ኢትዮ Fabrizio Romano 🇪🇹
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የ አውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የጨዋታ ውጤት ➮ትኩስ የዝውውር ዜናዎች ➮ስፖርታዊ ትንተናዎች ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ እናስተላልፋለን!! ለማስታወቂያ ስራ 👉 @YabbXo @Officialbeki8 ኢትዮ 𝙵𝙰𝙱𝚁𝙸𝚉𝙸𝙾 𝚁𝙾𝙼𝙰𝙽𝙾 🇪🇹
Show more201
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-130 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
2024 Champions league ዋንጫ ማን ያነሳል? 🔥🏆Anonymous voting
- ARSENAL
- MANCHESTER CITY
- REAL MADRID
- PSG
- BARCELONA
👍 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
የ ማንችስተር 🏴ሲትው አማካይ Rodri በ ሳምንት 180,000 $ ይከፈልለታል ።
ነገር ግን የማንችስተር ዩናይትዱ አማካይ casemiro በሳምንት 1.03m $ ይከፈልለታል 🤣🤣🤣
@Ethiopian_Fabrizio_romano
❤ 1🔥 1😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
የጨዋታ_ቀን | MATCH DAY
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ!
🇬🇧 አርሰናል ከ ባየር ሙኒክ 🇩🇪
🏟️ የመጫወቻ ስፍራ | ኤምሬትስ ስታድየም
👀 የጨዋታ አልቢትር | ግሌን ንይበርግ
⌚️ የጨዋታ ሰዓት | ማታ 04:00
SHARE |
@Ethiopian_Fabrizio_Romano
❤ 1🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 NEW:-
ማንችስተር ሲቲዎች ሉካስ ፓክዌታን ለማስፈረም በረጅም ጊዜ ዉል ከተጫዋቹ ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች ተስማምተዋል።
➛ [Santi_J_FM]
Share
@Ethiopian_Fabrizio_Romano
👍 1❤ 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ
አቡበከር ናስር ለሰንዳውንስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ 👇👇👇👇
@Ethiopian_Fabrizio_Romano
@Ethiopian_Fabrizio_Romano
@Ethiopian_Fabrizio_Romano
🔥 1🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
የሮናልዶ ፍቅር በደሙ የገባው ስፒድ !
Ishow Speed ትናንት በWWE ላይ ተገኝቶ ከሬንዲ ኦርተር ጋር መጣላቱ ይታወሳል ፤ እናም በድብድቡ መሃል ላይ ሬንዲ ኦርተር ስፒድን ሲያንቀው ስፒድም " ክሪስቲያኖ ሮናልዶ " በማለት መጫኹ ተዘግቧል ።
ሬንዲ ኦርተርም ስፒድን በRKO ከዘረረው በኋላ " ክሪስቲያኖ ሮናልዶ መጥቶ ያድንህ" በማለት ተሳልቆበት ሄዷል ።
SHARE"
@Ethiopian_Fabrizio_Romano
😢 2😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
የመጀመሪያው ምስል አርሰናል እ.አ.አ 1936 የቡድን ፎቶ መነሳት ስነስርዓት ሲያከናውኑ የሚያሳይ ሲሆን ከተጫዋቾቹ ፊት ለፊት Gunner የምትባል የቡድኑ Mascot ወሻ አለች።
ሁለተኛው ምስል የዘንድሮ የውድድር ዓመት መባቻ ላይ በ 2023 የአርሰናል ተጫዋቾች የቡድን ፎቶ ሲነሱ የሚያሳይ ሲሆን ከተጫዋቾቹ ፊት ለፊት WIN የምትባል የቡድኑ Mascot ውሻ አለች።
አርቴታ የክለቡን በጎ ታሪክ አሁንም እያስቀጠለ ነው!
@Ethiopian_Fabrizio_Romano @Ethiopian_Fabrizio_Romano
👏 2😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኮቢ ማይኖ በ18 ዓመት ከ354 ቀናት ሊቨርፑል ላይ ያስቆጠረ በእድሜ ትንሹ ተጫዋች ሆኗል።
WARRA BANGER 🔥😍😎
SHARE @Ethiopian_Fabrizio_Romano
🔥 3😱 1