cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Chelsea For Ever

ታላቁ ክለባችን ቼልሲ!!💙 ስል CHELSEA በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ! ➠| ስለ ቼልሲ ትኩስ መረጃዎች ➠| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ ➠| የዝውውር ዜናዎች ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅት የታላቁ ክለብ ቼልሲ ቻናል ነዉ። Pride of london!!💙 London is Blue!!💙 Ones Blue💙 Always Blue💙

Show more
Advertising posts
4 075
Subscribers
-224 hours
-617 days
+27030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailable
ቼልሲ ለወጣቱ ተከላካይ አልፊ ጊልክሪስት የሚቀርቡ የውሰት ጥያቄዎችን ለመቀበል ዝግጁ ናቸው። ሊድስ እና ሌሎች የሻምፒዮን ሺፕ ክለቦች ተጫዋቹን እየተከታተሉት ይገኛሉ። 🔗 Bobby Vincent - Football London SHARE" https://t.me/+tomrYy7ltDYzMDk0 SHARE" https://t.me/+tomrYy7ltDYzMDk0
Show all...
00:33
Video unavailable
🚨 ማሪና ግራኖቭስኪያ በ Instagram ገጿ ለቼልሲ ደጋፊዎች ምስጋናዋ አድርሳለች SHARE" https://t.me/+tomrYy7ltDYzMDk0 SHARE" https://t.me/+tomrYy7ltDYzMDk0
Show all...
ES7n4mDavvrjCLqr.mp41.13 MB
Photo unavailable
ፓልመር × ጋላገር በልምምድ ማዕከል 😍 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Show all...
1
Photo unavailable
🚨💰 ለእስቲቫኖ ዊልያን ዝውውር የመጨረሻ ክፍያዎች : ● £33.8 million ቅድመ ክፍያ ● £16.9 million ቀለል ያሉ ጭማሪዎች ● £4.2 million ከበድ ያሉ ጭማሪዎች ● አጠቃላይ : £54.9 million ተጨዋቹ እስከ 2032 በሚያቆይ ውል ለቼልሲ ይፈርማል። ተጨዋቹን በዋናው ቡድን የማጫወት ዕቅድ ነው ያላቸው 🔗 Fabrizio Romano - Sky Italia SHARE" https://t.me/+tomrYy7ltDYzMDk0 SHARE" https://t.me/+tomrYy7ltDYzMDk0
Show all...
1
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
#ኢንዞ እና #ካይሴዶ በክረምቱ #CopaAmerica ብሔራዊ ቡድናቸውን ወክለው የሚጫወቱ ይሆናል 🙌✈️ #መልካም_ዕድል_ለሁለቱም SHARE" https://t.me/+tomrYy7ltDYzMDk0 SHARE" https://t.me/+tomrYy7ltDYzMDk0
Show all...
1
Photo unavailable
አሁን በክሮሺያ እና ስፔን መሀከል በሚደረገው የ2024 የአውሮፓ ዋንጫ የክለባችን ተጨዋች የሆነው #ማርክ_ኩኩሬላ ቋሚ ሆና የሚጀምር ይሆናል #EURO2024    / 🇪🇸 SHARE" https://t.me/+tomrYy7ltDYzMDk0 SHARE" https://t.me/+tomrYy7ltDYzMDk0
Show all...
👍 1 1
Photo unavailable
🔵🌟 ቴሪክ ጆርጅ በቼልሲ ለረዥም ዓመት የሚያቆየውን ውል ተፈራርመዋል ጆርጅ የቼልሲ ፕሮጀክት ወሳኝ ተጨዋች እንደሆነ ይታመናል። SHARE" https://t.me/+tomrYy7ltDYzMDk0 SHARE" https://t.me/+tomrYy7ltDYzMDk0
Show all...
1
Photo unavailable
መልካም ዜና ኒኮላስ ጃክሰን ያጋጠመው ጉዳት ቀለል ያለ እና ቀዶ ጥገና የማያስፈልገው እንደሆነ ማት ሎው ዘግቧል። SHARE" https://t.me/+tomrYy7ltDYzMDk0 SHARE" https://t.me/+tomrYy7ltDYzMDk0
Show all...
3
Photo unavailable
🚨ቼልሲ የስቱትጋርቱን አጥቂ ሴርኦ ጉራሲ'ን ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር ተቀላቅሏል። 🔗 BILD SHARE" https://t.me/+tomrYy7ltDYzMDk0 SHARE" https://t.me/+tomrYy7ltDYzMDk0
Show all...
Photo unavailable
የቀጣይ ሲዝን ግምታዊ አሰላለፍ ኦሊሴ እና አልቫሬዝን የምናስፈርም ከሆነ …… SHARE" https://t.me/+tomrYy7ltDYzMDk0 SHARE" https://t.me/+tomrYy7ltDYzMDk0
Show all...