en
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

Open in Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Pp of Pp ꨄ

Channel Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 15 726 subscribers, ranking 5 454 in the Religion & Spirituality category and 2 146 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 15 726 subscribers.

According to the latest data from 12 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -375 over the last 30 days and by -11 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 4.21%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.23% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 662 views. Within the first day, a publication typically gains 350 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 21.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 13 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

15 726
Subscribers
-1124 hours
-747 days
-37530 days
Posts Archive
ሲሄዱ መፍቀድ ነው የመብሰል ምልክት አስሬ በማልቀስ ነብስህን አትቅጣት ይልቅስ ተዘጋጅተህ ጠብቅ ሁሉንም ለማጣት 🥀

እኔም እወደዋለሁ እሱም ይወደኛል ቤተሰቦቼ ግን በእኛ ግንኙነት ደስተኛ አይደሉም 📱❤️‍🩹😢 . ምን ተሻለ ፖሚሊ😢❤️‍🔥

አንድ ሰውዬ ስልኩን እየነካካ በድንገት እንቅልፍ ወሰደውና ጆሮዉ ላይ ያለዉ ኤርፎን ፈንድቶ ሞተ!       ደራሲ፦እናቴ      ምስክር፦አክስቴ 😂

ከሳቃቹ ዝም ብላቹ ሳቁ እንጂ ሰው መማታት ምን የሚሉት ነው🤨

ሰዉ! ዛሬ ወዶህ ነገ ይጠላሀል ዛሬ አመሰግኖህ ነገ ያማሀል ዛሬ ሰቶህ ነገ ይቀማሀል ዛሬ ተቀብሎ ነገ ይክድሀል ዛሬ ደግፎህ ነገ ይጥልሀል ዛሬ ስሞ ነገ ይነክስሀል ሰዉ የማይጨበጥ ከባድ ፍጡር ነዉ ወረት የሌለዉ አንድ ጌታ ብቻ ነዉ

ስንት relationship ውስጥ ገብታችሁ #ታውቃላችሁ ❓ ሶስት ❤️ ሁለት  👍 አንድ   🥰 ምንም  🤣 ቡዙ  ⚡️

ዝምታ የሴት ልጅ ከፍተኛዉ ጩኸት ነዉ🥺 ንግግሮች ከሌሉ ልቧ ለቃላት ደክሟል💔

👉Join us ➜ @pp_of_pp_21
+4
👉Join us ➜ @pp_of_pp_21

👉Join us ➜ @pp_of_pp_21
+3
👉Join us ➜ @pp_of_pp_21

እሄ መንግስት የከተማ ልጅ 🧒 እና ውሻን 🐕 አይወድም "
ሁለቱም ሌባን ከሩቁ ስለሚለዩ 🤝

ልክ እንደ ሎሬቱ : እንደ ጋሽ ፀጋዬ ወንድ ልጅ ከሰው ፊት : አያለቅስም ብዬ የእንባዬን ማዕበል : አፍኜው ነው እንጂ ማልቀስ አምሮኝ ነበር : ጥለሺኝ ስቴጂ      [የደስታ እንባ ታቂያለሽ? ]

የፈለገ መንገድ አያጣም ያልፈለገ ሰበብ አያጣም‼️

👉Join us ➜ @pp_of_pp_21
+6
👉Join us ➜ @pp_of_pp_21

👉Join us ➜ @pp_of_pp_21
+3
👉Join us ➜ @pp_of_pp_21

👉Join us ➜ @pp_of_pp_21
+6
👉Join us ➜ @pp_of_pp_21

እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው አታስጨንቋት ልበልዋት ነው እንዲ 🤔 የማይወጣ ሚስጥር አወጣች ብላችሁ ማርያምን የማትረቡ ገሶ ናችሁ ልቦና ይስጣችሁ 🙏

እነዚህ ሲጀመር ሀይማኖትን ለማሰደብ ነው እንጂ ክርስቲያኖች አይመስሉኝም አንድ ሰው የማርያምን ምስለ ስዕል ስለ አደረገ ብቻ ክርስቲያን ነው ማለት አንችልም አሁን ደሞ አዲስ ternd ጀምረዋል ምስለ ስዕል pp እያረጉ ሌላ ነገር ማለት እሄ ክርስትናን ስለማይወክል ከወዲው እንድታውቁት ነው

4 ክርስቲያኞች ተናገሩ ተብሎ ሁሉንም የሀይማኖት አባላት መናገር ተገቢ ነው ብዬ አላስብም ጋጦጥ ክርስቲያኞች እንዳሉም ጪምር ጨዋ ክርስቲያኞች አሉ ለሀይማኖታቸው የሞቱ እነሱን መናገር ተገቢ ነው ብዬ አላስብም

Entrance ለምትፈተኑ ተማሪዎች መልካም ፈተና 😊

እነሱ የሚሉሽን አትስሚያቸው በራስሽ መንገድ post ማድረግ ትችያለሽ የሚስቸግር ካለ block እያረግሽ ቀጥይ 🙏 ዛሬ ገብታችሁ ትረብሻላችሁ ምን አይነት ተፈጥሮ ነው ያላችሁ ግን እኔ ምንም አልልም ልቦና ይስጥችሁ 🙏