cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethiopian National Coffee Association/ENCA

Advertising posts
611
Subscribers
+124 hours
+217 days
+5330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
Liberalizing Ethiopia’s Raw Coffee Sector

The Ethiopian government is opening up its raw coffee sector and other areas to foreign investment for the first time since 1992.

የውጭ ባለሀብቶች በጅምላ እና ችርቻሮ ንግድ ላይ እንዲሳተፉ ተፈቀደ **** ከዚህ ቀደም ለአገር ውስጥ ባለሃብቶች ብቻ ተከልለው የቆዩ የወጪ፣ የገቢ፣ የጅምላ እና የችርቻሮ ንግድ ዘርፎች ለውጭ ባለሃብቶች ከፍት እንዲሆኑ ተደረገ፡፡ በዚህም መሰረት የውጭ ባለሀብቶች በጥሬ ቡና፣ በቅባት እህሎች፣ ጫት፣ ጥራጥሬ፣ ቆዳ እና ሌጦ፣ የደን ውጤቶች እና የቁም እንስሳት የመላከ የወጪ ንግድ ላይ እንዲሳተፉ ተፈቅዷል፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሸን እና የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በጉዳዩ ዙሪያ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫው ላይ እንደተገለፀው፤ የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን የሚያሟሉ የውጭ ባለሃብቶች ከማዳበሪያ እና ነዳጅ በስተቀር በሁሉም የገቢ ንግድ ኢንቨስትመንት ዘርፎች መሰማራት ይችላሉ፡፡ የጅምላ ንግድን በተመለከተ ከማዳበሪያ ጅምላ ንግድ በስተቀር በሁሉም አይነት የጅምላ ንግድ መስኮች መሰማራት ይችላል ተብሏል፡፡ በተጨማሪም የውጭ ባለሀብቶች ቅድመ ሁኔታዎችን ሲያሟሉ ለአገር ውስጥ ባለሃብት በተከለሉ ሁሉም የችርቻሮ ንግድ ስራዎች መሳተፍ እንዲችሉ መፈቀዱም ተጠቅሷል። በጉዳዩ ላይ በባለድርሻ አካላት የተካሄዱ ዝርዝር ጥናቶች ላይ በመመርኮዝ መሠረታዊ የፖሊሲ ለውጥ ያደረገው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድም አዲስ የአፈፃፀም መመሪያ አፅድቋል። በጥበቡ ይርዳው
Show all...
👍 1
ቡናን እንደ ሻይ ነክሮ መጠቀም የሚያስችል ምርት ይዞ የቀረበው የነጋድራስ ተወዳዳሪ ከምድቡ አንደኛ በመሆን ወደ ቀጣይ ዙር ተሸጋግሯል። በተለያዩ ኦርጋኒክ ቃናዎች የሚነከር ቡናን ለገበያ ለማቅረብ የሚሰራው ሄኖክ ሰለሞን ወደ ሁለተኛው ዙር የተቀላቀለ የነጋድራስ ተወዳዳሪ ሆናል። ሄኖክ ሰለሞን የቡና ምርት ላይ እሴት በመጨመር ወደ ውጭ በመላክ ዘርፉን የማሳደግ ፋይዳ ይዞ የተወዳደረ ሲሆን ስራውን በተግባር ጀምሮ አሳይቷል። ሙሉ የፈጠራ ሀሳቡን ለመመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ https://youtu.be/GDvhrCxSOCo?si=SWUQxHnqdrNneXsD
Show all...
👍 3
🌟 Exciting news! 🌟 Cup of Excellence Ethiopia 2024 is officially underway! 🇪🇹 Jury selection and preselection kick off next week, with over 560 incredible samples submitted for the competition. 🎉 International jury and observer applications are now open on ACE's website, but hurry - applications for Ethiopia are separate from the rest of the COE jury applications! Don't miss out on this amazing opportunity to be part of Ethiopia's extraordinary coffee journey! ☕️✨ Mark your calendars for the international in-person jury week, taking place in Addis Ababa between July 8 and July 11, 2024! 🗓️ #CupOfExcellence #Ethiopia2024 🌍👀🌟
Show all...
👍 6
❤️ Happy World Coffee Day 😍☕️😍☕️😍☕️
Show all...
👍 2
ለመላ የእስልምና እምነት ተከታዮች ኢትዮጵያውያን፣ ለመላ የቡና ቤተሰቦች∶ እንኳን ለ1445ኛው ኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክⵑ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡና ማህበር ፕሬዝደንት እና ስራ አመራር ቦርድⵑ
Show all...
👍 3
Good news for all the Buna families!. ======================================= Jimma Agricultural Research Center together with other Agricultural Research Centers has released 5 (five) coffee beans that I have been evaluating for years. These two (two) coffee seeds that are for Bale and Arsi coffee growing areas, together with Machara and Sinana agricultural research center, and also for Kolama coffee growing area especially Beka and Tepi and those that resist coffee leaf disease have been released with the Tepi agricultural research center. The necessary result is to come We would like to thank the organizations that supported and cooperated us, especially Beka Buna Development. Source: jimma Agriculture Research Center
Show all...
👍 11
Show all...
Low global output drives coffee prices to record high - VnExpress International

Coffee prices rose by 5% from VND98,100 ($3.93) per kilogram last week to a new all-time high of VND102,800 on Thursday.