cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የራማው ልዑል ልዩ የሰ/ት/ቤቱ ቻናል

ለክፍላት አገልግሎት የሚውል በዚህ ገጽ ኮርሶች፣ወቅታዊ ትምህርቶች፣ ያሬዳዊ ወረብ ፣አዳዲስ ዝማሬዎች፣የኪነጥበብ ጹሁፎች እንዲሁ ወቅታዊና አስቸኳይ ማስታወቂያዎች የሚለቀቁበት።

Show more
Advertising posts
405
Subscribers
No data24 hours
-27 days
+3430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የቤተክርስቲያን_ታሪክ_መምህር_አብርሃም2.mp367.43 MB
👎 2👏 1
መምህር ክቡር ዳዊት.m4a65.58 MB
          ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እንደምን አላቹ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ሐምሌ 28 ሠርግ ስላለ ማገልገል የምትፈልጉ እንድትመዘገቡ በዕለቱ የኮርስ ፈተና ስለሚኖር አገልግሎቱ የሚሆነው ግማሽ ቀን ነው።                           ✍ መዝሙር ክፍሉ
Show all...
👎 5👍 2
2024_04_06_09_00_00.mp346.48 MB
የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት
Show all...
ሥርአተ ቤተክርስትያን በቀን30/10/2016የተሰጠ ኮርስ
Show all...
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እንደምን አላቹ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የ 2016 12 ተፈታኞች በሙሉ አግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን መላኩ ይከተላቹ ድንግል ከእናንተ ጋር ትሁን የጥበብ መላክ አዱስ ዑራኤል እውቀቱን እና የተማራችሁትን የምታስታውሱበትን ጥበቡን ይግለጥላቹ ለመልካም ውጤት ያብቃችሁ 🦻🦻🦻ሌለው በማስተዋል ሁኑ አላማቹ ላይ ብቻ ትኩረት አድርጉ እራሳችሁን ጠብቁ ፀሎት አድርጋችሁ ውጡ የእናንተን ሀላፊነት ከተወጣቹ ሌላውን ለእግዚአብሔር ስጡ መልካም ፈተና ለፈለገ ስላም ዕንቁዎች                           ✍ ግንኙነት ክፍሉ
Show all...
🙏 18 4👍 1
 ለ 12 ተኛ ክፍል Natural ተማሪዎች               ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እንደምን አላቹ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ሐምሌ 6 ወደ ዩኒቨርስቲ የምትገቡ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አገልጋዮች የፊታችን አርብ 05/11/16 09:00 ላይ በመገኘት ወረብ ፈተና እንድትፈተኑ ስንል እናሳስባለን።                           ✍ መዝሙር ክፍሉ
Show all...
👎 2🙏 2
✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን✝ ውድ የፈለገሰላም ዘመላዕክት ሰንበት ትምህርት ቤት 12 ክፍል ኢተራንስ ተፈታኞች ሁላቹም መልካም ፈተና ይሁንላቹ እንመኛለን ስትፈተኑም ሆነ ግቢ ከገባቹ በኋላ እራሳቹሁን እድትጠብቁና ስትፈተኑ በፍፁም መረጋጋት እዲሆን በአክብሮት እናሳስባለን መልካም ፈተና። ከትምህርት ክፍል✝
Show all...
10👍 4🏆 3🤨 3
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.