en
Feedback
Mahir Graphics

Mahir Graphics

Open in Telegram

በነፃ ያለምንም ክፍያ Graphics ይማሩ . ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ የቴሌግራም ቻናሌ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ😔 Mahir Graphics Official YouTube channel👇 https://youtube.com/@mahirgraphics?si=j_EbReZAes_OSI7b support : @mahircreative1

Show more
4 391
Subscribers
-224 hours
+137 days
+15930 days
Posts Archive
🔥 ምዝገባ ሊጠናቀቅ 3 ቀናት ብቻ ቀሩት!!! 🔥 ሌሎች ተኝተው ክረምቱን ሲያባክኑ፣ እናንተ ግን የነገውን ዓለም ለመቆጣጠር ተዘጋጁበት! ✅️ ሐምሌ 1: የግራፊክስ ስልጠና ምዝገባ ያበቃል። ✅️ ሐ
🔥 ምዝገባ ሊጠናቀቅ 3 ቀናት ብቻ ቀሩት!!! 🔥 ሌሎች ተኝተው ክረምቱን ሲያባክኑ፣ እናንተ ግን የነገውን ዓለም ለመቆጣጠር ተዘጋጁበት! ✅️ ሐምሌ 1: የግራፊክስ ስልጠና ምዝገባ ያበቃል። ✅️ ሐምሌ 6: ትምህርቱን እንጀምራለን! 🧠⚡ ሰነፎቹ ሲነቁ እናንተ አስደናቂ እውቀት ጨብጣችሁ ቀድማችሁ ትገኛላችሁ። ምርጫው የናንተ ነው፡ 👉 መተኛት ወይስ ቀድሞ መገኘት? እስከ ሐምሌ 1 ምዝገባ አጠናቀን ሐምሌ 6 እንገናኝ! ለመመዝገብ https://forms.gle/Lq7YffTHoczHHa1N6 ለበለጠ መረጃ +251932528072 +251974436829

ጥያቄ ካላችሁ ቶሎ ግቡ ልወጣ ነው

📢 የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ ዛሬ ይመዝገቡ! ነገ ዲዛይነር ይሁኑ! 🎨✨ የ2 ወር የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና ✅ ምዝገባ💯% ነጻ ✅ በተግባር የተደገፈ ✅ Flyer, Poster,
📢 የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ ዛሬ ይመዝገቡ! ነገ ዲዛይነር ይሁኑ! 🎨✨ የ2 ወር የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና ✅ ምዝገባ💯% ነጻ ✅ በተግባር የተደገፈ ✅ Flyer, Poster, Logo, Banner, Business Card, Social Media Design እና ሌሎችንም ይማራሉ ✅ ለስራ እና ለፍሪላንስ የሚያዘጋጅ ስልጠና 🎯 ዲዛይን መስራት ብቻ ሳይሆን ከችሎታዎ ገቢ የሚያገኙበትን እድል አያሳልፉ! ⚡ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ! ለመመዝገብ https://forms.gle/Lq7YffTHoczHHa1N6 ለተጨማሪ መረጃ: 📞+251932528072 📞+251974436829 🎨 "ጊዜዎን ወደ ሙያ ይቀይሩ!"

ተለቀቀቀቀቀቀቀቀቀ ..... 👇👇👇 https://youtu.be/SLUli-MIHd4 https://youtu.be/SLUli-MIHd4

እኔ ለእናንተ ባታዩትም ቨዲዮ መስራቴ ይቀጥላል ...! እናንተም የምለቃቸው ቪዲዮዎች ባለማየትና ላይክና ሼር ባለማድረግ ትተባበሩኛላችሁ ⁉️🥱 ቃል ግቡልኝ ቃል እንገባባና በደንብ እንማማር 😞🥱

Repost from N/a
Bela Jember እኔ ቪዲዮው ላይ የተጠቀምኩት አማርኛ ፎንት ይሄው!

ቪዲዮውን በጉጉት ስትጠብቁ የነበራችሁ የታላችሁ video ተለቋል ሞቅ ሞቅ አድርጉትጂ!🥴 በጣም የለፋሁበት ስራ ነው በደንብ እንዲታይ አድርጉልኝ!🥺 🙏

ተለቀቀቀቀቀቀ...🙌 👇👇👇 https://youtu.be/zZ9E6DX0EeI

Psd አማርኛ 3D text በነፃ ቪዲዮ ይለቀቅ ምትሉ 👍 like ግጩ 70 Like እንደገባ ቪዲዮ ይለቀቃል! የታላቹ ....!🫡
Psd አማርኛ 3D text በነፃ ቪዲዮ ይለቀቅ ምትሉ 👍 like ግጩ 70 Like እንደገባ ቪዲዮ ይለቀቃል! የታላቹ ....!🫡

ስለነዚህ psd ፋይሎች ቪዲዮ እየሰራሁ ነው። እስኪ ቶሎ ይለቀቅ የምትሉ 50 like አድርጉ!👍

6 PEACH.psd73.04 MB

photo content

10 VALUE.psd17.78 MB

photo content

5 TRUE PSD.psd26.72 MB

photo content

1 VIKINGS.psd31.53 MB

photo content

8 HOT.psd104.95 MB