en
Feedback
𝔸𝕝𝕡𝕙𝕒 Scale Up

𝔸𝕝𝕡𝕙𝕒 Scale Up

Open in Telegram

Alpha Scale Up Bussiness Growth And Advisory ለቢዝነስዎ ዘላቂ እድገት አብረን እንስራ! አስተማማኝ አሰራርና ሲስተም በመገንባት አብረን እንደግ። 🚀 💬 ቀጥታ ያውሩን፡ @Faith1O1 ወይም በቀጥታ የ ስልክ መስመራችን ☎️ 0913293798/0993429142

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 𝔸𝕝𝕡𝕙𝕒 Scale Up

Channel 𝔸𝕝𝕡𝕙𝕒 Scale Up (@alphascaleup) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 10 958 subscribers, ranking 8 738 in the Cryptocurrencies category and 3 049 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 10 958 subscribers.

According to the latest data from 06 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -841 over the last 30 days and by -28 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 19.57%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 12.06% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 2 155 views. Within the first day, a publication typically gains 1 328 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 10.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
Alpha Scale Up Bussiness Growth And Advisory ለቢዝነስዎ ዘላቂ እድገት አብረን እንስራ! አስተማማኝ አሰራርና ሲስተም በመገንባት አብረን እንደግ። 🚀 💬 ቀጥታ ያውሩን፡ @Faith1O1 ወይም በቀጥታ የ ስልክ መስመራችን ☎️ 0913293798/0993429142

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Cryptocurrencies category.

10 958
Subscribers
-2824 hours
-4587 days
-84130 days
Posts Archive
ሰላም ቤተሰብ! 👋 ዛሬም ሌላ ትምህርት — ልትረሱት የማትችሉት! --- 💡 ለምን አንዳንድ ንግዶች ገንዘብ እያመጡ ሲቆዩ ይዘጋሉ? (ምስጢሩን እንፈታለን!) ብዙ ወጣቶች ንግድ ሲከፍቱ ገንዘብ ማግኘት ብቻ ያስባሉ — ግን ገንዘቡን ማስተዳደር (Manage) ማድረግን አያስቡም። ያ ነው ሌላው የማይታወቅ ወጥመድ! ገንዘብ ማግኘት ቀላል ነው — ግን ማቆየት እና ማሳደግ ነው አስቸጋሪው! ብዙ የከሰሩ ቢዝነሶች ይሄን ቢያረጉ ቢዝነሳቸዉን ይታደጉ ነበር… --- 🔥 ገንዘብህን እንዳታጠፋ 3 ወርቃማ ህጎች👇 --- 𝟏. ገቢህን ከወጭህ ላይ — አታደባልቅ የቢዝነስ ገቢ የቢዝነስ ነው — የኪስ ገንዘብህ አይደለም! ሁለቱን አንድ ላይ ካስቀመጥህ፦ · ንግድህ እንዳተረፈ አታውቅም፣ · ወጪህ ወዴት እንደሄደ አታውቅም፣ · ሲያጠፋህ ደግሞ ሳታውቅ ትጠፋለህ! መፍትሄ፦ የተለየ ባንክ አካውንት ዉስጥ አስገባ ወይም በቀላሉ ገንዘብህን የምታገኘበት ቦታ ላይ አታስቀምጥ። ከዚያ ጀምር! --- 𝟐. ወጪህን አስቀድመህ አቅድ — እንደመጣ አታውጣ ብዙ ነጋዴዎች ገንዘብ ሲያገኙ ወዲያው ያወጡታል። ከዚያ ኪራይ፣ አቅራቢ፣ እና ደመወዝ ሲመጡ እጃቸው ባዶ ነው! መፍትሄ፦ · በየወሩ የሚወጣውን ዝርዝር አዘጋጅ፣ · ገቢ ሲገባ መጀመሪያ እነዚህን ክፈል፣ · የቀረውን ብቻ ለሌላ ወጪ ወይም ለግል ኪስህ አውጣ! --- 𝟑. ትርፍህን እንደገና ኢንቨስት አድርግ — ሁሉንም አታውጣ አብዛኞቹ ነጋዴዎች የሚሳሳቱት እዚህ ነው፦ ትርፍ ሲያገኙ ሁሉንም ያወጡታል — ንግዱን ለማሳደግ ምንም አይቀሩም። መፍትሄ፦ · ቢያንስ 30% ትርፍህን እንደገና ኢንቨስት አድርግ፣ · አዲስ እቃ ግዛ፣ ማስታወቂያ ስራ፣ ወይም ስልጠና ውሰድ — · ይሄ ንግድህን እንዲያድግ የሚያደርገው መንገድ ነው! --- 🚀 አንተ የተለየህ ነህ! ሌሎች ገንዘብ ሲያጠፉ አንተ ታቆጥባለህ፣ ሌሎች ሲበታተኑ አንተ ታደራጃለህ፣ ሌሎች ሲዘጉ አንተ ታድጋለህ! የኢትዮጵያ የነገ ታላቅ ነጋዴ — አንተ ነህ! 💪 ዛሬ አስተዳድር፣ ነገ ትበዛለህ! --- ❤️ ከወደድከው አጋራ፣ 🔥እየተማርክ ከሆነ ኮሜንት አድርግ! ለዛሬ ቻዉ ቤተሰብ🖤 Alpha Scale Up 🚀

