cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሁለገብ የሰለፊያ ሙሃደራ እና የተጅዊድ ትምህርት ቻናል

wholeinstead_khyr_provider زُر ٱلآنَ Visit Now በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው እጀምራለሁ!!!! بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች የዚህ ቻናል ዓላማው ሀቅ እና አስተማማኝ የሆነ ዓቂዳን አህካምን እንዲሁም ፊቅህንም ባማከለ መልኩ ሙስሊሙን ኡማ ማገልገል ነው።

Show more
Advertising posts
322
Subscribers
No data24 hours
-37 days
+930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Share 'ሱፍያነት የድንቁርና መገለጫ.pdf'
Show all...
👍 1
ለአብነት ከመፅሐፉ የተወሰደ ገውስ ወይም ትልቁ ገውስ የሚለው ስያሜ እርሱ ቁጥሮች የሌሉት አንድ ብቻውን የሆነ ነው፡፡ ይህን ስልጣን ሁልጊዜ ይጨቃጨቁበታል፡፡ ኢብን ዓረቢ የወልዮች መቋጫ እርሱ እንደሆነ ይሞግታል፡፡ ቲጃንይ ውስጥ ደግሞ በእርሱ አማኝ የሆኑት እርሱ ትልቁ ገውስ እንደሆነ ያምናሉ፡፡ ቃዲሪያ ደግሞ ገውሱ ሸይኽ አብዱልቃድር ጀይላኒ ነው ብለው ይሞግታሉ፡፡ እርሱ ግን ከእነርሱ ሙግት የጸዳ ነው፡፡ ምክንያቱም ሸይኽ አብዱልቃድር ጀይላኒ-(ጅሌ) በሚባለው ተቃራኒ- ዓሊም ፣ የሀንበልይ መዝሐብ ተከታይ ፣ በባግዳድ ተወልዶ በባግዳድ የሞተ አንድ ግለሰብ ነው፡፡ ዘህብይ (ኡሉው) በተባው ኪታቡ ስለ ሲፋት (የአላህ ባህሪያት) በሚናገርበት ቦታ ማስረጃ አድርጎ አቅርቦታል፡፡ በከራማ ፣ ዱዓው ተቀባይነት እንዳለው እና ከዚህ ቀረብ በሚሉ ንግግሮች እንደሚታወቅ አውስቷል፡፡ መጽሐፉን መመልከት ትችላለህ፡፡ ምናልባት በዚህ ትርጉም ላይ ተንተርሶ ሊሆን ይችላል ተራው ማህበረሰብ እርሱን በማላቅ አምልኮ ደረጃ ያደረሰው፡፡
Show all...
ገራሚ ውይይት በ5 ሰዎች መሀከል ክፍል 2 ጀማል፦ አንድ ሰው ወይንም የአንድን ሰዎ የሚያስገኛቸው ሆነ የሚያሳጣቸው ነገሮችን ሳወለድ ወይንም ይህንኑን አለም ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይጎበኝ ወይም ሳይፈጠር በምንም መልኩ ልያስገኝ ወዮንም ከሱ አይጠበቁምም እና ወደ ጉዳዬ ልግባና ነቢያችን ሙሐመድ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ወደ እኛ የመጡት መጀመሪያ በመወለድ ነውንጂ በነብይነት እና በመልዕክተኛነት አይደለም። ይህን ስላችሁ ነቢይነታቸውን እና መልዕክተኛነታቻውን አልቀበልም ወይም ዲኑ በነዚህ በሁለት ከባባድ የልቅናና የክብር ጊዜያት አልታደለም ማለቴ አይደለም። እና ለማለት የፈለኩት የዲኑ እርዳታ የጀመረው ከህፃንነት ዕድሜ ጀምሮ ነው እንጂ ቅድም በነገርኳችሁ በሁለት የልቅና ዘመናት ብቻ አይገደብም። እና