en
Feedback
EFF Women's Football League

EFF Women's Football League

Open in Telegram

Welcome to the official @EthiopiaFF1 Women's football channel, the home of women's football related news in Ethiopia.

Show more
2 476
Subscribers
+224 hours
-67 days
+1130 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+6
in 0 channels
August '26
+65
in 2 channels
Get PRO
July '26
+63
in 1 channels
Get PRO
June '26
+43
in 0 channels
Get PRO
May '26
+82
in 1 channels
Get PRO
April '26
+122
in 1 channels
Get PRO
March '26
+172
in 3 channels
Get PRO
February '26
+36
in 1 channels
Get PRO
January '26
+18
in 1 channels
Get PRO
December '25
+56
in 1 channels
Get PRO
November '25
+136
in 1 channels
Get PRO
October '25
+23
in 0 channels
Get PRO
September '25
+85
in 1 channels
Get PRO
August '25
+114
in 1 channels
Get PRO
July '25
+76
in 1 channels
Get PRO
June '25
+18
in 0 channels
Get PRO
May '25
+57
in 1 channels
Get PRO
April '25
+105
in 1 channels
Get PRO
March '25
+114
in 2 channels
Get PRO
February '25
+34
in 0 channels
Get PRO
January '25
+72
in 1 channels
Get PRO
December '24
+164
in 3 channels
Get PRO
November '24
+209
in 2 channels
Get PRO
October '24
+117
in 2 channels
Get PRO
September '24
+68
in 0 channels
Get PRO
August '24
+137
in 0 channels
Get PRO
July '24
+135
in 1 channels
Get PRO
June '24
+151
in 2 channels
Get PRO
May '24
+312
in 4 channels
Get PRO
April '24
+204
in 2 channels
Get PRO
March '24
+225
in 1 channels
Get PRO
February '24
+423
in 2 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
09 September+1
08 September+2
07 September0
06 September0
05 September+2
04 September0
03 September0
02 September+1
01 September0
Channel Posts
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2019 የውድድር ዘመን መስከረም 7/2019 ዓ.ም እንደሚጀመር ተገልፆ የነበረ ቢሆንም አብዛኞቹ ክለቦች ዝግጅት ባለመጀመራቸው እና በሴቶች ብሔራዊ ቡድናችን የኦሊምፒ
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2019 የውድድር ዘመን መስከረም 7/2019 ዓ.ም እንደሚጀመር ተገልፆ የነበረ ቢሆንም አብዛኞቹ ክለቦች ዝግጅት ባለመጀመራቸው እና በሴቶች ብሔራዊ ቡድናችን የኦሊምፒክ ማጣርያ ዝግጅት ምክንያት ሊጉ የሚጀመርበት ቀን ጥቅምት 8/2019 ዓ.ም እንዲሆን መወሰኑን የውድድር ዳይሬክቶሬት አስታውቋል።

