en
Feedback
ጤናአዳም🌿 ᴛʜᴏᴜɢʜᴛs 🪮

ጤናአዳም🌿 ᴛʜᴏᴜɢʜᴛs 🪮

Open in Telegram

┣✨•°➖☆ ፈዋሽ ቤት ☆➖🌥 ┣✨•°➖☆ ነፃ ሃሳቦች 🔥 ☆➖🌥 ┣✨•°➖☆ኢትዮጵያዊነት🇪🇹☆➖🌥 ┣✨•°➖☆ ኩሩው ቤተሰብ☆➖🌥 ┏━━━━━━━━━━ ┣ @tikurhabeshay

Show more
5 516
Subscribers
-924 hours
-617 days
-18730 days
Posts Archive
Any one with down syndrome ??

tt promotion jemeru anzemtm snl 😭
tt promotion jemeru anzemtm snl 😭

🔥🔥🔥
🔥🔥🔥

❗️What do you want in life ? Add Folder @Kshares14

ቶኒ ክሩስ፦ “ያለ ምንም አንደበት ማመንታት ብሩኖ ፈርናንዴዝ ነው! በርካታ አስደናቂ ተጫዋቾች አሉ፦ ቤሊንግሃም፣ ፓልመር፣ ቫልቬርዴ፣ ፔድሪ፣ ኦዴጋርድ፣ ራይሊ፣ ኦሊሴ እና ሌሎችም ብዙዎች። ሁሉም የዓለም ደረጃ (World-class) ተጫዋቾች ሲሆኑ እያንዳንዳቸው ልዩ የሆነ ብቃት አላቸው። ነገር ግን ለእኔ ብሩኖ የተለየ ነው። እሱ ሁሉንም ነገር ይሰጥሃል። እድሎችን ይፈጥራል፣ ጎሎችን ያገባል፣ የጨዋታውን ፍጥነት (Tempo) ይቆጣጠራል፣ ኃላፊነት ይወስዳል፣ እንዲሁም ሁልጊዜ ኳስ ይፈልጋል። ቤሊንግሃም ጎሎች አሉት፣ ፓልመር አስደናቂ ጥራት አለው፣ ቫልቬርዴ ጉልበት አለው፣ ፔድሪ ብልሃት አለው፣ ኦዴጋርድ ደግሞ በቴክኒክ ረገድ ድንቅ ነው። ብሩኖ ግን እነዚህን ሁሉ በርካታ ብቃቶች በአንድ ላይ አጣምሮ የያዘ ተጫዋች ነው። ከሁሉም በላይ የሚገርመኝ የእሱ የአሸናፊነት አስተሳሰብ (Mentality) ነው። ማንቸስተር ዩናይትድ ቢያሸንፍም ሆነ ቢቸገር፣ እሱ በፍጹም አይሸሸግም። ሁልጊዜ ኳስ እንዲሰጠው ይጠይቃል፣ ኃላፊነትንም ይወስዳል። ለእኔ ምርጥ ተጫዋቾችን ከሌሎች የሚለያቸው ዋናው ነገር እሱ ነው። በአሁኑ ሰዓት ብሩኖ ፈርናንዴዝ ምሉዕ (Complete) አማካይ ነው። እግር ኳስ በፍጥነት ይለወጣል፤ ነገር ግን በዚህ ቅጽበት እኔ ብሩኖን ከማንኛውም ተጫዋች አስቀድሜ እመርጠዋለሁ።”

Ewnetm birr destan aygezam

Haye 💔😂
Haye 💔😂

እስካሁን tt ሳይ ነበር ቅድም በ ሲልፐር ስዞር ጭቃ በ ጭቃ ሁኘ ነበር እና ረዘም ያለ ካልሲ አርጌ ልተኛ ✌️ ይሄ post 6k reaction ከገባ ግን እታጠባለው

ብ*ታም life

ሰዉ በጊዜ ይመዘናል ጊዜ ስራን ይመዝናል ስራ ደሞ ማንነትን ይመዝናል..

30b52884-ad37-46ab-8f30-17f33bd46874.mp35.08 MB

ባዶ የምንሆነው ራሳችንን ያጣን ቀን ነው.. ባዶነትን የምንተረጉምበት አውድ ይለያይ ይሆናል እንጂ ትልቁ ባዶነት ራስን ማጣት ነው..

ይችመቾት መችሪጌታ
ይችመቾት መችሪጌታ

በአክብሮት መዝረፍን ከቴሌ ተማሩ😭🚶‍♀

ወንዱ kenzrobetal
ወንዱ kenzrobetal

በጊዜው ቀለል አርጌ ያለፍኩት ነገር ለምንድነው ትልቅ ጦስ እየያዘ ሚመጣው ግን 💔