እኛ በዚህ መልኩ እሳቸው ልክ በተወለዱበት ጊዜ እኚህ ብርቅ ትውልድ እና እንቁ የሆኑ የአላህ ወዳጅ ስለተወለዱ ብለን ነው ልደታቸውን ምናከብረው በሱም ወደ አላህ ምንቃረበው። መወለዱ ባይኖር ኑሮማ ነብይነታቸውም ሆነ መልዕክተኛነታቸውም ባልኖረ ነበር። ምክንያቱም ከሀለቱ ጊዜያት እኚህን ነብይ ኬራቅናቸው ይህ ዎድ መልዕክተኛ የሉም ማለትን ያስገነዝባል። ፋሩቅ፦ ይሄውላችሁ እኔ ዛሬም ሆነ ነገ ይህ ነገር ወይንም የአንድ ሰው በዚህች አለም የመገኘቱ የመጀመሪያው በር መወለድ እንደሆነ ማኑም አይጠፋውም ምክንያቱም የሰው ልጅ በዚህ አለም የመኖር የህይወት ውደት ከዚህ ስለሚጀምርም ነው። ዋናው ግን ይህ አካል እዚህ አለም ላይ የሚጠበቅበትን የህይወት አላማ እንደተወለደ ለማሳካት አይችልም ምክንያቱም ከተወለደ በኋላ የጡት፤የምግብ መጀመሪያ ጊዜ፤ የዳዴ፤የልምምድ እርምጃ ዓመት፤የዝግታ እርምጃ ዓመት፤የቋንቋ ልምምድ፤በንግግግር የመንተባተብ ጊዜ፤ቋንቋን አስተካክሎ የመናገር ጊዜ፤ቋንቋን ተርርር አድርጎ የመናገር ጊዜ እና የዚህን አለም ኑሮ የመላመድ ጊዜ እና ከዚህ የጊዜ ውደቶች በኋላ ነው የሚጠበቅበትን የዚህን አለም አላማ ሊፈፀም ሚጀምረው። እና ቅድም ከላይ ወንድሜ ሲያወራው የነበረው ነገር ፈፅሞ መንገድ የሳተ ነገርና ትልቅ ዕርምት ሚያስፈልገው ነገር ነው። ምክንያቱም ነቢዩ ሙሐመድ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ቅድም ከዘረዘርኩላች የጊዜ ውደቶች በፊት አንድንም የነብይነት ምልክት እና የመልዕክኛነት ምልክት አልታየላቸውም በል እንደው ከ40 አመታት በኋላ ነው አዲስ አስደንጋጭ ዱብዳ የወረደው የህም ኢቅረዕ(አንብብ) የሚል መለኮታዊ መልዕክት ነበር። እና በውይይታችን አስቀድመን ስንጀምር ፋዒቅ ያወራት የአላህ ቃል ምርጥና አስተማሪ ብሎም የክርክራችን ምርጥ ማስታረቂያ ነበረች። እንዲህ ሆኖ ግን ማናችንም ወደ አላህ ቃል መመለስ አቅቶናል ብሎም ተስኖናል። ቀጥሎ እኔ ምለው ነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ከ40 ዓመት በፊት ወይም ቅድም ፋሩቅ ካወራው የጊዜ ውደት በፊት አንድንም ሰው ወደ ኢስላም ጠርተው ያውቃሉ? አያቁም። በል እንደው በነኚህ ጊዜያት ውስጥ ምንም አይነት ከማ/ሰቡ ጭቅጭቅ ውስጥ ያልገቡ ስለነበረ ሙሐመድ አሚን ተብለው ይጠሩ ነበር። ልክ ዲኑን መርዳት ስጀምሩ እና ከሰዎች ጋ የነበራቸው ቅርርብ ለአላህ ሀቅ ብለው ሲሽሩት ሰዎች ሙሐመድ መዝሙም ብለው ጠሩት። እዚህ ላይ መገንዘብ ያለብን ከነብይነት በፊት ምንም ጥሪ እንዳላደረጉ እና ከ40 በኋላ ዳዕዋ ስያደርጉ ብሎም ብዙ ብርቅ ትውልድን መኮትኮት ሲጀምሩ የተለያዩ ቅፅሎች ብቅ ብቅ አሉባቸው። እንደገና ሰዎችም ተዋጓቸው አባረሯቸው። የዚህ(የመወቀስ) ሁሉ ምክንያት ዲን መርዳት ሆነ። እኔ ምለው መውሊድ ዲን ሊሆን የሚችል ከሆነ ያኔ ነብዩ ሙሐመድ ብሎም ሰሐቦቹ በኛ ይህን ግፍ ወይም በደልለምን ፈፀሙ(መውሊድን