en
Feedback
AB Broker ኤቢ የድለላ ስራ 0936450873

AB Broker ኤቢ የድለላ ስራ 0936450873

Open in Telegram

ኤቢ የድለላ ስራዎች ነን የምንሰራቸው ስራዎች አሮጌ እና አዲስ መኪና ማሻሻጥ አፓርታማ እና ኮንደሚኒየም ማሻሻጥ አፓርታማ እና ኮንደሚኒየም ማከራየት ስልክ 0936450873 Tik tok https://www.tiktok.com/@ab.buy.and.sell?_t=ZM-8uzoikD1GBJ&_r=1 Facebook https://www.facebook.com/share/195sG2K9NQ/

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel AB Broker ኤቢ የድለላ ስራ 0936450873

Channel AB Broker ኤቢ የድለላ ስራ 0936450873 (@abbroker1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 491 subscribers, ranking 6 910 in the Religion & Spirituality category and 2 463 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 491 subscribers.

According to the latest data from 06 January, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -195 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ኤቢ የድለላ ስራዎች ነን የምንሰራቸው ስራዎች አሮጌ እና አዲስ መኪና ማሻሻጥ አፓርታማ እና ኮንደሚኒየም ማሻሻጥ አፓርታማ እና ኮንደሚኒየም ማከራየት ስልክ 0936450873 Tik tok https://www.tiktok.com/@ab.buy.and.sell?_t=ZM-8uzoikD1GBJ&_r=1 Facebook https://www.facebook.com/share/195sG2K9NQ/

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 January, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

13 491
Subscribers
No data24 hours
-237 days
-19530 days
Posts Archive
💁‍♂️ ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

በማርያም አማላጅነት ያምናሉ 🥰

የእናንተ መኖር የሚያኖራቸው አሉ 💙🙏👇👇 https://www.instagram.com/reel/DJMipEWoLQx/?igsh=MXFnbWJlcmoxMnRoZQ==

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

ህይወት ልክ እንደ ፒያኖ ነች። ነጫጮቹ ቁልፎች የደስታ ቀናት ሲሆኑ ጥቁሮቹ ደሞ የሀዘን ቀናት ናቸው። አስታውስ ! ሙዚቃን ለመፍጠር ግን ሁለቱም ያስፈልጉሀል ! መልካም ቀን የናንተው ወዳጅ 🌹🌹Yabu🌹🌹

.....       ሁሉ ሰው ታዋቂ መሆን አይችልም ታላቅ ሰው ግን መሆን ይችላል። ምክንያቱም ታላቅነት በምንሰጠው አገልግሎት፣ ባለን አስተዋጽኦና አበርክቶ ላይ የተመረኮዘ ነውና። ምርጥ መምህር፣ ውጤታማ እናት፣ አሪፍ 'ካሜራ ማን' ፣ ምርጥ አብሳይ ፣ ታታሪ ሀኪም ፣ ጎበዝ የሂሳብ ባለሞያ.... ባለንበት መሆን እንችላለን!!! የግድ ነጠላ ዜማ ለቀን በየሚዲያው መብዛት አይጠበቅብንም ባለንበት በምልአት ማገልገል እንጂ!! Everybody cannot be Famous, but everybody can be Great! Because, Greatness determined by service!!    የናንተው ወዳጅ 🌹🌹Yabu🌹🌹

ስርአት 💙🙏 ዮሀንስ...✍🏻🤍 @Jo_21_19 🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀 🔔@Kurach_kalat💭 📣@Kurach_kalat💬

ያለፈ ታሪኩ ቀላል የሆነለት ጠንካራ ሰው በፍፁም አላየሁም. . . በጠባሳዎችህ ኩራ እና እስካሁን በመቆምህ ለራስህ ክብር ስጥ! ! Have a marvelous Day!! የናንተው ወዳጅ 🌹🌹Yabu🌹🌹

ㅤㅤㅤㅤከወፎቹ🏝 ዜማ 🎵 ጥንት ከምወደው ከወፎቹ ዜማ🎶    ጠረንሽ በለጠ አፈቀርኩሽና💞        እናም ማለዳ🌅 ነቅቼ   የወፎቹን ዜማ መስማቴን🎴 ዘንግቼ ቀኑን አጋመስኩት🕟 ከጉያየ ገብተሽ🫂 ከጉያሽ ገብቼ🫂   ደግሞም ከምወዳት ከጠዋቷ ፀሐይ🌞 አንቺ በልጠሽብኝ🎚 በአይኖቼ አይንሽን ሳይ🪞  ቀኑም ተጋመሰ ቀትሩም ቀተረ    ማለዳ መነሳት🤽🏼‍♂ተረት ሆኖ ቀረ..       የናንተው ወዳጅ 🌹🌹Yabu🌹🌹   