ሰላም ቤተሰብ! 👋 ዛሬ ሌላ ትምህርት — ከልብ የማትወጣ! --- 💡 Why? አንዳንድ ንግዶች በፍጥነት ያድጋሉ፣ ሌሎች ደግሞ ሳያድጉ ይቆማሉ? (ምስጢሩን እንፈታለን!) ብዙ ወጣቶች ንግድ ከከፈቱ በኋላ ሽያጭ እንዲጨምር ብቻ ያስባሉ — ግን ደንበኛው እንዲመለስ አያስቡም። ያ ነው ሌላው ገዳይ ወጥመድ! ሽያጭ ቢጨምርም ደንበኛ ካልቀጠለ ንግድ ይሞታል። --- 🔥 ደንበኛህን ለረጅም ጊዜ የሚያስቀሩህ 3 ምስጢሮች👇 --- 𝟏. መጀመሪያ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ Customer ሲመጣ ተገርሞ ይሂድ። ግን ሁለተኛ ጊዜ ሲመጣ ከመጀመሪያው የተሻለ እንዲያገኝ አድርግ። ወይም የተሻለ Offer ስጥ ደንበኛህ ሲያስደንቅህ ነው የሚመለሰው — ሲያሳዝንህ አይደለም! 𝟐. ሽያጭ ሳይሆን ግንኙነት ገንባ አንድ ጊዜ የገዛህን ሰው ወዲያው አትርሳው። ቢያንስ አንድ ጊዜ ጠይቀው ወይም የሸጥክለት እቃ ላይ አስተያየት ካለዉ ጠይቀዉ ይህ 2 ነገር ይጠቅምሀል አንድ ከደንበኛህ ጋር የተሻለ ግንኙነት ይፈጥርልሀል እና ሁለት የምታቀርበዉ እቃ ላይ በለሻለ መንገድ እንድታቀርብ ይረዳሀል ፦ · "እቃው እንዴት አገለገለህ?" · "ምን ላሻሽልልህ?" ይሄ ቀላል ጥያቄ ደንበኛህን ለዘላለም ያስቀርሃል! 𝟑. ከሚጠበቀው በላይ ስጥ ደንበኛ 100 ብር ከፍሎ እቃ ይጠብቃል — አንተ ግን 120 ብር የሚያስበልጥ እሴት ስጠው። ትንሽ ስጦታ፣ ተጨማሪ ምክር፣ ወይም ያልተጠበቀ እርዳታ — ይሄ ደንበኛህን ለህይወት የሚያስርህ ነገር ነው! --- 🚀 አንተ የተለየህ ነህ! ሌሎች ሽያጭ ሲቆጥሩ አንተ ደንበኛ ትቆጥራለህ፣ ሌሎች ሲሸጡ አንተ ታገለግላለህ፣ ሌሎች ሲዘጉ አንተ ትዘልቃለህ! የኢትዮጵያ የነገ ታላቅ ነጋዴ — አንተ ነህ! 💪 ዛሬ አገልግል፣ ነገ ትበለጽጋለህ! --- ❤️ ከወደድከው አጋራ፣ 🔥 እየተማርክ ከሆነ ኮሜንት አድርግ! ለዛሬ ቻዉ ቤተሰብ🖤 Alpha Scale Up 🚀

