cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ልዩ መረጃ

#ልዩ መረጃ #በዚህ ቻናል ለኢትዮጵያ ፍቅር ሰላም አንድነት ስለ ፍትህ የምናወራበት ድምፅ ላጡ ድምፅ የምንሆንበት ነው #መረጃዎች በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ #ጥቆማ ለመስጠት 👇👇👇👇 @Liyumereja999bot

Show more
Advertising posts
15 584Subscribers
-6124 hours
-4837 days
-4 05530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ለጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ እና ለእስራኤል ከፍተኛ ባለስልጣናት በጋዛ ጦርነት ምክንያት የእስር ማዘዣ ሊያወጣ ይችላል ሲል ዘ ታይምስ ምንጮቹን ጠቅሶ ዘግቧል። ▪️እንደ ጋዜጣው ከሆነ ከናታንያሁ በተጨማሪ በመከላከያ ሚኒስትሩ ዮአቭ ጋላንት ፣ በመከላከያ ሰራዊቱ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም እና በደህንነት ባለስልጣናት ላይ የእስር ማዘዣው ሊወጣ ይችላል። ▪️ይህም በቀጣዩ ሳምንት መጀመሪያ ላይ እውን ሊሆን እንደሚችል ህትመቱ አስነብቧል። ▪️ኔታንያሁ በበኩላቸው ማንኛውም ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት የሚያሳልፈው ውሳኔ የእስራኤልን ድርጊት እንደማይጎዳ ነገር ግን “አደገኛ ቅድመ ሁኔታን ይፈጥራል” ብለዋል። ለጠቅላላ ግንዛቤ @እስራኤል የ #ICC አባል አይደለችም።
Show all...
👍 4
#Ethiopia " የቦንዳ አልባሳት የሀገሪቱን የጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ገበያ 53% ድርሻ ይዟል " - የኢትዮጵያ ጨርቃጨርቅ አምራቾች ማህበር የኢትዮጵያ ጨርቃ ጨርቅ አምራቾች ማህበር በተጠናቀቀው ዓመት አደረኩት ባለዉ ጥናት " ለሁለተኛ ጊዜ በጥቅም ላይ የሚዉሉ ልብሶች በሀገሪቱ ለሚገኙ የጨርቃ ጨርቅ አምራች ኢንዱስትሪ ገበያውን ይበልጥ ፈታኝ እንዲሆን እያደረገው " ነው ሲል ገለጸ። የቦንዳ አልባሳት የሀገሪቱን የጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ገበያ 53% ድርሻ ይዘዋልም ብሏል። ማህበሩ ምን አለ ? ተጨማሪ መረጃዎች እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናሉን join አድርጉ፣ለሌሎች ጋብዙ👇👇 http://t.me/darashmedia http://t.me/darashmedia
Show all...
አሜሪካ ለዓለም ፍጻሜ መሸሸጊያ የሚውል አውሮፕላን እንዲሰራ አዘዘች‼️ ተጨማሪ መረጃዎች እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናሉን join አድርጉ፣ለሌሎች ጋብዙ👇👇 http://t.me/darashmedia http://t.me/darashmedia
Show all...
