን እንዴት እንዳገኘኸው የማያውቁት እኮ ናቸው ሸርተት ስትል እንደዚ ነው እንደዛ ነው እያሉ የሚወቅሱህ😒

ለራሱ confidence የሌለው ሰው ያንተን confidence ለመስበር ሲሞክር ማየት ከባድ ነው 🥀

ለውጥ መጀመርህን በቃልህ ሳይሆን በተግባርህ አሳያቸው🤐

ድምፅህን ሳይሆን ቃላትህን አሳምር ምክንያቱም ዝናብ እንጂ መብረቅ አይደለም አበባን የሚያሳድጋት😊

በንግግር ከምናገኘው ክብር በዝምታ የጠበቅነው ሰላም እጅግ ይበልጣል🙂

ያልወደቅነው እግዚአብሔር ደግ እረኛ ስለሆነን እንጂ የገፈተሩን ብዙ ነበሩ😊❤️‍🩹

ብትጠነቀቁም ልክ ብትሆኑም ባትሆኑም ከሰው አፍ አታመልጡም ስለራሳችሁ ኑሩ!

🥺
🥺

እግዚአብሔር ሰው ገሃነምን እንዲያይ ቢፈቅድ ኖሮ ሰው በጉልበቱ በተሰበረ ብርጭቆ ላይ ቤተክርስቲያን ይሄድ ነበር😣

ያጠፋሁት እና መልሼ ማግኘት የምፈልገው ሰው እራሴን ነው!🙂

photo content
+5

አያሳፍረኝም ብዬ ተናግሬ አንገቴን ያላስደፋኝ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ!🤍

«ሀዘናችሁን ለመውደድ ሞክሩ ምናልባት  እንደምንወደው ነገር ሁሉ እርሱም ይሸሸን ይሆናል!።»               ―አኒስ መንሱር

እንዳይሰለችህ እንዳይጠላህም እግርህን ወደ ባልንጀራህ ቤት አታዘውትር🙂

photo content
+5