en
Feedback
AB Broker ኤቢ የድለላ ስራ 0936450873

AB Broker ኤቢ የድለላ ስራ 0936450873

Open in Telegram

ኤቢ የድለላ ስራዎች ነን የምንሰራቸው ስራዎች አሮጌ እና አዲስ መኪና ማሻሻጥ አፓርታማ እና ኮንደሚኒየም ማሻሻጥ አፓርታማ እና ኮንደሚኒየም ማከራየት ስልክ 0936450873 Tik tok https://www.tiktok.com/@ab.buy.and.sell?_t=ZM-8uzoikD1GBJ&_r=1 Facebook https://www.facebook.com/share/195sG2K9NQ/

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel AB Broker ኤቢ የድለላ ስራ 0936450873

Channel AB Broker ኤቢ የድለላ ስራ 0936450873 (@abbroker1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 491 subscribers, ranking 6 910 in the Religion & Spirituality category and 2 463 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 491 subscribers.

According to the latest data from 06 January, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -195 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ኤቢ የድለላ ስራዎች ነን የምንሰራቸው ስራዎች አሮጌ እና አዲስ መኪና ማሻሻጥ አፓርታማ እና ኮንደሚኒየም ማሻሻጥ አፓርታማ እና ኮንደሚኒየም ማከራየት ስልክ 0936450873 Tik tok https://www.tiktok.com/@ab.buy.and.sell?_t=ZM-8uzoikD1GBJ&_r=1 Facebook https://www.facebook.com/share/195sG2K9NQ/

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 January, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

13 491
Subscribers
No data24 hours
-237 days
-19530 days
Posts Archive
Rush 2021 Model S Automatic transmission Milage 40,000 Plate code 2 C14***አ.አ Price 4,800,000 Birr
Rush 2021 Model S Automatic transmission Milage 40,000 Plate code 2 C14***አ.አ Price 4,800,000 Birr

የሚሸጥ የ tiktok acc መግዛት የሚፈልግ @mrwendi JOIN US ❯❯ @AHADUQUOTE
የሚሸጥ የ tiktok acc መግዛት የሚፈልግ @mrwendi JOIN US ❯❯ @AHADUQUOTE

የሚሸጥ የ tiktok acc መግዛት የሚፈልግ @mrwendi
የሚሸጥ የ tiktok acc መግዛት የሚፈልግ @mrwendi

ልባም ሴትን ልባም ወንድ ያገኛታል...😍 ልባም ወንድ ብቻ ነው ያንቺን ልባምነት ሊያይ የሚችለው 🥹 ዮሀንስ...✍🏻🤍 @Jo_21_19 🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀 🔔@Kurach_kalat💭 📣
ልባም ሴትን ልባም ወንድ ያገኛታል...😍 ልባም ወንድ ብቻ ነው ያንቺን ልባምነት ሊያይ የሚችለው 🥹 ዮሀንስ...✍🏻🤍 @Jo_21_19 🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀 🔔@Kurach_kalat💭 📣@Kurach_kalat💬

እግዚአብሔር ያውቃል

Repost from 『B°old moon 』
"እውን እስኪሆን ላስቻለው ለሁሉም ጊዜ አለው" ˙·0•●♥ Join our TG channel 👇 ♥●•0·˙ @mrwendi1 & @Ahaduquote
"እውን እስኪሆን ላስቻለው ለሁሉም ጊዜ አለው" ˙·0•●♥ Join our TG channel 👇 ♥●•0·˙ @mrwendi1 & @Ahaduquote

በ motivation ምትነቃቁ ሰዎች ምናቹን ነው የሚያማቹ...? ደግሞ ለውጡ አይቆይም ህሊናህ ነገሮህ ካለህበት Comfort Zone ለመውጣት መሞከር እንጂ ማንም እየተነሳ ተነስ እራስን ለውጥ ስላለ
በ motivation ምትነቃቁ ሰዎች ምናቹን ነው የሚያማቹ...? ደግሞ ለውጡ አይቆይም ህሊናህ ነገሮህ ካለህበት Comfort Zone ለመውጣት መሞከር እንጂ ማንም እየተነሳ ተነስ እራስን ለውጥ ስላለህ አይደለም የትኛውም motivation ተናጋሪ የራሱ የሚለው ፈተና አልፎ ነው...ያ ማለት እሱ ባለፈበት መንገድ እናንተ ታልፋላቹ ማለት አይደለም ሁሉም ሰው የስኬት መንገዱን ሲጀምር የራሱ ፈተና የራሱ ኪሳራ አለው ...! ስለዚህ ለመለወጥ የሚያስፈልግህ motivation ሳይሆን ህሊናህ አንተን ሊወቅስህ ይገባል...ያ ደግሞ ከጊዜያዊ ለውጥ ያድንሃል..💙🙏 ዮሀንስ...✍🏻🤍 @Jo_21_19 🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀 🔔@Kurach_kalat💭 📣@Kurach_kalat💬