🤣 13😁 4👍 1🤮 1
«ምንም አታመጡም አይነት አካሄድ ከፍላችሁ የማትጨርሱት እዳ ውስጥ ይዞችሁ ይገባል» ስትል አርቲስት ቤዛዊት መስፍን አስጠነቀቀች "እስር ቤት ለሴት ልጅ እጅግ ከባድ ነው" በማለት አስተያየቷን የጀመረችው ተዋናይት ቤዛዊት መስፍን ተዋናይት አዲስአለም ጌታነህ ጨምሮ ሌሎች ጎደኞቼ በገዛ ፍቃዳቸው እና ገንዘባቸው በየ ክፍለሀገሩ በመሄድ ወግ እና ልማዳቸውን ባህላቸውን የሚያስተዋውቁ ምንም ውስጥ የሌሉ ሴቶች ናቸው፣ ከዛሬ ነገ ይፈታሉ ብለን ብናስብም ይሄው እስከዛሬ አልተፈቱም እና እባካችሁ ሰው በሀገሩ በነፃነት እንዲኖር ፍቀዱለት በገዛ ሀገራችን እና ርስታችን አታሸማቁን በሀገራችን ተስፋ እንድንቆርጥ እንድንሰደድ አታድርጉን! ፍቱልን እህቶቻችን ሰትል አርቲስት ጓደኞቿ እንዲፈቱ በማህበራዊ ገጿ ላይ ያሰፈረችውን ፅሁፍ ፋስት መረጃ ተመልክቷል። እስከ ዛሬ በእህቶቼ ዙሪያ ምንም ያላልኩት ነገሮች እንዳይካበድባቸው በማሰብ ነው በማለት ዝምታዋን መስበሯን ገልጻለች። «ህዝቡን ብታከብሩት እና ብትፈሩት ይሻላል ይሄ ምንም አታመጡም አይነት አካሄድ ከፍላችሁ የማትጨርሱት እዳ ውስጥ ይዞችሁ ይገባል» ስትል አስጠንቅቃለች።
Show all...
👍 35👎 6 1
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አንጾኪያ፣ ኤፍራታና ግድም፣ ቀዎት በተባሉ ወረዳዎች እና በኦሮሞ ልዩ ዞን፣ በመጋቢት ወር 2016 ዓ/ም ታጣቂዎች ከፍተውት በነበረው ጥቃት የደረሰውን ጉዳት የተመድ የሰብዓዊ እርዳታ ማስተባበሪያ በሪፓርት ይፋ አድርጓል። በሪፓርቱ መሠረት፦ -በክልሉ ኦሮሞ ልዩ ዞን 36, 450 በላይ ወገኖች በግጭቱ ተጎድተው አስቸኳይ እርዳታ ይሻሉ። -በክልሉ ሰሜን ሸዋ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች 18,000 ነዋሪዎች ከቤታቸው ሲፈናቀሉ፣ 290 መኖሪያ ቤቶች ተቃጥለዋል። -በክልሉ 4,178 ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል። @thiqaheth
Show all...
650 ሺ ብር የተጠራው ሰንጋ‼️ ተጨማሪ መረጃዎች እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናሉን join አድርጉ፣ለሌሎች ጋብዙ👇👇 http://t.me/darashmedia http://t.me/darashmedia
Show all...
ህወሓት በዝግ የተደረጉ ስብሰባዎች መረጃ ከየት ነው የምታገኙት በማለት ጋዜጠኞችና አክቲቪስቶችን እያስፈራራ ነው ተባለ ህወሓት በቅርቡ ያካሄደውን 60 ቀን የፈጀ ዝግ ስብሰባን ጨምሮ በሌሎች ስብሰባዎች የተነሱ ጉዳዮችን የተመለከ መረጃ ለጋዜጠኞችና ለአክቲቪስቶች ማን ነው አሳልፎ እየሰጠ ያለው የሚለውን ለማወቅ ያለመ ኮሚቴ በማቋቋም ምርመራ መጀመሩን ዳጉ ጆርናል ሰምቷል። በትናንትናው ዕለት አንድ የቀድሞ የድምፂ ወያነ ጋዜጠኛና የተለያዩ ህወሓትን የተመለከቱ ጉዳዮች በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በማጋራት የሚታወቅ ጋዜጠኛ በዚሁ መርማሪ ኮማቴ ጥሪ ቀርቦለት በመቀለ ከተማ በመገኘት ከኮሚቴው አባላት ጋር ቆይታ እንዳደረገ ተናግሯል። በቆይታውም በቅርቡ የተካሄደው 60 ቀናት የፈጀውን ስብሰባ ላይ የተነሱ ጉዳዮች የተመለከቱ መረጃዎች እንዴትና ከማን ነበር ስታገኝ የነበረው የሚሉ ጥያቄዎች እንደቀረቡለት የገለፀ ሲሆን ጥያቄዎቹም ከትብብር ይልቅ በማስፈራራትና ለማወጣጣት በመሞከር የተቃኙ እንደነበሩ ተናግሯል። ዳጉ ጆርናል የደረሰው መረጃ እንደሚያሳየው ከሆነም በጦርነቱ ወቅት የህወሓት ጦር ቃል አቀባይ የነበረው ገብረ ገብረፃዲቅና የቀድሞ የትግራይ ደቡባዊ ዞን አስተዳዳሪ የነበረው ሃይለ አሰፋ የዚህ መርማሪ ኮሚቴ አባላት እንደሆኑ ነው። @Liyumereja9
Show all...