2
ማክሰኞ ጳጉሜ 3 በኢሊሊ ሆቴል የሚካሄደው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሽልማት እጩዎች+4
ማክሰኞ ጳጉሜ 3 በኢሊሊ ሆቴል የሚካሄደው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሽልማት እጩዎች
707
3
ማክሰኞ ጳጉሜ 3 በኢሊሊ ሆቴል የሚካሄደው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሽልማት እጩዎች+4
ማክሰኞ ጳጉሜ 3 በኢሊሊ ሆቴል የሚካሄደው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሽልማት እጩዎች
65
4
በካፍ የሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ የሴካፋ ማጣርያ ተሳታፊ የሆነው የ2018 የኢትዮፕያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጁቡቲው ኡጄኮን 11-0 በማሸነፍ ውድድሩን በድል ጀምሯል። ለኢ+3
በካፍ የሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ የሴካፋ ማጣርያ ተሳታፊ የሆነው የ2018 የኢትዮፕያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጁቡቲው ኡጄኮን 11-0 በማሸነፍ ውድድሩን በድል ጀምሯል። ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እሙሽ ዳንኤል (5)፣ ረድዔት አስረሳኸኝ (2)፣ ሊድያ ኢያሱ (2)፣ እፀገነት ግርማ እና ታሪኳ ዴቢሶ ጎሎቹን ማስቆጠር ችለዋል።
5 899
5
የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ የ2019 የውድድር ዘመን ጥቅምት 28/2019 የሚጀመር ሲሆን የተጫዋቾች የዝውውር እና ምዝገባ ጊዜ ከነሐሴ 14/2018 - ጥቅምት 4/2019 ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል።
የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ የ2019 የውድድር ዘመን ጥቅምት 28/2019 የሚጀመር ሲሆን የተጫዋቾች የዝውውር እና ምዝገባ ጊዜ ከነሐሴ 14/2018 - ጥቅምት 4/2019 ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል።
2 116
6
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2019 ውድድር ዘመን መስከረም 7 ቀን 2019 ዓ.ም ይጀምራል። የሴቶች ኘሪምየር ሊግ ክለቦች ለአዲሱ የውድድር ዓመት ቅድመ ዝግጅታቸውን እንዲያደርጉ፤ የውድድሩን ፎ
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2019 ውድድር ዘመን መስከረም 7 ቀን 2019 ዓ.ም ይጀምራል። የሴቶች ኘሪምየር ሊግ ክለቦች ለአዲሱ የውድድር ዓመት ቅድመ ዝግጅታቸውን እንዲያደርጉ፤ የውድድሩን ፎርማት በተመለከተ በደርሶ መልስ ጨዋታ ማድረግ የሚቻልበትን ሁኔታ ለመፍጠር በቅርብ ጊዜ ውስጥ ክለቦችን በመጥራት ውይይት እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡
2 211
7
የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የሴቶች ውድድር በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ፍፃሜውን አግኝቷል። ውድድሩ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት፣ የካፍ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እና የፊፋ ቋሚ ኮሚቴ አባል+9
የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የሴቶች ውድድር በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ፍፃሜውን አግኝቷል። ውድድሩ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት፣ የካፍ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እና የፊፋ ቋሚ ኮሚቴ አባል አቶ ኢሳያስ ጅራ ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የውድድር ዳይሬክተር አቶ ከበደ ወርቁ ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የከፍተኛ ሊግ ሰብሳቢ አቶ ሙራድ አብዲ ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ ሸረፋ ዴሌቾ እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በድሬዳዋ ስታዲየም ፍፃሜ አግኝቷል። በፍፃሜው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና 1-0 ምድረገነት ሽረን በሳሚያ ሬድዋን 46ኛ ደቂቃ ላይ ባስቆጠረችው ግብ ማሽነፍ ችሏል። የውድድሩ ኮከቦች ሽልማት - ኮከብ ተጨዋች ወርቅነሽ ፋሮ ከኢትዮጵያ ቡና - ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሳሚያ ሬድዋን ከኢትዮጵያ ቡና - ኮከብ ግብ ጠባቂ ብዙዓየሁ ደጀኔ ከኢትዮጵያ ቡና - ኮከብ አሰልጣኝ ቶሎሣ ብርብርሳ ከኢትዮጵያ ቡና -የስፖርታዊ ጨዋነት ዋንጫ አሸናፊ ጅማ ከተማ
6 431
8
የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የሴቶች ፍፃሜ ጨዋታ ውጤት ኢትዮጵያ ቡና 1-0 ምድረገነት ሽረ 49’ ሳምያ ሬድዋን - ኢትዮጵያ ቡና የ2018 የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የሴቶች ውድድር አሸናፊ ሆኗል።+9
የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የሴቶች ፍፃሜ ጨዋታ ውጤት ኢትዮጵያ ቡና 1-0 ምድረገነት ሽረ 49’ ሳምያ ሬድዋን - ኢትዮጵያ ቡና የ2018 የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የሴቶች ውድድር አሸናፊ ሆኗል።
5 669
9
የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የሴቶች ውድድር የደረጃ ጨዋታ ውጤት ወልዋሎ ዓ/ዩ 0-0 ጅማ ከተማ በመለያ ምት ጅማ ከተማ 4-1 በማሸነፍ 3ኛ ደረጃ ይዞ በማጠናቀቅ የነሃስ ሜዳሊያ አሸናፊ መሆኑን አረ+9
የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የሴቶች ውድድር የደረጃ ጨዋታ ውጤት ወልዋሎ ዓ/ዩ 0-0 ጅማ ከተማ በመለያ ምት ጅማ ከተማ 4-1 በማሸነፍ 3ኛ ደረጃ ይዞ በማጠናቀቅ የነሃስ ሜዳሊያ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል።
981
10
በኢትዮጵያ ቡና እና ምድረ ገነት ሽረ መካከል የሚደረገውን የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የሴቶች ውድድር የፍፃሜ ጨዋታ የሚመሩ የጨዋታ አመራሮች
በኢትዮጵያ ቡና እና ምድረ ገነት ሽረ መካከል የሚደረገውን የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የሴቶች ውድድር የፍፃሜ ጨዋታ የሚመሩ የጨዋታ አመራሮች