አክብሩ ለምን አላሉንም) ቀጥሎም ለምን አነሱሰ አላከበሩም? ሰልማን፦ አው ግን አሁንም ማስረጃችሁን ስታቀርቡ ለስለስ ባለ መልኩና እኛን በታትኖን እርሰ በርስ ሀቅንም እንዳንረዳዳ ከሚያረግ ቀስ ብለን ብያወራ እና የርሰ በርሳችንንም ሞራል ብንጠባበቅ እላለሁ። በርግጥ እስካሁን ስነሳ የነበረው ነገር መጥፎ ነው ማለቴ አይደለም። በዚሁ እንቀጥል ሀያኩሙላህ ሱለይማን፦ አው ቅድም ወንድሜ ጀማል ስያነሳው የነበረው ነጥብ ጥሩ ነበር። ምክንያቱም እኛ ነቢዩን እንወዳለን ምንለው የነብይነትንና የመልዕክተኛነትን ዘመናቸውን ወይም ዕድሜያቸውን ብቻ አይደለም አይሆንምም። እንወዳቸዋለን እናከብራቸዋለን። ያኔ ነብዩ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) አክብረዋል ወይ ሶሃቦቹስ አክብረዋል ወይ እንደገና እነኚህ ሁለቱ ጥሩ ትውልዶች እንዲከበር ነግረውናል ወይ ላላችሁት አው ብዙ ሶሀቦች እንዲያከብሩ ፈልገው ቢዚ በመሆናቸው ትተውት እንደነበረ ነው ሚወራው። እንጂ አታክብሩ አላሉንም አልከለከሉንምም። ለምሳሌ እሳቸው ሲወለዱ ጊዜ ብዙ ግመል እንደታረደ ነው ሚነገረው። አላከበሩም የሚለው አቋም ምንም መሰረተ ቢስና የማይሆን ነው። ለምን ብትሉ መውሊድን አታክብሩ ቢሉ ጥሩ ነበር ግን እንዲህ የሚል ማስረጃ ከቶ የለም እናከብራለን። በሳቸውም ፊት እንቃረባለን። አላህ ይመልሳችሁ!!!!!!! ፋዒቅ፦ ይሄውላችሁ ከጅምሩ ጀምሬ ነገሩን በቁርዓን በሀዲስ ቀጥሎም በሰለፎች አረዳድ እና በማስረጃ እናርገው ምክንያቱም ያለ መሪ ወይም ያለ ማስረጃ ማንንም ሰው አምነን ዲናችንን ልንገንባ አይገባም። ለምን ቢባል ሁሉም የያዘው ነገር ለሱ ለራሱ ሀቅና አስተማማኝ ነገር ሆኖ ስለሚታየው በዚህም ምክንያት በየ ፈርጁ ልንነዳ አይገባም። በማስረጃ ብያችሁ እየሄድን ባለንበት ቅፅበት ይሀው ዝም ብለው ዘለው ያለ ማስረጃ ልደታቸውን እናከብራለን እሳቸውንም እንወዳለን በሳቸውም ፊት ወደ አላህ እንቃረባለን ይላሉ። ይልን አስቀያሚ ንግግር ከሰለፍያ ኡለማ ውስጥ ማን አወራው ማን ተጠቀመው?? ነገሩን አንሰር ምክንያቱም ለነገሩ እስራት ከሌለው ያጣላል ያደባድባል እላችኋለሁ። ለኛ ካላችሁ ብትፈልጉ ያሻችሁትን ፈፅሙ። እኛ ማስተላለፍ እንጂ እርሰ በርስ ማስገደድ አንችልምና። ሶሀቦች የዲንን ነገር ከመስራት መቼ ቢዚ ሆኑ? በርግጥ ይህ ነገር ከዲን ስላልነበረ በዲኑ ጉዳይ ቢዚ ሆነው። ምን እንደሆነ አላወቁትም። ነቢዩም ሆኑ ሶሃቦች በአፋቸው መውሊድን አታክብሩ አላሉም ብለን ዛሬ መጥተን እንደፈለግን ዲኑን ማጨማለቅ አንችልም። ምክንያቱም "ኩሉ ቢድዓቲን ዶላለህ" ስለተባለ እሳቸው ያኔ ዲን ነው ብለው ያላዘዙበት ነገር ወይም ሲሰራ አይተው ዝም የላሉት ነገር ወይም ሰርተው የላሳዩት ነገር ዛሬ ከክፍለ ዘመናት በኋላ መጥቶ ዲን ሊሆን አይችልም። መውሊድ ቢድዓ ነው ረሱልን እንወዳለን!!!!!!!!!!! https://t.me/Wholeinstead_kheyr23
Show all...
