🔏📚ሰንዳፋ(ለገጂላ) መድረሳ📚🔏 ْمَدْرَسَةُ التَّوْحِيدِ وَالسُّنَّة
Open in Telegram
ሰንዳፋ (ለገጂላ) ኢስላማዊ የልጆች መድረሳ መድረሳው ውስጥ የሚሰጡት ትምህርቶች ★ቁርዓን በነዘር (በእይታ) ★ቁርዓን በሂፍዝ (በሽምደዳ) ★የተጅዊድ ትምህርት ★ኪታብ… ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት 👉 @Al_lkhlasbot
Show more556
Subscribers
+2024 hours
+607 days
+5130 days
Posts Archive
🔷እንቁጣጣሽ ብዛቱ ጣጣሽ 🔷
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👉በ2014 የተደረገ ምርጥና አስተማሪ ሙሐዶራ ላይ የተቆረጠ ነጥብ ነው ለማህበረሰቡ አዳርሱት ....❗️
👉 እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቋስ አደረሳችሁ የሚልን ሐይማኖታዊ አገላለፅ ተነጥፈህ መቀበል ይገርማል ...❗️
-----
🔻 እነ እንትና ስታድየም ለተቦት መውጫ ከቄሶቹጋ በጠረጉ አመት እንድሁም ጥምቀቱን በተመለከተ ኹጥባ በተኸጦበበት አመት የተደረገ ሙሐዶራ ነው ።
👉 አንድ ደስስስስስስስ ያለን ነገር እነ ካሚል ሸምሱ እነ ሐሚድ ሙሳ ከመውሊድ አልፈው ለጥምቀት እንኳን አደረሳችሁ ይሉ ነበር ። መውሊድም ተሳትፈው እንኳን አደረሳችሁ ይሉ ነበር ዘንድሮ አለመሳተፋቸው ብሎም ዝም ማለታቸው ትልቅ የለውጥ መነሻ ነው ። በጣም ጥሩ የለውጥ ጅማሮ ነው ።
-----
ድምፅ = 20 = ብቻ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ድምፅ አቡ ኒብራስ
🔷https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/10060
🔷https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/10060
👉 አህባሽን ለማጥቃት አጥራቸውንና ሰራዊታቸውን የመዳኺላን መንጋ አብረህ ደርምሰው .......ወኢላ አህባሽ በነፃ ጠበቃዎቿ እየተጠበቀች ነው ...እያየህ ...
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌በጴንጤና በአህባሽ መካከል ስስ መጋረጃ እንኳ የለም አንድ ናቸው ሙሽሪኮች የውሸት ካዝናዎች ናቸው ብለናል ። በሌላ አገላለፅ የኦርቶ ጳጳሶችና የአህባሽ ቀብር አምላኪ ቃልቾች ቆባቸውና ሽርጣቸው እንጅ ዓቂዳቸው አንድ ነው ብለን ገልፀናል ።
👌ተመልከቱ እንደ ጀማ ንጉሱ ታቦት አድስ አበባ ላይ ሌላ ታቦት ለመፍጠር ገረገንቲ በተረት ሲደፉ አየህ ...
ግሸን ማርያም ግሸን ደገር ግሸን ንጉስ ያንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው ። አሁን ደግሞ ግሸን ይመር ገነቴ ለማምጣት እያሽኮበኮቡ ነው ።
አሁንም እነዚህን በሰማን ባየን ቁጥር የመዳኺላው መንጋ ጥርስ አልባ እንዳረጀ ጅብ ጩኸት ብቻ እየጮከ እነዚህን ነው የሚያሰልመው ...ወንድሞቼ ይላቸዋል ።
ረቢዓል መድኸሊ የሚባል ሰውዬ ካክቶት የሔደው ቀፋፊ ዓቂዳ ትውልድን ስለሚጎዳ ... አስተምር አጋልጥ የመዳኻላን መንጋ የቀብር አምላኪን ጠበቃ ጠብጥበው ...