2 020
11
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሴቶች እግር ኳስ የ3 ዓመት ስትራቴጂ ይፋዊ የማስጀመርያ መርሐ ግብር የእግር ኳሱ ቤተሰብ እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በነገው ዕለት (ሐሙስ ሐምሌ 2
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሴቶች እግር ኳስ የ3 ዓመት ስትራቴጂ ይፋዊ የማስጀመርያ መርሐ ግብር የእግር ኳሱ ቤተሰብ እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በነገው ዕለት (ሐሙስ ሐምሌ 23) ቦሌ ኤድና ሞል አካባቢ በሚገኘው ቤስት ዌስተርን ፕላስ ሆቴል ከ8፡00 ጀምሮ ይካሄዳል። የመገናኛ ብዙሀን አካላትም በስፍራው በመገኘት የዘገባ ሽፋን እንድትሰጡ በማክበር ተጋብዛችሏል
789
12
የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የሴቶች ውድድር ቅዳሜ ይጠናቀቃል የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና ሴቶች ውድድር መረጃዎችን በማህበራዊ ገፆቻችን ይከታተሉ ———————————————— Telegram - t.me/
የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የሴቶች ውድድር ቅዳሜ ይጠናቀቃል የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና ሴቶች ውድድር መረጃዎችን በማህበራዊ ገፆቻችን ይከታተሉ ———————————————— Telegram - t.me/ethiopiawfl Facebook - facebook.com/ethiopiawfl X - twitter.com/ethiopiawfl
876
13
የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የሴቶች ውድድር የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ውጤቶች ምድረ ገነት ሽረ 3-2 ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ 02' ሚዘን ሚስ / 52’ ሚካል አፍሬም (ፍ) 18' ሀና ልዑል / 63’+9
የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የሴቶች ውድድር የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ውጤቶች ምድረ ገነት ሽረ 3-2 ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ 02' ሚዘን ሚስ / 52’ ሚካል አፍሬም (ፍ) 18' ሀና ልዑል / 63’ ሄርሜላ ሚካኤል 46’ ነብያት ፀጋይ ጅማ ከተማ 0-6 ኢትዮጵያ ቡና                        4' ሳምያ ሬድዋን                     37' ሳምያ ሬድዋን                     42' እድላዊት ከበደ                45+2' ማርያማዊት ፋንቱ                    70' ሳምያ ሬድዋን                   79' ማርያማዊት ፋንቱ - ምድረ ገነት ሽረ እና ኢትዮጵያ ቡና ለፍጻሜ አልፈዋል።
1 188
14
የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የሴቶች ውድድር የግማሽ ፍፃሜ መርሐ ግብር የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና ሴቶች ውድድር መረጃዎችን በማህበራዊ ገፆቻችን ይከታተሉ ———————————————— Telegram -
የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የሴቶች ውድድር የግማሽ ፍፃሜ መርሐ ግብር የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና ሴቶች ውድድር መረጃዎችን በማህበራዊ ገፆቻችን ይከታተሉ ———————————————— Telegram - t.me/ethiopiawfl Facebook - facebook.com/ethiopiawfl X - twitter.com/ethiopiawfl
900
15
የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የሴቶች ውድድር የግማሽ ፍፃሜ የ2፡00 ጨዋታ ውጤቶች ጅማ ከተማ 2-1 ፈረንሳይ ለጋሲዮን 14' ማርታ ዓለማየሁ / 77' ትዕግስት ታሪኩ 90' ሱመያ ሁሴን - ጅማ ከተማ+9
የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የሴቶች ውድድር የግማሽ ፍፃሜ የ2፡00 ጨዋታ ውጤቶች ጅማ ከተማ 2-1 ፈረንሳይ ለጋሲዮን 14' ማርታ ዓለማየሁ / 77' ትዕግስት ታሪኩ 90' ሱመያ ሁሴን - ጅማ ከተማ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅቋል ኒው ሆፕ 1-1 ወልዋሎ ዓዲግራት ዩ 57' ሀናን ዑመር / 46' ዳናዊት ገ/ማርያም - በመለያ ምት ወልዋሎ 4-3 አሸንፎ ወደ ግማሽ ፍጻሜ አልፏል።
1 218
16
የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የሴቶች ውድድር የሩብ ፍፃሜ የ2፡00 ጨዋታ ውጤቶች ምድረገነት ሽረ 1-1 ሐረር ከተማ 43' ማህሌት ቦጋለ 78' የሱነሽ አየለ - ምድረገነት ሽረ በመለያ ምት 5-4 በማ+9
የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የሴቶች ውድድር የሩብ ፍፃሜ የ2፡00 ጨዋታ ውጤቶች ምድረገነት ሽረ 1-1 ሐረር ከተማ 43' ማህሌት ቦጋለ  78' የሱነሽ አየለ - ምድረገነት ሽረ በመለያ ምት 5-4 በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፏል። ኢት/ቡና 5-2 አርባምንጭ ሰላም 22' ደመቀች ፋንታዬ / 7' ፍሬዘር ገዛኸኝ (ፍ) 26' ማርያማዊት ፋንቱ / 49' ማህሌት በላቸው 36' ማርያማዊት ፋንቱ 30' ዮርዳኖስ ደሜ 55' ወርቅነሽ ፋሮ - ኢትዮጵያ ቡና ወደ ግማሽ ፍጻሜ አልፏል
1 050
17
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች ሐሙስ ሐምሌ 16/2018+7
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች ሐሙስ ሐምሌ 16/2018
733
18
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች ሐሙስ ሐምሌ 16/2018+3
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች ሐሙስ ሐምሌ 16/2018
750
19
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች ሐሙስ ሐምሌ 16/2018+7
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች ሐሙስ ሐምሌ 16/2018
39
20
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች ሐሙስ ሐምሌ 16/2018+3
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች ሐሙስ ሐምሌ 16/2018
40