Don’t Say i wasted Time.mp42.13 MB

ሰላም ቤተሰብ! 👋 ዛሬ ሌላ ትምህርት ልትረሱት የማትችሉት! --- 💡 ለምን አንዳንድ ንግዶች ያድጋሉ፣ ሌሎች ደግሞ በአንድ አመት ይጠፋሉ? (ምስጢሩን እንፈታለን!) ብዙ ወጣቶች "ሀሳብ አለኝ" ብለው ይከፍታሉ — ግን ገበያው እንደሚቀበለው አይፈትሹም። ያ ነው ትልቁ ወጥመድ! የነሱ ቢዝነስ እንዳሰቡት እንዳይሳካ የሚያረገዉ… --- 🔥 ማሸነፊያ 3 ምስጢሮች👇 𝟏. ሳትፈትሽ አትክፈት ጠይቅ፦ ደንበኛዬ ማነው? ምን ይፈልጋል? ሌሎች ምን እያጡ ነው? መልስ አግኝተህ ነው የምትገባው — እንጂ በጨለማ አይደለም! የሚያብለጨልጨዉን ነገር አይተህ እንዳትታለል። 𝟐. ችግር ፍታ፣ እቃ አትሽጥ ሰዎች እቃ አይገዙም — ችግራቸውን የሚፈታ ነገር ይገዛሉ። ስልክ ስትሸጥ ግንኙነትን ሽጥ፣ ቡና ስትሸጥ መዝናኛን ሽጥ። 𝟑. ትምህርትህን አታቋርጥ የትላንት እውቀት ዛሬ አይበቃም። በየቀኑ አዲስ ነገር ተማር — እውቀት የማይሰረቅ ሀብት ነው! --- 🚀 አንተ የተለየህ ነህ! ሌሎች ሲጫወቱ ፣ አስተውለህ ነገህን ታያለህ። ሌሎች ሲኮርጁ፣ አንተ የራስህን መንገድ ትቀይሳለህ። ሌሎች ሲዘጉ አንተ ታበራለህ! የኢትዮጵያ የነገ ታላቅ ነጋዴ — አንተ! 💪 ዛሬ ተማር፣ ነገ ሽንፍ! --- ❤️ ከወደድከው አጋራ፣ 🔥 እየተማርክ ከሆነ ኮሜንት አድርግ! ለዛሬ ቻዉ ቤተሰብ🖤 Alpha Scale Up

