487
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+19530 days
Posts Archive
487
#MATCHDAY
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ 7ኛ ዙር ጨዋታ.
🔴 አርሰናል ከ ዳይናሞ ዛግሬብ 🔵
📅 የጨዋታ ቀን - ዛሬ
⏰የጨዋታ ሰዓት - ማታ 5:00
🏟 የጨዋታ ሜዳ -ኤምሬትስ ስታዲየም
መልካም እድል ለውዱ ክለባችን !
487
🏴 22ተኛ ሳምንት የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ !
⏰ ተጠናቀቀ
አርሰናል 2-2 አስቶን ቪላ
⚽ #ማርቲኔሊ 35' ⚽ #ቲሊማንስ 60'
⚽ #ሃቨርት 55' ⚽ #ዋትኪንስ 68'
🏟 ኤምሬትስ ስታድየም
487
21ኛ ሳምንት የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ !
⏰ ተጠናቀቀ!
አርሰናል 2-1 ቶተንሃም
#ሶላንኬ Ow 40' #ሶን 25'
#ትሮሳርድ 45'
🏟 ኤምሬትስ ስታድየም
487
🔜 | ቀጣይ ጨዋታ | 🔛
🔥የእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ 3ኛ ዙር ተጠባቂ ጨዋታ 🏆
🥼 አርሰናል 🆚 ማንችስተር ዩናይትድ 👚
የጨዋታው ቀን ፦ ✅ | እሁድ
የጨዋታ ሰአት ፦⌚️| ምሽት 12:00
የጨዋታ ሜዳ ፦ 🏟️ | ኤምሬትስ ስታድየም
✅ℂ𝕆ℕ𝔽𝕀ℝ𝕄𝔼𝔻
🔻 I የፊታችን እሁድ በኤፍ ኤ ካፕ የጥሎ ማለፍ የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ በኤምሬትስ ስታድየም ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር የምንጫወት ይሆናል ።
መልካም እድል ለታላቁ ክለባችን አርሰናል ! ⚪🔴
487
🎄በቻናላችን ለምትገኙ በሙሉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፣ አደረሰን
🎄በዓሉን የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ፣ የተጣላን ሰዎች እርቅ የምናወርድበት እና የሰላም ያድርልግን ።
🎄መልካም ገና🎄
487
Ready for Brighton🔥
🚨 ብራይተን vs አርሰናል 🏆
🏆 𝐏𝐫𝐞𝐦𝐢𝐞𝐫 𝐋𝐞𝐚𝐠𝐮𝐞
🏟 𝐀𝐦𝐞𝐱 𝐒𝐭𝐚𝐝𝐢𝐮𝐦
🕠 2:𝟑𝟎 (🇪🇹 𝐭𝐢𝐦𝐞)
ልጆቻችን ለዛሬዉ ምሽት ከብራይተን ጋር ከሜዳችን ውጪ ጨዋታ ዝግጁ ናቸው ።
መልካም እድል ! 🙏
487
🔜𝗡𝗲𝘅𝘁 ⌛️ 𝐏𝐑𝐄𝐌𝐈𝐄𝐑 𝐋𝐄𝐀𝐆𝐔𝐄
𝐁𝐫𝐞𝐧𝐭𝐅𝐨𝐫𝐝 🆚 𝐀𝐫𝐬𝐞𝐧𝐚𝐥
የጨዋታው ቀን ፦ ✅ | ረቡዕ
የጨዋታ ሰአት ፦⌚️| ምሽት 2:30
የጨዋታ ሜዳ ፦ 🏟️ | ብሬንትፎርድ ኮሚኒቲ
⛳ የመሀል ዳኛ ፒተር ባንክስ
487
ቡካዮ ሳካ በተሳካ ሁኔታ ቀዶ ጥገናውን ማከናወን ችሏል ✅
ሳካም በ IG :- የማገገሚያ ጊዜ አሁን ተጀምሯል ፣ ለምንታደርጉልኝ ድጋፍ በጣም አመሰግናለሁ ሲል ተናግሯል።
487
🚨 ሚኬል አርቴታ፡ "ቡካዮ ሳካ ለብዙ ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል፤ምናልባትም ከሁለት ወራት በላይ
ቀዶ ጥገና አድርጓል፤አሁን ጡንቻው እንዴት ይድናል በሚለው ላይ የሚወሰን ይሆናል።"[Sam Dean]
487
በ 2024 የነበረን ጉዞ እዚህ ጋር አብቅቷል ፤ በዚህ አመት በፕሪምየር ሊጉ
- ብዙ ጨዋታ ያሸነፈ
- ትንሽ ጨዋታ የተሸነፈ
- ብዙ ነጥብ የሰበሰበ
- ትንሽ ግብ የተቆጠረበት
- ብዙ ክሊንሺት ያስጠበቀ ሆነን ጨርሰናል።
2025 ከዋንጫ ጋር ምንታረቅበት ይሁን #COYG 🔴