ወጥረህ አስተምር አጋልጥ በመረጃ
ጠብጥበው በደሊል ይጩህ እንደ ጥጃ
ቀጥቅጠው እንደባብ በሐድስ ጠመንጃ
እጨደው ከስሩ ጣለው እንደ ሙጃ
ለፍላፊ ቀጣፊ ነውና የሐቅ መጋረጃ
ሰባብረው በተፍሲር በለው በመረጃ
ሲርመጠመጥ ይኑር ምድጃ ለምድጃ
---
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17545
---
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17545
Repost from قناة لأبي الحارث الأثري""አብዱረህማን ሰንዳፋ""
☝️✨✨አላሁ ተባረከ ወተዓላ እንድህ አለ:- «አላህንና የመጨረሻውን ቀን የሚከጅል አላህንም በብዛት ለሚያወሳ ለሆነ ሰው በእርግጥ በአላህ መልክተኛ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ላይ መልካም ዓርኣያ (መከተል) ተደርጎላችኋል»
👌ኡሙ ሰለማ ረዲዬላሁ አንሃ እንድህ አለች:- «ረሱል ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ዘንድ በጣም ተወዳጅ ልብስ ቀሚስ ነበር።»----------------- «የእውነት አላህን የምትወዱ ከሆነ ተከተሉኝ በላቸው» [ሱረቱ አል ዒምራን] መልእክተኛውን ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለምን እንዴት ነው የምንከተለው!? ✔️ መልእክተኛውን የምንከተለው በሶስት መንገድ ነው 1⃣ረሱል ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም በንግግራቸው ባስተማሩት 2⃣ረሱል ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም በተግባራቸው የገለፁት 3⃣ረሱል ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሌሎች ባልደረቦቻቸው ሲሰሩት አይተው ያረጋገጡላቸው መንገድ ነው። አለባበሳቸው መልእክተኛው ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም በተግባር ከገለፁት ሱናቸው ነው!! 🛑በሚያሳዝን ሁኔታ አለባበስን በተመለከተ በመልእክተኛው ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ተቃራኒው ነው እሳቸው ዘንድ ተወዳጅ ልብስ ቀሚስ ነው በዘመናችን ደግሞ እብዙሃኑ ዘንድ ሱሪ ከሱሪም ሰውነትን የሚያጣብቅ ነው ውላሁል ሙስተዓን ♻️ያ አህለ ሱና❗️ የሱና ወዳጆች የነብዩ መሐመድ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ወዳጆች ሆይ! «ወዳጅ ለወዳጁ ታዛዥ ነውና» አርኣያችን መልክተኛውን እንታዘዝ እንከተላቸው!! ✔️በሀዲስ የመጡ የመልእክተኛው ልብሶች ✔️ቀሚስ ✔️ሽርጥ ✔️ጥምጣም! ------------- 🔺- t.me/Abulharis1/6618
💯💯💯 አወ ሪዚቅ የአላህ ነው የአላህን ሲሳይ በመገላለጥ እና የአላህ ትእዛዛት በመተው ማሰብ መመኘት ድርብ ሞኝነት ነው። እህቴ ሆይ! ጥሩ ትዳር የአላህ ስጦታ 🎁 ነው። የአላህ ስጦታ 🎁 አላህን በመታዘዝ እንጅ በማመፅ አይገኝም። የሚመስለን ነገር ከሸይጧን ነው ቦታው ላይ ስንደርስ ባዶ ነው።
💯💯💯አወ ኒቃብ ወደ ጀሀነም የሚውስዱ የዝሙትና መሰል ፀያፍ በሮችን ይዘጋል!👌
📮5️⃣ ነገሮችን ከ 5️⃣ ነገሮች በፊት እንጠቀምባቸው በሚል ርዕስ ልንመከርበት የሚገባ ምክር ይደመጥ👂👂👂
ቁጥር ሶስት --3
🎙በኡስታዝ አቡ ሐፍስ አህመድ ጎሮ አላህ ይጠብቀው።
🕌ቦታ ሰንዳፋ ለገጂላ ሰፈር በረካ መስጂድ ከመግሪብ እስከ ዒሻ
⭕️👉 ጿግሜና እንቁጣጣሽ⭕️
👉قال تعالى 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
📱👈إِنَّ عِدَّةَ الشُّهُورِ عِندَ اللَّهِ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا فِي كِتَابِ اللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ۚ ذَٰلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ ۚ فَلَا تَظْلِمُوا فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ ۚ وَقَاتِلُوا الْمُشْرِكِينَ كَافَّةً كَمَا يُقَاتِلُونَكُمْ كَافَّةً ۚ وَاعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ مَعَ الْمُتَّقِينَ (36) سورة التوبة
