en
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

Open in Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Pp of Pp ꨄ

Channel Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 15 737 subscribers, ranking 5 444 in the Religion & Spirituality category and 2 143 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 15 737 subscribers.

According to the latest data from 10 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -387 over the last 30 days and by -7 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 4.11%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.25% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 647 views. Within the first day, a publication typically gains 355 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 21.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 11 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

15 737
Subscribers
-724 hours
-847 days
-38730 days
Posts Archive
😁😂
😁😂

ሰው እንደ ባህር ነው ዳርቻውን አይተህ ውስጡን ማወቅ አይቻልም😏🤝

ሰው እንደ ባህር ነው ዳርቻውን አይተህ ውስጡን ማወቅ አይቻልም😐

ቀኑ እንዴት ነበር ደስ ይላል ❤ ያዝጋል 😭

✨👉@ppofpp124
+9
✨👉@ppofpp124

አንድአንድ ሰዎች ልክ እንደ ቁስል ፕላስተር ያረጓቹሀል ቁስላቸው ሲድን ልጠው ይጥሏቹሀአል ።😏

የጠየቅነውን ሁሉ ስላልሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

አንድ ቀን ሁላችንም ተመሳሳይ ስም ይኖረናል እሱም ሬሳ ነው 😔

እባክህ መሬት ሆይ ተረገጥኩኝ ብለህ ፈጣሪን አታማር ህመምን መደበቅ ከሴት ልጆች ተማር 😏🥹

ሰላም ላዋለን ፈጣሪያችን እናመስግን እስቲ ምክንያቱም #ካመሹት_መሀል ስላደረገን🙏 አመስግናችሁ ተኙ ሁላችሁም
ማሀሪው አምላካችንን.🥰
እደሩልኝ.☺️

ምሳ በላሽ ቁርስ ጠጣሽ ውዴ ማሬ ስኮሪ Text ከመፃፃፍ እንደው መዝመት አይሻልም😏 🤮🤮🤮

አልኮርጅም ብዬ ገብቼ አስተማሪው ከጎበዙ ልጅ አጠገብ ሲያስቀምጠኝ😩🙂‍↔️

😭😭😆😆
😭😭😆😆

አይ አዶናይ
አይ አዶናይ

ሰርጌ ላይ ሙሽሪት ቤት ሄጄ ''አናስገባም ሰርገኛ"ሲሉኝ እሺ ብዬ ልመለስ የምችል ሰው ነኝ.. Im just a chill guy, I don't argue.
ሰርጌ ላይ ሙሽሪት ቤት ሄጄ ''አናስገባም ሰርገኛ"ሲሉኝ እሺ ብዬ ልመለስ የምችል ሰው ነኝ.. Im just a chill guy, I don't argue.

photo content

ለ 2 ሰዓት ያህል እየጮኸች ናላዬን ስታሽከረክረው ያዝኳትን አግቼ የእስጪፍን ሙዚቃ ክፍት😂🤣
ለ 2 ሰዓት ያህል እየጮኸች ናላዬን ስታሽከረክረው ያዝኳትን አግቼ የእስጪፍን ሙዚቃ ክፍት😂🤣

ቢቆረጥ ቢቆረጥ በ እግዚአብሔር ተስፋ ይቆረጣል ??🥹❤️🙏

🗣መምህሩ; ፈተናው ምንም አያወዛግብም። ፈተናው 😏
🗣መምህሩ; ፈተናው ምንም አያወዛግብም። ፈተናው 😏

ቺኳ ቤት ሄጄ ቆፍጠን የማይል ወንድ አይመቸኝም እያለች ታላቅ ወንድሟ እና አባቷ መብራት ሲመጣ ቻርጅ ቀድሞ ለመሰካት ረጅም በሸና ሲጫወቱ🤭😂🤣