Ikhlas Institute
Open in Telegram
بِسْـــــــــــــمِ اللهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِـــــــــــــيم إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَإِذَا تُلِيَتْ عَلَيْهِمْ آيَاتُهُ زَادَتْهُمْ إِيمَانًا وَعَلَىٰ رَبِّهِمْ يَتَوَكَّلُون For any contact @Nur_a01
Show more2 019
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-3030 days
Posts Archive
2 019
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🤍
Telegram ፕርሚየም ተጠቃሚ የሆናችሁ ውድ ወንድምና እህቶች፣ ይህንን ሊንክ በመጫን Boost በማድረግ ድጋፋችሁን እንድታደርጉልን በአክብሮት እንጠይቃለን። 🤍
ለምታደርጉልን ድጋፍ አላህ ይክፈላችሁ።🌷 https://t.me/boost/ikhlasikhlas1
2 019
💭🪷
في يومِ الجُمُعَة
أَكْثرُوا مِنَ الصَّلَاةِ عَلَى النَّبِيِّ ﷺ، وَاقْرَؤُ سُورَة الْكَهْفِ، وَاغْتَنِمُوا سَاعَةَ الإِجَابَة بِالدُّعَاءِ
اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد 🗯@ikhlasikhlas1 @ikhlasikhlas2
2 019
.
.
واتقِ اللهَ، فتقوى اللهِ ما
جاورتْ قلبَ امرئٍ إلا وصلْ.......🪐💭
@ikhalsikhla1
@ikhlasikhlas2
2 019
💭🌷
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَن قال: سُبْحانَ اللَّهِ وبِحَمْدِهِ، في يَومٍ مِائَةَ مَرَّةٍ؛ حُطَّتْ خَطاياهُ وإنْ كانَتْ مِثْلَ زَبَدِ البَحْرِ.﴾
“በቀን ውስጥ መቶ ጊዜ ሱብሓነላሂ ወቢሐምዲህ ያለ ሰው ሃጢያቶቹ ይረግፉለታል፤ እንደ ባህር አረፋ የበዛ ቢሆኑ እንኳ።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 6405
@ikhlasikhlas1
@ikhlasikhlas2
2 019
💭ጠቃሚና አሪፍ ቻናል ልናስተዋውቃችሁ ወደናል!
......
በዚህ ቻናል ጠቃሚና ማራኪ ይዘቶች ያሏቸው ነገሮችን ታገኛላችሁ።
ቻናላቸውን ተቀላቀሉ....! 👇👇
[[[[[ @al_Fattah1 ]]]]]]]]]]]
2 019
..🗯🫥
አንድ ወንድ የሚለብስሽ ዘውድ ሁኚ ስትባል እምቢ ብላ ብዙ ወንዶች የሚለብሷት ጫማ ሆነች!
ለገባው ብቻ🙌
@ikhlasikhlas1
@ikhlasikhlas2
2 019
💭🌷
ኸሊፋው ዑመር (ረዲየሏሁ ዐንሁ) እንዲህ ብለዋል፦
➣እኔ ሁሉንም ዓይነት ጓደኞች አይቻለሁ፤ ነገር ግን ምላስን ከመጠበቅ የበለጠ ጓደኛ አላገኘሁም።
➣እኔ ሁሉንም ዓይነት ልብሶች አይቻለሁ፤ ነገር ግን ከተቅዋ የበለጠ ልብሶችን አላገኘሁም።
➣እኔ ሁሉንም ዓይነት ሀብት አይቻለሁ፤ ነገር ግን ከመብቃቃት የበለጠ ሀብት አላገኘሁም።
➣እኔ ሁሉንም ዓይነት መልካም ስራዎች አይቻለሁ፤ ነገር ግን መልካም ምክር ከመስጠት የበለጠ መልካም ስራ አላገኘሁም።
➣እኔ ሁሉንም ዓይነት ምግብ አይቻለሁ፤ ነገር ግን እኔ ከትዕግስት የበለጠ ጣፋጭ ምግብን አላገኘሁም።
@ikhlasikhlas1
@ikhlasikhlas2
2 019
𐭩ᡣ
እንዴት ያለን ሚስኪን ነን..