ሁለገብ የሰለፊያ ሙሃደራ እና የተጅዊድ ትምህርት ቻናል

wholeinstead_khyr_provider زُر ٱلآنَ Visit Now በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው እጀምራለሁ!!!! بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች የዚህ ቻናል ዓላማው ሀቅ እና አስተማማኝ የሆነ ዓቂዳን አህካምን እንዲሁም ፊቅህንም ባማከለ መልኩ ሙስሊሙን ኡማ ማገልገል ነው።

የዚህ መኻሪጅ ሁሩፍ ክፍል ይቀጥላል!!!!!
Show all...
🏆 2
Photo unavailableShow in Telegram
መኻሪጁል ሁሩፍ አል-ሀልቂይ 🌹 ይህ የአረብኛ የመኻሪጁል ሁሩፍ አይነት ከጥቅል መኽረጆች(መውጫዎች) ውስጥ ሲሆን የጥቅሎችም 1ኛ በሸፈይን 2ኛ በጀውፍ 3ኛ የምላስ 4ኛ የኸይሹም(የአፍንጫ) ወይም ጉና 5ኛው የሀልቂይ(የጎሮሮ) ናቸው። እዚህ ላይ የመውጫ ቅደም ተከተልን መስፈርት ባልጠበቀ ነው የተፃፈው። እና እንደሚታወቀው ከዚህ በፊት ሁለንም ጥቅልም ሆነ ዝርዝር  የአረብኛ ፊደላትን መውጫ አይተንና ሁለት ቀርተዋል ብያችሁ ነበር። ከነኚህም አንዱ ይሀው ዛሬ ይዤላችሁ የቀረብኩት ማለትም ሀልቂይ(የጎሮሮ) መውጫ እና ቀጣዩ ደሞ አፍንጫ(ኸይሹም) ላይ የሚፈጠሩት ናቸው። ወደ ቦታዬ ስመለስ በዚህ የአረብኛ ፊደላት መውጫ ቦታ ውስጥ በዝርዝር ከታች ወደ ላይ ስናጤና ስድስት ፊደላት ይፈጠራሉ። እነሱም 1ኛ. ه‍ 2ኛ. ء 3ኛ. ح 4ኛ. ع 5ኛ. خ 6ኛ. غ ናቸው። በመቀጠልም እነዚህ ፊደላት ለሶስት ጥንድ ጥንድ መደብ ይከፋፈላሉ ይህም 1ኛ ه‍،ء 2ኛ ح،ع 3ኛ خ،غ   ናቸው። ከላይ በተናጥል ሲብራሩ የነበሩት ከታች ወደ ላይ ስንጠራቸው በቅደም ተከተል ካከታተልናቸው በሚል መስፈርት ነበር። ግን በሁለተኛውም መግለጫ ላይ የተብራሩበት ሁኔታ ጥንድ ጥንድ ቢሆኑም የአፈጣጠር ቅደም ተከተል ደረጃን በጠበቀ መልኩ ነው ይህም ከሀርፍ ه እስከ غ ድረስ በቅደም ተከተል ነው የተዘረዘሩት ለማለት ነው። https://t.me/Wholeinstead_kheyr23 https://t.me/Wholeinstead_kheyr23 https://t.me/Wholeinstead_kheyr23 https://t.me/Wholeinstead_kheyr23
Show all...