ብቸኝነታችሁን በክርስቶስ አፅናኑት እንጂ
ብቸኝነታችሁን በክርስቶስ አፅናኑት እንጂ

እራስህን ለማስደሰት ብለህ ሌላውን አታሰቃይ  😔😔😔 ስህተትህን ለመሸፈን ብለህ ሌላውን አትበድል‥ 😞😞😞 ሁሌም ቢሆን ደስታህን ከሰዎች ህመም ስር የራቀች አድርገህ ለመገንባት ሞክር       መልካም ቀን     የናንተው ወዳጅ 😔😔Yabu😔😔

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህር
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት

በማርያም አማላጅነት ያምናሉ 🥰

ለ ምታስቡለት ወዳጃችሁ አድርሱለት‼️
ሽፋን ታቅፊያለው ሽፋን ታቅፊያለው ልብ የምትሰረስር ፤ አበባ ይዣለው ከሽፋንኗ ሆድ ስር ፤ ትመጣለች ይሆን 🤔🥹እያልኩኝ ጠብኳት🙇‍♂ ፤ ጠበቅኳት🙇‍♂ ጠብኳት🙇‍♂ እንዳትቀር ያሰበች ነብሴን አስጨነኳት ፤ መምጫሽን ናፍቄ ኮቴሽን ናፍቄ🥺 ፤ ጠብቂያት እላለው እንዳትከፋብኝ አበባዬን ስቄ🥹 ፤ ገጿ ጠወለገ ሟሸሸ ቅጠሏ🥀 ፤ በትቀሪ ጊዜ ነው ባንቺ መቃጠሏ🔥 ፤ እያልኩኝ እያልኩኝ በሳምሺው መዳፌ ውብ ፊቴን😊 ከለልኩኝ ፤ አይኔ ሚያየው አጣ እንባ ከለከለኝ🥺 ልቤ ደነገጠ ቀርተሻል መሰለኝ😢 ፤ ቀርተሻል ቀርተሻል🚷😞 x2 ከራሱ የራቀ ወዴት ነው የሚሄደው ወደማን ይሸሻል🤷🏽‍♂ ፤ አንቺ ስትቀሪ አንቺ ስትቀሪ የያስኩት አበባ ደርቆ ጠወለገ🥀 ፤ ፀሐይ ወጦ ሳለ የሚያስጠላ ሆኖ ቀኑ ጨፈገገ🌥 ፤ ምስኪን አበባዬ ሲጠብቅሽ ውሎ አዘነ ተከፋ😓 ፤ ፀዓዳው ፀዳሉ ጠረኑ ለውጦ እጅጉን ከረፋ ፤ አንቺ ስትቀሪ አንቺ ስትቀሪ የስጦታ ሽፋን ቀለሙ ተነሳ ፤ ፀሐይ እና ብርዱ ሲፈራረቁበት ስጠብቅሽ ሳሳ ፤ አንቺ ስትቀሪ ሽፋኑ ውስጥ ያለውን ውዱን ስጦታዬን የሚከፍተው አጣ😰 ፤ የዘላለሙ ቤት መቃብር🪦 ሆነበት አዘነ ተቆጣ ፤ ተቆጥቶ እንዲ አለኝ ምስኪን አበባዬ🥀 ፤ ናፍቆት የደፈነው ምን ጆሮ አለውና ሰማውት በእንባዬ ፤😥 አስተውል ወዳጄ👤 አስተውል ወዳጄ👤 "ለወደድካት እንስት ለፈቀርካት ወጣት ፤ አበባህን እንጂ ልብህን አትስጣት🫴🏼🫀🚫  " ምክንያቱም ፦ እኔ በጠወልግ ብዙ አበቦች አሉ🌷💐 ፤ ለወደድከው ሁሉ መሆን የሚችሉ ፤ አልያ ግን ለዛች ሴት ከአበባህ ቀድመህ ልብህን ካቀናህ🫴🏽🫀 ፤ ድንገት የቀረችለት ከአበባህ ቀድመህ ትሞታለህ እና⚰፤
ለወደድካት እንስት ላፈቀርካት ወጣት ፤ አበባህን እንጂ ልብህን አትስጣት😔
ደና ደሩ የናንተው ወዳጅ 🌹🌹Yabu🌹🌹

👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህር
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

በማርያም አማላጅነት ያምናሉ 🥰

📷 እርግጠኛ ነኝ ፕሮፍይሎን ለመቀየር ፈልገው ፕሮፍይል የሚያደርጉት ጠፍቶ ተቸግረው ያውቃሉ። የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀ
📷 እርግጠኛ ነኝ ፕሮፍይሎን ለመቀየር ፈልገው ፕሮፍይል የሚያደርጉት ጠፍቶ  ተቸግረው ያውቃሉ። የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇📷 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0