👍 7 3
በጣም ያሳዝናል💔😭 ቲክቶከሯ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደለች 😭 ተጨማሪ መረጃዎች እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናሉን join አድርጉ፣ለሌሎች ጋብዙ👇👇 http://t.me/darashmedia http://t.me/darashmedia
Show all...
ድንቃድንቅ🤔 ዜና እርግዝና! በጎረቤት ሀገር ኬንያ! አንድ የአትክልት ሰራተኛ ተቀጥሮ ከሚሰራበት ቤት ሦስት እህታማቾችን አስረግዟል :: ተጨማሪ መረጃዎች እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናሉን join አድርጉ፣ለሌሎች ጋብዙ👇👇 http://t.me/darashmedia http://t.me/darashmedia
Show all...
👍 5 1
አሜሪካ ወታደሮቿን ከቻድ በጊዜያዊነት ልታስወጣ መሆኑ ተነገረ ዩናይትድ ስቴትስ ሁሉንም ወታደሮቿን ከጎረቤት ኒጀር ለማስወጣት ከተስማማች ከቀናት በኋላ የተወሰኑ ወታደሮቿን ከቻድ በጊዜያዊነት እንደምታስወጣ ተሰምቷል። የዩናይትድ ስቴትስ የፔንታጎን ፕሬስ ሴክሬታሪ ሜጀር ጄኔራል ፓት ራይደር እንደተናገሩት ዩናይትድ ስቴትስ አንዳንድ ወታደራዊ ኃይሎቿን ከቻድ “ለመቀየር” አቅዳለች፣ ነገር ግን ምን ያህሉ እንደሚወጡ እና ወደየት እንደሚዘዋወሩ ግን አልገለጹም። "ይህ ከቻድ የግንቦት 6 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በኋላ የሚቀጥል የፀጥታ ትብብር ግምገማ አካል የሆነ ጊዜያዊ እርምጃ ነው" ብለዋል ። ይህ መረጃ የተሰማው የቻድ አየር ሃይል አዛዥ ዩናይትድ ስቴትስን በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ በዋና ከተማዋ ኒጃሜና አቅራቢያ የሚገኘውን የአየር ጦር ሰፈር እንቅስቃሴ እንድታቆም ማዘዛቸውን ተከትሎ ስለምሆኑ ሮይተርስ የዜና ወኪል ዘግቧል። ጄኔራል ራይደር በተጨማሪም ከኒጀር ገዥው ወታደራዊ መንግስት፣ የሀገር ውስጥ ጥበቃ ብሔራዊ ምክር ቤት ጋር ውይይት የጀመረው እሮብ እለት ሲሆን ዓላማውም “ሥርዓት እና ኃላፊነት በተሞላበት ሁኔታ የአሜሪካ ኃይሎች ከአገሪቱ መውጣታቸውን” ለማረጋገጥ ነው። ዩናይትድ ስቴትስ በቀጠናው የሚገኙ ታጣቂዎችን እንቅስቃሴን ለመከታተል እንደ ቀዳሚ ቦታዋ ኒጀርን ትመለከታት ነበር። ነገር ግን ካለፈው ሀምሌ ወር ጀምሮ በስልጣን ላይ ያለው ገዥው ወታደራዊ መንግስት የዩናይትድ ስቴትስ ወታደሮች በሀገሪቱ ላይ እንዲሰማሩ እና የፈረንሳይ ወታደሮችን እንዲቆዩ የፈቀደውን ወታደራዊ ስምምነት ወረቀት ቀዷል። ይህ ውሳኔ የኒጀር ወታደራዊ መንግስት ከምዕራባውያን ጋር ያለውን ግንኙነት ለመቁረጥ የጀመረው ጥረት አካል ነው።
Show all...
9