ራሳችንን ለማስተካከልና የአላህ ቅርብ
ሰው ለመሆን እየታገለን ያለን ይመስለናል ነገር ግን የሆነ ወንጀል በተመቻቸለን ጊዜ እንወድቅበታለን😥
@ikhlasikhlas1
2 019
𐭩ᡣ
ሰላት አይሰግዱም '
ቁርአን አይቀሩም '
በምላሳቸው መቼም አላህን አያወሱም '
ዘፈንና ዘመዶቹን አዘውትረው ይሰማሉ '
ሀሜትና ቅጥፈትንም ያዘወትራሉ '
ከዚያም የጭንቀትና የህመም ስሜት ሲሰማቸው ሩቃ ሚያደርግልኝ ሸይኽ እፈልጋለሁኝ ይላሉ። '
እንዲህ አይነት ሰዎች ለህመማቸው ፈውስ ለማግኘት ሩቃ ሳይሆን ሚያስፈልጋቸው ወደ አላህ መቶበትና መመለስ ነው ። '❤️🩹
@ikhlasikhlas1
2 019
𐭩ᡣ
የህያ ኢብኑ ሙዐዝ رحمه الله"አላህን ያወቀ ሰው ኑሮው ይፀዳለታል ህይወቱም ያማረ ይሆንለታል የፍጡራኖች ፈራቻ ሁሉ ከውስጡ ይወገዱለታል በጭርታው ሁሉ አጫዋቹ አላህ ይሆንለታል ይላሉ። ."❤️🩹
@ikhlasikhlas1
2 019
+2
Some places are visited by the feet, but Madinah is visited by the heart. You may leave its streets, but a part of your soul will forever remain there.🤍
2 019
﴿وَفِي أَنفُسِكُمْ ۚ أَفَلَا تُبْصِرُونَ﴾
‛‛ በነፍሶቻችሁም ውስጥ (ምልክቶች አልሉ)፤ ታዲያ አትመለከቱምን?’’
አላህ (ሱ.ወ) በዚሁ ሱራ ቀደም ባለው አንቀጽ ላይ በምድር ውስጥ ለሚያስተውሉ ሰዎች በርካታ ማስረጃዎች መኖራቸውን ከገለጸ በኋላ፣ ትኩረታችንን ወደ እኛው ወደ ራሳችን ይመልሳል፦
«በነፍሶቻችሁም ውስጥ…»የአላህን ጥበብ፣ ኃያልነትና ቸርነት ለማወቅ ሩቅ መሄድ አያስፈልገንም፤ ትልቁ ማስረጃ በገዛ ሰውነታችንና ህልውናችን ውስጥ ማግኘት እንችላለን። እኛ ሳናስበውና ሳንቆጣጠረው ያለማቋረጥ የሚመታው ልብ፣ ያለ እረፍት የሚተነፍሰው ሳንባ፣ እይታን የሰጠን አይንና ነገሮችን እንድንረዳ ያደረገን አእምሮ ሁሉም የአንድ ጌታ ጥበብ ውጤቶች ናቸው። ለቅጽበት እንኳ ያለ አላህ እገዛና እንክብካቤ ህይወት ሊኖረን አይችልም። ታዲያ ይህ ሁሉ ድንቅ ስሪት በራሱ ጊዜ የተገኘ ሊሆን ይችላልን⁉️ ብዙ ጊዜ የአላህን ጸጋዎች የምንፈልገው ከውጭ ነው፤ ነገር ግን ከሁሉ የላቀው የፈጣሪ ጥበብ እና ውለታ በየሰከንዱ አብሮን ባለው ሰውነታችን ውስጥ ይገኛል። ታዲያ... ይህንን እውነታ
ማስተዋል
╰➤ ልብን ለጌታው ያተናንሳል፣
╰➤ ኩራትን ያጠፋል፣
╰➤ እውነተኛውን ምስጋናም እንድናመሰግን ያደርገናል።
አላህ ሆይ! ጸጋዎችህን አስተውለው ከሚያመሰግኑት፣ ድንቅ ጥበብህን ተመልክተው ለአንተ ከሚዋረዱትና ላንተ ብቻ ከሚሰግዱት ባሮችህ መካከል አድርገን።
አሚን!
@ikhlasikhlas1
@ikhlasikhlas2