487
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+19530 days
Posts Archive
487
ዴቪድ ራያ ለክለባችን ባደረጋቸው 50 የሊግ ጨዋታዎች 23 ክሊንሺት ማስጠበቅ የቻለ ሲሆን ይሄም በአርሰናል ታሪክ በ50 የሊግ ጨዋታ ብዙ ክሊንሺት ማስመዝገብ የቻለ ተጨዋች አድርጓታል
487
አርሰናል
✅|| ሌላኛው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ክብረወሰንን ይዞ የሚገኘው የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ሲሆን አርሰናል አንድም ጨዋታ ሳይሸነፍ የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ በማሳካት ብቸኛው ክለብ ሆኖ የክብረ ወሰኑ ባለቤት ነው።
✅|| አርሰናል በውድድር አመቱ 24 ጨዋታዎችን አሸንፎ በቀሪ 12 ጨዋታዎች ደግሞ በአቻ ውጤት በመለያየት ያለምንም ሽንፈት የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ በማሳካት ነው ክብረወሰኑን የግሉ ማድረግ የቻለው።
✅|| የወቅቱ የአርሰናል አሰልጣኝ የነበሩት አርሰን ዌንገር “ይህንን ሁልጊዜም አልመው ነበር እጅግ አስደናቂ ድል” ሲሉ የገለፁት ሲሆን የወቅቱ ተቀናቃኛቸው ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ደግሞ “ከሁሉ ድሎች ተለይቶ የሚነሳ” ሲሉ አሞካሽተውታል።
✅|| በ 2004/05 ቼልሲ እና በ 2018/19 ሊቨርፑል በአንድ ሽንፈት ምክንያት ብቻ ይህንን ታሪክ መድገም ሳይችሉ ቀርተዋል።
487
አርሰናል
✅|| ሌላኛው ፕሪምየር ሊጉ ያስቀመጠው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የማይሰበር የማይመስል ሪከርድ በድጋሚ በሰሜን ለንደኑ አርሰናል የተያዘ ሲሆን አርሰናል በተከታታይ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ግብ በማስቆጠር ይህንን ክብረወሰን ይዘዋል።
✅|| አርሰናል ከሜይ 19 2001 ጀምሮ እስከ ኖቬምበር 30 2002 ድረስ ባደረጓቸው እያንዳንዱ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ግብ በማስቆጠር ሪከርዱን ይዘዋል ይህም ማለት ለ51 ተከታታይ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነው።
✅|| በአርሰን ዌንገር ይመሩ የነበሩት መድፈኞቹ ከዚህ ሪከርድ በተጨማሪም 27 ተከታታይ ከሜዳ ውጪ የተደረጉ ጨዋታዎች ላይ ግብ በማስቆጠርም የክብረወሰኑ ባለቤቶች ናቸው
487
ቀጣይ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !
አርሰናል🔴 VS 🔵 ኢፕስዊች ታውን
የጨዋታ ቀን 📆: አርብ 18/04/2017
የጨዋታ ሰዓት⏱ : ምሽት 05:15
የጨዋታ ሜዳ 🏟: ኤምሬትስ
ድል ለሀያሉ ቡድናችን አርሰናል🙏
487
▪️||ከዛሬ 5 አመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ለአርሰናል ፈረመ።
አርቴታ እስካሁን በአርሰናል 3 ዋንጫዎችን ማሳካት ችሏል።
በአርቴታ የእስከዛሬ ቆይታ ምን ያህል ደስተኛ ናችሁ ?
487
ቀጣይ ጨዋታ 🏆⌛️𝐔𝐏 𝐍𝐄𝐗𝐓 𝐈𝐍 𝐓𝐇𝐄 𝐏𝐑𝐄𝐌𝐈𝐄𝐑 𝐋𝐄𝐀𝐆𝐔𝐄: 🆚𝐂𝐫𝐲𝐬𝐭𝐚𝐥 𝐏𝐚𝐥𝐚𝐜𝐞 (በሜዳው)
𝐂𝐫𝐲𝐬𝐭𝐚𝐥 𝐏𝐚𝐥𝐚𝐜𝐞🔵🆚🔴𝐀𝐫𝐬𝐞𝐧𝐚𝐥
🗓️ ቅዳሜ
⏰ ምሽት 2፡30
🏆 የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ 17ኛ ሳምንት
🏟️ ሴላኸረስ ፓርክ ስታዲየም
🪀የመሀል ዳኛ ሲሞን ሁፐር
🔴 ሁለቱ ክለቦች ያለፉት 5 የቅርብ ግዜ ግንኙነት የጨዋታ ውጤቶች አርሰናል 💯% የበላይነትን ይዟል
✅ 3-2 በሜዳው አሸንፏል (24/25 EFL Cup)
✅ 5-0 በሜዳው አሸንፏል (23/24 PL)
✅ 1-0 ከሜዳው ውጪ አሸንፏል (23/24 PL)
✅ 4-1 በሜዳው አሸንፏል (22/23 PL)
✅ 2-0 በሜዳው አሸንፏል (22/23 PL)
ነገስ..........
487
🚨 አርሰናል ከኒውካስል የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ታህሳስ 28 በኤምሬትስ የሚደረግ ሲሆን የመልሱ ጨዋታ ደግሞ ጥር 26 በሴንት ጄምስ ፓርክ የሚደረግ ይሆናል።
487
◾️በካራባዎ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ክለባችን ከ ኒውካስትል ጋር በደርሶ መልስ የሚጫወት ይሆናል
የመጀመሪያው ጨዋታ በኤምሬትስ የመልሱ በሴንት ጀምስ ፓርክ::
487
ሰላም ውድ የbini nfas ቤተሰቦች
ሁላችሁም ቢኒ የት ጠፋ የት ጠፋ ስትሉ ነበር እና እንዳጣራሁት ከሆነ bini ምንም አልሆነም ስልኩ ስለ ተሰረቀበት ነው የጠፋው ። እና ደግሞ family እኔ የሱ admin ነኝ።
487
ቀጣይ ጨዋታ 𝐂𝐚𝐫𝐚𝐛𝐚𝐨 𝐂𝐮𝐩 🏆
🔴𝐀𝐫𝐬𝐞𝐧𝐚𝐥 🆚𝐂𝐫𝐲𝐬𝐭𝐚𝐥 𝐏𝐚𝐥𝐚𝐜𝐞🔵
🗓️ ረቡዕ
⏰ ምሽት 4፡30
🏆 የካራባኦ ካፕ ዋንጫ - ሩብ ፍፃሜ
🏟️ ኤምሬትስ ስታዲየም
𝐆𝐎𝐎𝐃 𝐋𝐔𝐂𝐊 🎲🔴𝐀𝐫𝐬𝐞𝐧𝐚𝐥 Never Give Up 💪