ሰላም ቤተሰብ! 👋 1 ነገር እንማማር 💡 በኢትዮጵያ 80% አዳዲስ ቢዝነሶች ለምን ይዘጋሉ? (እኔ እና አንተ ግን እንዴት ማሸነፍ እንችላለን?) አስተውለሃል? አንዱ ቦታ የኤሌክትሮኒክስ ሱቅ ወይም ካፌ ተከፍቶ ሲያተርፍ ሲያዩ፣ አጠገቡ አምስት ተመሳሳይ ሱቆች ወዲያው ይከፈታሉ። ይህን አስተውለህ ታውቃለህ? ይሄ "Copy-Paste" ቢዝነስ ይባላል! የሰውን ሀሳብ እንዳለ ገልብጠህ ስትከፍት፣ ገበያ ለመሻማት ዋጋ ከመቀነስ ውጭ አማራጭ አይኖርህም። እርስ በእርስ ስትሻሙ ደግሞ መጨረሻው መክሰር ነው! --- 🔥 ታዲያ እንዴት እናሸንፋለን? ቀለል ባለ 3 እርምጃ መፍትሄ👇 𝟏. አትኮርጅ ችግር ፍታ ሁሉም ስልክ የሚሸጥ ከሆነ፣ አንተ ፈጣን ጥገና፣ ለተማሪዎች ቅናሽ፣ ወይም ልዩ ከቨሮች አቅርብ። ደንበኛህን በቀላል መንገድ አስተናግድ — ለእሱ ችግር መፍትሄ ሁን። 𝟐. ገንዘብህን አታደባልቅ የቢዝነስ ገቢህን ከግል ኪስህ ለየብቻ አስቀምጥ። ካልሆነ ገንዘብህ ወዴት እንደሄደ አታውቅም! 𝟑. ፍሰቱን ተቆጣጠር ቀዳሚ ወጭዎችህን ለምሳሌ ኪራይ፣ አቅራቢ፣ እና ደመወዝ ሳትከፍል ገቢውን ለግል ወጪ አታዉጣ። ወጪህን አስቀድመህ አቅድ — የማታስተዳድረዉ ገንዘብ ንግድን ያጠፋል። --- 🚀 አንተ የተለየ አሰራር አለህ! ገበያውን አጥንተህ ግባ፣ ብራንድህን ገንብተህ ተወዳደር፣ እና ለደንበኛህ ልዩ እሴት ፍጠር። የኢትዮጵያ የነገ ታላቅ ነጋዴ አንተ ልትሆን ትችላለህ — ጅምር! ዛሬውኑ! 💪 --- ❤️ ከወደድከው ለጓደኛህ አጋራ፣ 🔥 እየተማርክ ከሆነ በኮሜንት አሳውቀን! ለዛሬ ቻዉ ቤተሰብ🖤

ሰላም ቤተሰብ 🚀 እንኳን ወደ Alpha Scale Up በደህና መጡ! ይህን Channel ከተቀላቀሉ፣ አንድ ነገር እናውቃለን። እርስዎ የበለጠ መሥራት ብቻ ሳይሆን ራእዮን እዉን ማድረግ ፣ ንግድዎን በትክክለኛው መንገድ ማሳደግ ይፈልጋሉ። እዚህ ባዶ ቃላት ወይም የማይሠሩ ምክሮችን አያገኙም። እዚህ የሚያገኙት፦ 📈 ንግድዎን ለማሳደግ የሚረዱ ተግባራዊ ስትራቴጂዎች 💰 ገቢና ወጪዎን በተሻለ ሁኔታ ለመቆጣጠር ጠቃሚ ምክሮች ⚙️ ሥራዎን በሥርዓትና በብቃት ለማስኬድ መፍትሔዎች 📱 የሶሻል ሚዲያ ገበያና የዲጂታል እድገት ስትራቴጂዎች 🎯 ንግድዎን ወደ ቀጣዩ ደረጃ የሚያደርሱ እውነተኛ ሀሳቦች እዚህ የመጡት ለመመልከት ብቻ አይደለም። ለመማር፣ ለማሻሻል እና ለማደግ ነው። Alpha Scale Up ከንግድዎ ጋር ለረጅም ጊዜ የሚያድግ አጋር ነው። እኛ የምናጋራው እያንዳንዱ ሀሳብ አንድ ዓላማ አለው፦ ንግድዎን የበለጠ ጠንካራ፣ የተደራጀ እና ትርፋማ ማድረግ። ስለዚህ አብረውን ይቆዩ። ምክንያቱም ይህ Channel ስለ ንግድ መነጋገር ብቻ አይደለም። ጠቃሚ መረጃዎችንም የምንለዋወጥበት ቻናልም ጭምር ነው። 🚀 Alpha Scale Up Scale Your Business With Confidence.

🔥 አዲስ የስራ እድል መጥቷል! 🔥 💰 ምንም የመጀመሪያ ወጪ አያስፈልግም! 🎁 ቦነስ: 100 ብር አለው! ✨ መስራት የምትፈልጉ ከሆነ 👍 React አድርጉ፣ ከዚያ በዚህ አዋሩኝ👇👇👇👇👇 @chalew7። 🚀 እድሉን አትለፉ!

