cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮ ቼልስ HD Video and 4k Photo

እዝህ ቻይናል ላይ የምታገኙት 1 የቼልስ ጨወታ Highlights 2 የቼልስ ተጫዋቾች የጨወታ Highlights 3 የቼልስ ትረንንግ video 4 የቼልስ 4k photo Created by Yisihak yisikal ኢትዮ ቼልስ 2016 አ/ም

Show more
Ethiopia12 277The language is not specifiedSports30 981
Advertising posts
295
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው 💙የቼሌሲ💙 ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ #ዜና_ቼልሲ ተከፈተ። ቻናሉን JOIN በማለት ቤተሰብ ይሁኑ ። @Zena_Chelsea_Fans @Zena_Chelsea_Fans @Zena_Chelsea_Fans
Show all...
ዜና ቼልሲ
💙JOIN💙
💙ቼልሲ💙
Photo unavailableShow in Telegram
🔹Sofascore የ2023/2024 የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ምርጥ 11 ይፋ ሲያደርግ ከክለባችን ኮል ፓልመር ተካቶበታል። @Zena_Chelsea_Fans
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ሳይታሰብ በክለባችን ጥሩ ሲዝን ላሳለፈዉ ፔትሮቪች አንዴ ሁላችንም👏👏👏 SHARE @Zena_Chelsea_Fans SHARE @Zena_Chelsea_Fans
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 ካፒቴን ሪስ ጀምስ ከዩሮ 2024 ከእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ስብስብ ዉጪ ሆኗል። [David orneste] @Zena_Chelsea_Fans
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ፖቸቲንሆ ቢሰናበት በሱ ቦታ ቼልሲን ሊተካ የሚችል አሰልጣኝ አለ ብላቹ ታስባላቹ? ኮሜንት ላይ ሀሳባቹን አስፍሩልን @zena_chelsea_fans @zena_chelsea_fans
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Who scored የ2023/2024 የፕርሚየር ሊግ ምርጥ 11 ይፋ ሲያደርግ ከክለባችን ኮል ፓልመር ተካቶበታል። @Zena_Chelsea_Fans
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ቤን ቺልዌል ለብሔራዊ ቡድኑ ጥሪ አይቀርብለትም ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የመስመር ተጨዋች ቤን ቺል ዌል የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ለአውሮፓ ዋንጫ ውድድር ጥሪ እንደማያቀርብለት ተገልጿል። ተጨዋቹ በዘንድሮው የውድድር አመት በጉዳት ምክንያት ለክለቡ ብዙም ግልጋሎት መስጠት ሳይችል መቅረቱ ይታወሳል። @zena_chelsea_fans
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
👉 እንዲሁም Livescore የ2023/2024 የፕርሚየር ሊጉን ምርጥ 11 ይፋ ሲያደርግ ከክለባችን ኮል ፓልመር ተካቶበታል። SHARE @Zena_Chelsea_Fans SHARE @Zena_Chelsea_Fans
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ፕርሚየር ሊጉ የ2023/2024 የዉድድር ዓመት ለምርጥ 11 እጩ ይፋ ሲያደርግ ከክለባችን ኮል ፓልመር ተካቶበታል። @Zena_Chelsea_Fans
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የ አስካሉን😁 እና የሻሼን😁 አስቂኝ ሜሞችን ለማግኘት ይቀላቀሉን🏃 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
የአርሰናልን ሜሞች ለማግኘት
አስካሉ 😁
የዩናይትድን ሜሞች ለማግኘት
ሻሺቱ
የቼልሲን ሜሞች ለማግኘት
ዲቻ 🥊