⭕️የጿግሜና የእንቁጣጣሽ አደጋወች የተብራሩበት አስፈላጊ ደእዋ
⭕️ በኦላይን
🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ
🎙ረዝመቱ 🕰 24:57🕰
🎤 በኦላይን ከጃሚአተ ራጂሒ ሪያድ ስዑዲ
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ጦሳማዶ አቡ ኒብራስ እና ናሙስ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🎙ድምፁን ለማግኘት👇
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
📮አል_ኢስላም ትልቁ የአላህ ፀጋ 🫴 በሚል ርዕስ በውስጡ ብዙ መካሪ ነጥቦች የተወሱበት መደመጥ ያለበት ሙሐደራ ነው
ቁጥር ሁለት --2
🎙 በኡስታዝ አቡ አብዱሰላም አላህ ይጠብቀው።
🕌 ቦታ ሰንዳፋ ለገጂላ ሰፈር በረካ መስጂድ ከመግሪብ እስከ ዒሻ
📮የተውሒድ አሳሳቢነት በሚል ርዕስ ጁሙዓ ከአሱር ሶላት በኋላ በሰንዳፋ የተደረገ ሙሀደራ
🎙በኡስታዝ አቡ ሐፍስ አህመድ አላህ ይጠብቀው።
Repost from قناة لأبي الحارث الأثري""አብዱረህማን ሰንዳፋ""
☝️ሶላትን መተው በኡለማዎች አንደበት...👂👂👂1⃣ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አል_ፈውዛን ሐፊዞሁላህ 2⃣ሸይኽ ሙሀመድ ሷሊህ አል_ዑሰይሚን ረሒመሁላህ 3⃣ሸይኽ ዐብዱልዐዚዝ አሉ ሸይኽ ረሒመሁላህ 4⃣ሸይኽ ሷሊህ ሙሀመድ አሉሃይዳን ረሒመሁላህ ----------- 🔺- t.me/Abulharis1/6607
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
⭕️👉 የእሁድ ማታ ሙሀዶራ
⭕️ መውሊድን በተመለከተ⭕️
⭕️ መውሊድን በተመለከተ ገላጭና መካሪ ሙሀዶራ
👉ከአደገኛ የመውሊድ ግጥሞች ውስጥ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
📱👈خَلَقْتُ الْكُلَّ لِأَجْلِكْ ... وَأَنْتَ لِأَجْلِي يَا مُحَمَّدْ
أَنْتَ النُّورُ الْكُبْرَى ... وَالسِّرُّ الأَعْظَمُ فِي الْوُجُودْ
يَا شَفِيعَ الْمُذْنِبِينَ ... يَا رَحْمَةً لِلْعَالَمِينَ
الصَّلَاةُ وَالسَّلَامُ عَلَيْكَ ... يَا حَبِيبَ اللَّهِ
⭕️የመውሊድ አደጋወች የተብራሩበት አስፈላጊ ደእዋ
⭕️ በኦላይን
🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ
🎙ረዝመቱ 🕰 1:01:57🕰
🎤 በኦላይን ከጃሚአተ ራጂሒ ሪያድ ስዑዲ
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ጦሳማዶ አቡ ኒብራስ እና ናሙስ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🎙ድምፁን ለማግኘት👇
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
እያደሩ ማደፍ ደጋግሞ መጨቅየት ሆነና ስራችን
አላህ ይሁነን እንጂ በጣሙን ያስፈራል የኛስ አህዋላችን
Repost from قناة لأبي الحارث الأثري""አብዱረህማን ሰንዳፋ""
🔥 በጣም ይገርማል! አላዋቂነት ነው ወይስ የሸይጧን ወይም የስሜት መከተል ነው ❓
--------------
🏷️ረቢዑል አወል አስራ ሁለተኛው ቀን የሞቱበት ቀን እንጂ የተወለዱበት ቀን ለመሆኑ ሙሁራኖች ዘንድ ኺላፍ (ልዩነት) አለበት።
👉ለፈገግታ ታክል👈
👉 በዱኒያ ጥማት የሠከረ አንድ ጀለፍ ታሪከ ሶላት ነበር ይላሉ እናማ አጎቱ አንድ ቀን እንድህ ይለዋል :
👉የኔ ልጅ ያልሰገደ ካፊር ነዉ ስለዚህ ስገድ ከፈለግክ እኔ በየ ወሩ 2000 ብር እሰጥሃለሁ ይለዋል እናም በዚህ ተሥማምተዉ 2 ወር ሞላቸዉ,
ከዚያም ያ ጀለፍ አጎቱ ጋ ሂዶ እንድህ ይለዋል
አጎቴ, ያዉ እንግድህ በተባባልነዉ በቃላችን መሠረት ሁለት ወር ሰገድኩ ብሬን ስጠኝ 4000 ብር ይለዋል
ደሞ ወደፊት እያየሁት እቀጥላለሁ ይለዋል
እናም አጎቱም ተናደዉ ወግድ ጅል እኔ ለራስህ ብየጅ እኔ ምን ብየ ነዉ ለአንተ ብር እምከፍለዉ ይለዋል.