👍 3
የሁለቱን መኻሪጀል ሁሩፍ ማለትም 1. የኸይሹም(ጉና) 2. የሀልቂይ(የጎሮሮ) ላይ ያሉትን ክፍል እንቀጥላለን። እና ከዚህ ቀጥሎ ጥቅል ጥያቄ በመኻሪጁል ሁሩፍ ይኖረናል። 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 ኢንሻአላህ ሽልማትም አለው!!!!!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ለማን ሊቀር አልጠብቅህ ነገር ገድጒዴን ቆፍሬ መምጣትህ ባይቀርም ነገን መቀበሬ ልጠባበቅህ ወይ አፈሬን ቆፍሬ የነገውን ቤቴን ካሁኑ ለምጄ ምድርን ልናቃት አትሆንም ወዳጄ ላታዋጣኝ ነገር በእሷ ተጠምጄ ቀኔ ይደርስና ብትመጣ ከደጄ ምንም ሣልዘጋጅ ልትውስደኝ ከቤቴ በዛች ጠባብ ጎጆ ሲጣበቅ አንጀቴ እንዴት እችላለው ጭንቅና መከራ መብራት ለማብራት ስራውንም ልስራ ሠፋ እንዲል ጎጆዬ ካሁኑ ልጣራ አማራጭ የለኝም ከገባሁ ኪሣራ ልጠባበቅ አንተን ስትመጣ በጒሮ መምጫህን ባላቀው ባይኖርህ ቀጠሮ https://t.me/imujabirsadi
Show all...
👍 2
ٱلسَّلَامُ عَليكُمْ وَرَحْمَةُ ٱللَّهِ وَبَرَكَاتُهُ የቴሌቪዥን ጉድ!!!!! ውድና የተከበራችሁ የሁለገብ ቻናል ት/ት ተከታታዮች  ዛሬ ሸይኽ ኡሰይሚን ከ20 ዓመት በፊት ስለ ቴሌቪዥንና እሱን ቤት ውስጥ አስቀምጦ ማኖር ስላለው አደጋ ተጠይቀው የመለሱት አጂብ መልስ በአቡ ሀመዊየህ ተተርጉሞ ቀርቧል። የተዳሰሱ ነጥቦች 1. ቴሌቪዥንን በቤት የማስቀመጡ ሁክም 2. ቴሌቪዥን በቤት መቀመጡ ሁሌ ሰላሙ ሚያዋጣ እንዳልሆነ። 3. ዒልም ከቴሌቪዥን ውጪም ስለመኖሩ 4. ቴሌቪዥን በሰዎች አዕምሮ እንደተጫወተ። 5. ለሙስሊሙ ማ/ሰብ ጥቅል መልዕክታቸው። ውዶቼ በዚህ በማይረባ ቴሌቪዥን በሚባል ዘመናዊ የቤተሰብ ሌባ ልንጠነቀቅ ይገባል።  በተለይ እኛ ወንዶች የቤት ባለቤት የሆን ለባለቤቶቻችን እና ለልጆቻችን ስንል ከቤት እናውጣው። ምክንያቱም 1. የባለቤታችን ቀልብ የደረቀው 2. የልጆቻችን ቀልብ የደረቀበት 3. ከልጆችም ከባለቤትም መዳረቅን ያመጣ 4. ቤተሰብን ከዕውቀት ገበታ ያሰላቸ ይሀው ቲቪ ነውና። 5. ሚስትም ያለ ቲቪ ቤት መቆየትን አልሰማም ትላለች። 6. ልጆችም ቀልባቸው ከቴሌቪዥን አረረ። ሼር እናርግ አሳሳቢ ነውና። https://t.me/Wholeinstead_kheyr23
Show all...
👍 2