✅❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መልካም ዕድል!!! https://t.me/addlist/hVsJ5h6oKyk1NDRk https://t.me/addli
✅❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ                    መልካም ዕድል!!! https://t.me/addlist/hVsJ5h6oKyk1NDRk https://t.me/addlist/hVsJ5h6oKyk1NDRk https://t.me/addlist/hVsJ5h6oKyk1NDRk

✅❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መልካም ዕድል!!! https://t.me/addlist/hVsJ5h6oKyk1NDRk https://t.me/addli
✅❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ                    መልካም ዕድል!!! https://t.me/addlist/hVsJ5h6oKyk1NDRk https://t.me/addlist/hVsJ5h6oKyk1NDRk https://t.me/addlist/hVsJ5h6oKyk1NDRk

Repost from 『B°old moon 』
🥂 ለማይዘልቅ ፍቅር ዋጋ ለከፈልነው። ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ jᵒⁱⁿ⇝ @mrwendi1
+1
🥂 ለማይዘልቅ ፍቅር ዋጋ ለከፈልነው። ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️    ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ jᵒⁱⁿ⇝ @mrwendi1

👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህር
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

እባካቹ የምትዘሩትን ነገር ተጠንቀቁ...!🙏💙 ቀን በጣለው ሰው ላይ አትዘብቱ ነገ እናንተ እዛ ቦታ ላይ ላለመገኘታቹ ምን ማረጋገጫ አላቹ ጊዜ ክፉ ነው ተራራን ሜዳ የማድረግ አቅም አለው....ቀን
እባካቹ የምትዘሩትን ነገር ተጠንቀቁ...!🙏💙 ቀን በጣለው ሰው ላይ አትዘብቱ ነገ እናንተ እዛ ቦታ ላይ ላለመገኘታቹ ምን ማረጋገጫ አላቹ ጊዜ ክፉ ነው ተራራን ሜዳ የማድረግ አቅም አለው....ቀን ጣለው እንጂ ያ ሰውም ልክ እንደናንተ የተመቻቸ ኑሮ ሚኖር ነበር...ነገር ግን ዛሬ ጊዜ ጣለው ብላቹ በሰው ልብም አትጫወቱ...አሁን ባላቹ በያዛቹት ነገር የምትመኩ ሰዎች ተጠንቀቁ በውበታቹ ባላቹ ሀብት ብር አትመኩ ብትችሉ ያን ሰው ትንሽ አግዛቹ መስመር አስይዙ ባትችሉ ግን ፀልዩለት እንጂ በማይሆን ቃላት ልቡን አትስበሩ እግዚአብሔር ለተሰበሩት ቅርብ ነው አልቅሰው የፀለዪባቹ ጊዜ ምንም ነገር ነው እናንተ የሚጠምባቹ...ቃል ከባድ ነው ሰማይ እና ምድር በቃል ነው የቆመው...ሲቀጥል ሰውን አትግፉ መገፋት ይሻላል ምክንያቱም ይሄን ባላደረኩ ብላቹ አትጨነቁም ይልቁን ከመግፋት መገፋት ይሻላል ቢያንስ ስትገፉ ወደ ፈጣሪያቹ ትቀርባላችሁ...💙🙏 አደራ የሰው ልብ አትጫወቱ አንተም ብትሆን ካልወደድካት ልቀቃት ባላት ጊዜ አማርጣ የፈለገችውን ታግባ...ጊዜ ካንተ ይልቅ ለሴት ዋጋ አለው...እድሜ ላንተ ቁጥር ቢሆንም ለሴት ግን ህይወት ነው...አደራ አንተም ምትዘራውን ተጠንቀቅ 💙🙏 ዮሀንስ...✍🏻🤍 @Jo_21_19 🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀 🔔@Kurach_kalat💭 📣@Kurach_kalat💬

📷 እርግጠኛ ነኝ ፕሮፍይሎን ለመቀየር ፈልገው ፕሮፍይል የሚያደርጉት ጠፍቶ  ተቸግረው ያውቃሉ። የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇📷 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

ጠንካራ ጓደኝነት በየዕለቱ ቃላት መለዋወጥ አያስፈልገውም፣ ሁልጊዜ አብሮ መሆንንም አይጠይቅም ። ጓደኝነቱ በልብ እስካለ ድረስ እውነተኛ ጓደኝነት መቼም አይፈርስም 😇 እግዚአብሔር ስለሚወደኝ አንቺን ሰቶኛል እወድሻለው የኔ ጓደኛ...🥰    የናንተው ወዳጅ 🌹🌹Yabu🌹🌹

Repost from 『B°old moon 』
ብቻዬን መሆን የምቾት ቀጠናዬ ነው። ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ jᵒⁱⁿ⇝ @mrwendi1
ብቻዬን መሆን የምቾት ቀጠናዬ ነው።
♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️    ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ jᵒⁱⁿ⇝ @mrwendi1