╭━━━━━━━━━━━━━━╮ ┃🔔 𝗣𝗥𝗢𝗫𝗬 ✔️                   ┃ ┃🗿 𝗔𝗽𝗽 ➜ 𝗧𝗟𝗦 𝗧𝗨𝗡𝗡𝗘𝗟 ┃ ┃🗓 𝗘𝗫𝗣. 𝗗𝗔𝗬➜ የለውም 🚨 ╰━━━━━━━━━━━━━━━╯
𝗦𝗘𝗥𝗩𝗘𝗥 በራሳቺሁ እየቀያየራቺሁ መጠቀም ትቺላላቺሁ
𝐑𝐄𝗔𝗖𝗧 ጠቅ ጠቅ አድርጉ ቤተሰብ 🙏

📊 Crypto Fear and Greed Index 📈 🧭 Index Value : 68 😱 Sentiment : Greed 🪙 BTC Price : $77801
📊 Crypto Fear and Greed Index 📈 🧭 Index Value : 68 😱 Sentiment : Greed 🪙 BTC Price : $77801

🇪🇹   HTTP INJECTOR   🇪🇹 🟢  𝗦𝗔𝗙𝗔𝗥𝗜𝗖𝗢𝗠 ነፃ  🔥 ❤️  በቀን አንዴ 50MB Free  🚀 🔥  በ HTTP INJECTOR APP  አፑን ለማውረድ  👉   አውርድ  👈 ይንኩት አባ 🫵 React አድርግ

ይሄን ቻናል ለ ሰራ መግዛት እምፈል Dm ☑️Monitized በየ ቀኑ Ad እምሰራ 😀 አሪፍ View Active ቻናል ለመግዛት ያናግሩኝ 👉 @Sooretti1
ይሄን ቻናል ለ ሰራ መግዛት እምፈል Dm ☑️Monitized በየ ቀኑ Ad እምሰራ 😀 አሪፍ View Active ቻናል ለመግዛት ያናግሩኝ 👉 @Sooretti1

ይሄን ቻናል ለ ሰራ መግዛት እምፈል Dm ☑️Monitized በየ ቀኑ Ad እምሰራ 😀 በውስጥ 🪙9.5 Ton አለው 🌟አሪፍ View Active ቻናል ለመግዛት ያናግሩኝ 👉 @Sooretti1

+2
Telegram package ገዝታችሁ በዚህ ፏ በሉ🤝🔥

🌞  ቴሌግራም ፖኬጅ ነው   🌞                   🇪🇹 ቴሌግራም ፖኬጅ ካላችሁ በዚ ሁሉንም Social Media መጠቀም ትችላላችሁ  🚨 ❄️  Expiry Date  📆  2  አፑን ለማውረድ  👉  App tls tunnel  👈 አባ 🫵 React አድርግ

🎉TELEGRAM PACKAGE 🧪                              🇪🇹 🛰  ሁሉም ፈጣን ሰርቨሮች ናቸው  🚀 🛰  ፍጥነት አይገልፀውም  🚀 🛰  መቆራረጥ የለ  🚀 ❄️   Expiry Date 📆  2  👉   APP HTTP INJECTOR  👈 🔥  ያለ ምንም ገደብ ይጠቀሙ  🔥

📊 JUST IN : Bitcoin hits $79,000 🚀
📊 JUST IN : Bitcoin hits $79,000 🚀

+2
📱TELEGRAM PACKAGE FILES📱 💎ሁሉም ፈጣን ሰርቨሮች ናቸው 💎ፍጥነት አይገልፀውም 💎መቆራረጥ የለ 🤩HTTP INJECTOR APK🤩 📱📱📱📱📱📱 ያለ ምንም ገደብ ይጠቀሙ 👍ጥያቄ ካለ ኮሜንት ላይ ጣል አርጉልኝ📸

+2
🍸free for chat 🫡 እዚህ ድረስ መተሀል በል React አድርግ🫵🔥🔥

+3
FRESH SERVER'S 🥂 BY HTTP INJECTOR 🫡

JUST IN: $81,000 Bitcoin @WatcherGuru
JUST IN: $81,000 Bitcoin @WatcherGuru