cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

እስላማዊ ሐዲሶች | Islamic hadisoch

✍ዉዷ እህቴ ውድ ወንድሜ ሆይ አስተዉይ ለኔም ላንችም ነዉ። 👇👇👇👇👇👇 ፕሮፋይል የማንነት መገለጫ ቢሆን ኖሮ ✿ብዙሃኖቻችን ፦ ✿አዋቂ☜ ✿አስተዋይ ☜ ✿አዛኝ☜ ✿ብልህ☜ ✿ለጌታችን የቀረብን☜ ኧረ ብዙ ብዙ ብዙ ነበርን እናም ፕሮፋይላችንን እንምሰል፡፡ ንኩት 👇👇👇Request to join channel👇👇👇

Show more
Advertising posts
656
Subscribers
No data24 hours
+27 days
+3530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ሀቅን ይዞ የመጣህን ሰው ሩቅና የተጠላ ቢሆንም ተቀበለው።ስህተትን ይዞ የመጣህን ሰው ቅርብና የተወደደ ቢሆንም መልሰው።" ይሉናል ኢብኑ መስዑድ አላህ ይዘንላቸውና.
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አላህ እሱን በመታዘዛችን ምንም አይጠቀምም እሱን በማመፃችንም ቅንጣት አይጎዳም። ግን እሱን የምንታዘዝ ከሱ ማመፅ የምንቆጠብ ወደ እሱም የምንመለስ ያድርገን🤲
Show all...
00:22
Video unavailableShow in Telegram
ታስረዋል ድምፅ እንሁናቸው። ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው ጀግኖቻችን ትላንትና አዲስ አበባ ቄራ አካባቢ ሰላማዊ ደዕዋ በሚያደርጉበት አጋጣሚ በድንገት በፖሊስ ታፍነው ተወስደዋል። በየ ቦታው ጉረሮ እያነቁ የጆሯችን ታንቡር እስኪቀደድ ለብሽሽቅ በሚመስል መልኩ በየ አስር ሜትር ርቀት ላይ የሚጨፍሩብን ጴንጤወች አንድም ቀን ሀይ ተብለው አያውቁም #ጀግኖቻችንን ግን በብርሀን ቅፅበት ያለ ምንም ወንጀል የሀገሪቱን ህግ የነፃነት መብት በሚጋፋና #ለእስልምና_ያላቸውን_ጥላትነት ለማሳየት በሚመስል መልኩ በማናለብኝነት አስረዋቸዋል። እነዚህን ጀግኖቻችንን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ በአስቸኳይ እንድፈቱልን እንጠይቃለን። ለምንድነው ሁሉም ሙስሊሞችን ሲያይ አይኑ እሚቀላው እንዴ!? ስንት ጋጠ ወጦች የሌሎችን ክብር የሚዳፈሩ ስርዓት አልበኝነት ያደነዘዛቸው ከፖለቲከኛ በላይ ውሸታምና አጭበርባሪ የሆኑት ፓስተር ነን ባይ ደናቁርቶች በሚበጠረቁባት#ኢትዮጲያ እንደት ሰላማዊ ሙስሊም ለምን አየንህ ተብሎ ይታሰራል!? ሀገሪቱ ዛሬም ለአንድ እምነት ከማጋደል አልተቆጠበችም ማለት ነው!? ዛሬም ዘመናዊ አንባ-ገነንነትን የመረጡ መንጋወች አሉ ማለት ነው!? የዚህ አይነት ርካሽ ተግባር የሚፈፅሙና የሰውን ክብር ብሎም በኢስላምን ጥላቻ የታነፁ መሀይማኖችን እየፈተሸ እርማት ሊሰጥ ይገባል። ይህ የዋህ ህዝብ ነው ሁሉን ችሎ ይህች ሀገር እንድትቀጥል የመጨነሻው ተስፋ እና ተስፋችሁን ባታጨልሙት እመክራለሁ። እንዴ ለምን እነዚያ አጭበርባሪ በየጎዳናው የሚጮሁት አልታዩም!? እስር ቤቱ የሙስሊም ዳዒወችን ብቻ ነው የሚቀበለው!? ለሙስሊሞች ብቻ ነው የናንተ ስልጣን የሚያገለግለው!? ጀግኖቻችንን በአስቸኳይ ፍቱልን!? ሁላችንም ሸር በማድረግ መረጃውን እናሰራጭ ኑረዲን አል አረብ http://t.me/nuredinal_arebi
Show all...
2.87 KB
😭 2
Photo unavailableShow in Telegram
«አላህ ለኛ የጻፈልን (ጥቅም) እንጂ ሌላ አይነካንም፡፡ እርሱ ረዳታችን ነው፡፡ በአላህ ላይም ምእመናን ይመኩ!» በላቸው፡፡ [አል-ተውባህ: 51] አላህ ላንተ ከፃፈልህ ውጭ የሚያገኝህም ሆነ የምታገኘው ነገር የለም። እናም ሰበቦችን በሚገባ አድርስ። ከዛ በኋላ አል-ሐምዱ ሊላህ እያልክ የጌታህን ውሳኔ ወደህ ተቀበል።
Show all...
👍 1
ያ አላህ🥀 ላንተ ተደፍቶ የማንሾካሾክን ጥፍጥና አትከልክለን ❕❕
Show all...
አላህዬ ደብቀኝ አንተ ነውሬን ብትገልጠው መደበቂያ የሚጠፋኝ ትንሽ ፍጡር ብቻ ነኝ🫀🥀
Show all...
. እግርህ ጀነትን እስክትረግጥ ትፈተናለህ። አሁንም አሁንም ትሰቃያለህ። በላይ በላዩ ይደራረብብሀል ስቃዩ። . ከዚያም ጀነት አዝልቀው አንዴ ነክረው ያወጡሀል። በጌታዬ ይሁንብኝ ብለህ ትምላለህ። "ስቃይ መች አጊኝቶኝ ያውቅና" እስክትል ህመምህን ትረሳለህ። . ይህን ደረጃ ከታጋሾች በቀር ማንም አያገኘውም። . ጌታዬ ሆይ! ታግሰው ከሚመነዱ፣ ሰብረው ከሚሸለሙ ዕንባቸውን በፈገግታ ከቀየርክላቸው ባለሟሎችህ ዘንድ መድበን። እኛንም እነርሱንም
Show all...
👍 1
አንድ እጅ ጓንት እና ካልሲ ስትፈልጉ ቤት ለምታተራምሱ.. ስራና ትምህርት ለሚረፍድባቹ. .ቀጠሮ ለሚስተጓጎልባቹ. .ቂርዓት ለሚያመልጣቹ . . ያያቹት ጥቁር ልብስ ሁሉ ካልሲ እና ጓንት ለሚመስላቹ አንድ አንድ እግር ተያይዘው ውዴት እንደሚሄዱ ምታቁት ነገር አለ? ኧረ ተሰቃየን. . እረ ተቃጠልን ....
Show all...
ነገ ሀሙስ ነው ! የሙሀረም ወር 1st ሀሙስ! የቻላችሁ ፁሙ ! ⏩ፆም ከብዙ መጥፎ ነገር ይገድባል:: ⏩ስሜትን ያስራል :: ⏩እይታን ከሐራም ያርቃል :: ⏩ ከጀነት አንዱን በር ይዟል :: በእርሱ ለመግባት ተሽቀዳደሙ :: ↪️የማይችል share በማድረግ ያመላክት Good Night መልካም ምሽት
Show all...
00:52
Video unavailableShow in Telegram
2.18 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.