እናማ ያ ጀለፍ ተናዶ ምን ቢል ጥሩ ነዉ
..................................................
አልሃምዱሊላህ ደግነቱ እኔም ጠርጥሬ ያለ ዉዱእ ነበር ስሰግድ የነበረዉ ብሎት አረፈ ይባላል
👉አሏህ ሁላችንንም ያስተካክለን!
منقول...
«ተውሒድን መሰረት ያላደረገ ማንኛውም ኢባዳ/አምልኮ ከንቱ ነው»ኢብኑ ዑሰይሚን ረሒመሁላህ 🔍መጅሙዓል ፈታዋ --------------------- Nb:- ተውሒድ ማለት አላህን በአምልኮ መነጠል ብቸኛ ማድረግ ነው። ከምልኳችን ጋር ትንሹም ሆነ ትልቁ ማጋራት ከተቀላቀለበት ስራችን ተቀባይነት አያገኝም Nb:- ሽርክ ማለት ለአላህ የሚገባን አምልኮ ከአላህ ውጭ ላለ ማንኛውም ፍጡር አስልፎ መስጠት ነው። ---------- 🔺- t.me/Abulharis1/6595
Repost from قناة لأبي الحارث الأثري""አብዱረህማን ሰንዳፋ""
👂ለቀብርህ የሚጠቅምህ መልካም ስራህ ብቻ ነው ።
👌ከዛውጭ ያለው ገንዘብህ ቤተሰብህ ጓደኞችህ የምትወዳቸው የሚወዱህ የእዛን እለት አፈር መልሰውብህ ይመለሳሉ ከአንተ ጋር ማንም የሚቀር የለም ከስራህ በስተቀር! የመለካም ስራ ባልተቤት ገና ሞት አፋፍ ላይ ሳለ አበሳሪ መላኢካዎች መጥተው አብሽር ተበሰር እያሉ ያበሰሩታል አላህ ከእነሱ ያድርገን በተቃራኒው የሃጢኣት ባልተቤቶች...
💯የብዙዎቻችን ልብ የምታንኳኳ ከወርቅ በላይ ውድ የሆነች ገለፃ ነች!
«ቂርዓት ብቻ ያለ ሙጧለዓ በቀዳዳ ኪስ ቆሎ ቆጥሮ እንደመጓዝ ነው»
🤲አላህ ምክርን ሰምተው ከሚተገብሩት ያድርገን
ይህ የአላህ መገጠም ነው! ለዋልክን ፀጋ ምስጋና ይገባህ
ዱንያ ላይ ሳለን ኢስቲቃማውን አጀላችን ሲደርስ መጨረሻንንም አሳምርልን
Repost from قناة لأبي الحارث الأثري""አብዱረህማን ሰንዳፋ""
ኢማሙ ሻፊዒይ ረሂመሁላሁ እንድህ አሉ:- «እውቀትን የማይወድ ሰው በእሱ መልካም የለም» [ታሪኹ ዲመሽቅ]
የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ:- «አላህ መልካምን የሻተለት ሰው ድኑን ያስገነዝበዋል» [ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል]
